КОМЕНТАРІ •

  • @hayatbintislam5838
    @hayatbintislam5838 5 років тому +53

    ሀገሬ ናፈቀኝ በስደት ላይ ያላችሁ ወገኖችየ መልካም አዲስ አመት

  • @habibaomer9577
    @habibaomer9577 5 років тому +60

    የታሸገ ምግብ ለጤና ጥሩ አደለም።

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 5 років тому +133

    2011 ሸቃሎችም ከሸቃላነት አውጥቶ በሃገራችን ላይ ከቤተሰቦቻችን ጋር ፏ ብትን ብትትን የምንል ያድርገን

    • @ccd8966
      @ccd8966 5 років тому

      ሽቃሎችም2011ክሽቃላነትአውጥንእፍ/ክቤተስቦቻችንጋር.አህንስ.ብቻኝህኘ.አይስደትእፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @sityislamnewhiwetemashaall6276
      @sityislamnewhiwetemashaall6276 5 років тому

      fatuma hussne Gkgj Ensha Allah

    • @shamatube_2265
      @shamatube_2265 5 років тому

      አሜን እሜን አሜን

    • @halajemal4340
      @halajemal4340 5 років тому

      fatuma hussne Gkgj Ameen

    • @mariamsharjah
      @mariamsharjah 5 років тому

      አሚንያረብ

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove9621 5 років тому +54

    አረ አቤት ጉድ በቃ የአለም ስንፋና ኢትዮጵያ ውስጥ ገባ ወይኔ አይ እናቴ እንዴት እንደምታሳዝንኝ በእጇ ፈጭታ አቡክታ ጋጋራ እንቅልፍ አጥታ ወጥም አዘጋጅታ 8ልጆችን ማሳደግ እውነትም የአለም ጀግና ብትባል ያንሳታል እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈለው!!

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 5 років тому

      Amen amen amen erejim edme ketena gar le enatochachin

    • @mytigraylove9621
      @mytigraylove9621 5 років тому

      Amen fkir♥

    • @kuchewotango7753
      @kuchewotango7753 5 років тому

      ET-PH- DR ABY ewunet bileshal enat ahun ahun ahun ye enatinet webetim eyedemezeze eyefezeze meta eko🤔

    • @user-ok2gl9tg9h
      @user-ok2gl9tg9h 5 років тому

      Betam.

    • @user-ut4jx8ik6c
      @user-ut4jx8ik6c 5 років тому

      Ageritu Gerilu ewunet new wodefit sira bermorit saymeta aykerm

  • @hvggh198
    @hvggh198 5 років тому +16

    በስደት ላለነው ሁሉ አመትባልን ለብቻ ማክበር 2011 ድን የመጨረሻ ያርግልን በእውነት ውይይይይ

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 5 років тому

      Amen amen amen 🙇🙇🙇

    • @hanunahanuali2135
      @hanunahanuali2135 5 років тому

      Amen amen wude hagerachinin selam adrgolin hulachinim bealin ke beteseb gar yemnasalif allah yadirgen

    • @hvggh198
      @hvggh198 5 років тому

      @@hanunahanuali2135 አሜን አሜን አሜን

  • @mazalala4230
    @mazalala4230 5 років тому +3

    እዉነቱን ለመናገር በረዶ ክፍል የቆዬ ምግብ አይጣፍጠኝም ስራሽ ጥሩ ነዉ።በርችይ

  • @hhazems_
    @hhazems_ 5 років тому +4

    ጥሩ ነዉ በዚህ ዘመን ሰራተኛ አይገኝም
    ሴቶች ዉጪ ሰርተዉ
    የልጆች አላፊነት አለ
    ከባድ ነዉ
    ቆንጆ ነዉ

    • @winshetwinshet3438
      @winshetwinshet3438 5 років тому

      ምኑ ቆንጆ ሴትነት ማጣቱ

    • @hhazems_
      @hhazems_ 5 років тому +1

      ጊዜ ከሌለሸ አንዳንዴ ምን ክፋት አለዉ
      በየምግብ ቤቱ አንበላ የለም

  • @tube-qs9zy
    @tube-qs9zy 5 років тому +6

    ግን የታሸገ ምግብ ለጤና አስጊ ነው
    በርች እናታችን አይዲያሺ ጥሩነው

  • @jerryl5645
    @jerryl5645 5 років тому +1

    I like it ,this is much necessary for people who live out of ethiopia ,you should export it ,,,great idea

  • @user-qj4br6vr7k
    @user-qj4br6vr7k 5 років тому

    ኢቢሴ እንኳን አደረሳችው መጪው ዘመን እግዚአብሄር አምላክ ቸር የምንሰማበት ዘመን ያደርግልን ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም አዲስ አመት 💚💛❤

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 5 років тому

    Perfect pitch! I agree with you at least for a change it’s a good idea. I admire you my dear! Business is a lot of hard work. Wish you lots of luck!!

