የምስራቅ እዝ በአፋር ግንባር ያስመዘገበው ድል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #FBC, #fana-news, #ፋና_90
    በሃገር መከላከያ ሰራዊት የምስራቅ እዝ በአፋር ግንባር የአሸባሪውን የህወሃት ቡድን በመደምሰስ አኩሪ ገድል እየፈጸሙ መሆኑን የእዙ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል በላይ ስዩም አስታውቀዋል።
    የምስራቅ አዝ የሰራዊት አባላት ከሌሎች የጸጥታ ሃይሎች ጋር በመተባበር የሽብር ቡድኑን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲደመስሱት በተሰጣቸው አቅጣጫ መሰረት በተወሰደው እርምጃ በርካቶች ሲደመሰሱ ቀሪው ደግሞ ቁስለኛና ምርኮኛ ሆኗል።

КОМЕНТАРІ • 119