  • @memberekitaba9777
    @memberekitaba9777 5 років тому

    Wow betam dess yilal! Yihe le bizu sew mefthe yihinal! Ebs, Asfaw & Raki betam thank u🌹😘 enwedachwalen🌹

  • @user-gc2pj1on1k
    @user-gc2pj1on1k 5 років тому +3

    ኣቤት ራኬብና ኣስፋዉ ሆዳቹ ስትወዱ መሸሻ ይሙት ለህይወት ያድርግላቹ ግን እኮ ኣትወፉሩም ምነዉ ክክክክክክ

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 5 років тому

    Betame arife new egeuihaber yasefashe kene Gene bitsafebet betame teru new

  • @seadaseid72
    @seadaseid72 5 років тому

    አሪፍ የስራ ፍጠር ነው የተመቸው ገዝቶ ይብላ ያልተመቻችሁ የሰው ሞራል አትንኩ

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 5 років тому +6

    ቢዚ የሆነ ላይፍ ላለው ታፑ ምርጫቸው ነው ከሌለን ግን እጃችን ምርጫችን ነው

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 5 років тому

    Wow great job!

  • @user-rs5vu1pj9x
    @user-rs5vu1pj9x 5 років тому +10

    እንዴ ወጥ ታሽጓ መሸጥ ተጀመረ እናቴ ፈጭታ አቡክታ ጋግራ ነው ያሳደገችኝ አሁን

  • @user-mx4os6xt4x
    @user-mx4os6xt4x 5 років тому

    ውድ ኢትዮጵያን እንኳን በሰላም በሰናይ 2011 በሰላም በሠናይ አደረሳችሁ ስራ መፍጠርሽ ጥሩ ሁኖ ሳላ ግን የታሸገ እረ የሴቶች ሞያ ወደየት እየሄደ ነው እራሴ ያልሰረውት ደስ አይለኝም በዛ ላይ የታሸገ ምግብ ጥሩ አደለም የቅዱሳን አምላቅ እግዚአብሔር ይመስገን #ሙሉ አካል ሰቶኛል ሰርቸ እበላለሁ

  • @meazi01
    @meazi01 5 років тому

    Good job 👏 be bless

  • @kunfayakunkunfayakunkun6225
    @kunfayakunkunfayakunkun6225 5 років тому +1

    ዋውውበጣምደስይላል

  • @user-vu8io7cv4y
    @user-vu8io7cv4y 5 років тому +1

    እንኳን የታሸገ እየተሰራ ባይኔ እያየሁት እራሴ ካልሰራሁት በስተቀር ያንቀኛል

  • @momrakeb5088
    @momrakeb5088 5 років тому

    Weyene ene betam yemerereghe megeb mabsele new men lehun tesekayewebachu kures mesa erat wegebe tesebere ere eski mekerughe

  • @abebakndeya4021
    @abebakndeya4021 5 років тому

    ምልካም አዲስ አመት ይሁኑልን
    በስው አገር ያለንም።በስላም አገራችን መልሶ
    ከናቤተ ስባችን ያጋናኝንን አሜን

  • @user-pi7mj7do5g
    @user-pi7mj7do5g 5 років тому +3

    የጉድ ሀገር ገንፎ እያደር ይፋጃል አሉ ። ጥቅመኞች ለጥቅማቸው ሲሉ ባህላችን ወጋችን ትውፊታችን ገደል እየከተቱት ነው እኮ ። የእኔ እናት 8 ልጆቾን ስታሳድግ በእጆ ፈጭታ ነው ይሄ ብቻ አይደለም 3 የሰርግ ድግስም በእጆ ፈጭታ ነው የዳረቻቸው ! በዛ ላይ ገበሬው እረኞች እንግዳ አለ ለዚህ ቤተሰብ የእናቴ ክንድ ነበር ቀጥ አድርጓ ቤቱን ይዞት የነበረው ። አይደለም ዶሮ ወጥ በስማም ! የታሸገ ምግብ ለጤናም አደገኛ ነው ወገኖቼ 2 ስዓት ለማይፈጅ ስራ ራሳቹህ ሰርታቹህ ብሎ እነሱ ለቢዝነሳቸው እንጅ ለእኛ አስበው አይደለም ።
    መልካም አድስ አመት 🌻🌻🌻

    • @user-hs9hs7et9l
      @user-hs9hs7et9l 5 років тому

      ምን ችግር አለዉ።

    • @senaitteclu9852
      @senaitteclu9852 5 років тому

      you forgot that your mom was a stay home lady.and she does not have the means then. This is not for you guys who wants to cook. This is for the people who are working outside and have a busy life. This is a Business and the lady is making lots of money with this business. Good for her. I applaud her.

  • @hageralegn4930
    @hageralegn4930 5 років тому +1

    Rakeb gobez teru teyaka new meteykew .gobez.😘

  • @emuyeemuye8842
    @emuyeemuye8842 5 років тому

    wey betam yegerimal gena gude yisemal alechi Abeba Wexe Tashigo

  • @felekuiwnetu327
    @felekuiwnetu327 5 років тому

    ሆይ በጣም ውድ ነው ማትረፍ ያቅት እንጅ የሰነበተ ዶሮ ከመግዛር። እማይስሠራ ሰነፎች

  • @seadayehayklij7145
    @seadayehayklij7145 5 років тому +1

    እንተዋወካለን ዎይ ቀረች በሰላም እየጠበኩሽ ነው ያ ዱባ

  • @eeesrerd5596
    @eeesrerd5596 5 років тому +1

    እኔ ሞትኩም ይህን የታሸገ ወጥ ገዝቸ አልበላም

  • @fikirginee4816
    @fikirginee4816 5 років тому

    በጣምያምራል

  • @kidistkidane2343
    @kidistkidane2343 5 років тому

    እናመሰግናለን መልካም አድስ አመት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝቦች ጨርሼም አላየሁትም የማዳም ጥግረራ አለብኝ በጸሎት አስቡኝ እስኪ

  • @user-hs9hs7et9l
    @user-hs9hs7et9l 5 років тому

    ምርጥ ነዉ።

  • @alemgerman8416
    @alemgerman8416 5 років тому

    Kkk betam tgermiyalesh lerassh styi sew lemgb blo gzie matfat yelebetm tyalesh

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 5 років тому

    ሀሪፍ ሀሳብ ነው

  • @zedzd1166
    @zedzd1166 5 років тому

    wowww

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r 5 років тому

    ባህላችንን እየቀነስን አንሔድም ሠርተን እንበላለን ኢትዮጲያ ከነበሐሏ ለዘላለም ፀንታ ትኑርልን እግዚሐብሔር ይጠብቅልን ሐገራችንን

  • @matthewmarston5149
    @matthewmarston5149 2 роки тому +1

    Hey I'm an American English is ok but Russian and Ukrainian are Mig F35 Su in 1 version I can field strip a M 4 in Russian and Ukrainian easy

  • @user-fh9mt1od7h
    @user-fh9mt1od7h 5 років тому

    ደስ የሚለው ቤቱውስጥ ሲዘጋጅ ነው እናት አለም ይገኝ እንጂ ለመስራት አናንስም

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 5 років тому

    መልካም። አድስ። አመት። ኢትዮም ዶሮ ወጥ መታሸግ መጣ እደ።

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 5 років тому

    Belu minalebachu ena miraken etetalew komz eyagnew melkam beal

  • @yemifekadu6465
    @yemifekadu6465 5 років тому

    What about the price?

  • @tegestg2615
    @tegestg2615 5 років тому +8

    ኧረ ወደዛ ምነወ እናቶቻችን ያሰተማሩን ሙያ አለን ሴቱ አሁን ተበላሸቶል

  • @jamilajamila1519
    @jamilajamila1519 5 років тому

    Woww Amiiiiiiiiiiiin

  • @kuchewotango7753
    @kuchewotango7753 5 років тому

    Wet geziche libela tu tu siyastela ehe le senef set yemihon new tu😌😉

  • @user-no4dk3br8x
    @user-no4dk3br8x 5 років тому

    ሪኪ ስወድሽ አሰፋውየ ሰወዳችሁ ቀእንኳን አደረሳችሁ

  • @aa4271
    @aa4271 5 років тому +8

    እር እንደው ቅር ጭምላቅ ስራ ፍት ሁላ ያንችን።ጭምልቅ 800 መቶ ብር አታፍሩም እደ የደሀውን ግንዘብ እምበሎት እቤታችሁ ስርታችሁ ትመግብ እንዳግዙ ምነው ይህ ሌብነት ነው

  • @kareemewolnshet4031
    @kareemewolnshet4031 5 років тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሬዬ ሙሉ አካል ሰጥቶኛል ክሽን አድርጌ ሰርቼ ብበላ እመርጣለሁ ያቺን የቲማቲም ወጥ ከምበላ።

    • @tube-hz7ix
      @tube-hz7ix 5 років тому +2

      ትክክል ነሺ ማር ማን እዴራሥ ይሆናል
      በሠላም ላገራችን ያብቃእንጅ እንሠራውአለን ምን በወጣን የተሸገ ብዙቀን የቆየ ኧረ ዝም በያቼው

    • @kareemewolnshet4031
      @kareemewolnshet4031 5 років тому

      @@tube-hz7ix ለፈጣሪ ምን ተስኖት እንገባለን በሰላም በጤና በአይነት እንሰረዋለን

    • @rahmetyenatlijmamafiker7491
      @rahmetyenatlijmamafiker7491 5 років тому

      Wenetshi

  • @seblekidane2114
    @seblekidane2114 5 років тому

    Chelefaw abro lemen yekekelal????????? sayew gena beret bret alegn

  • @helanhelan3864
    @helanhelan3864 5 років тому

    እኔ ሰዉ የሰራዉን ምግም አልመገብም የሰዉ ስራ ምን ባለሟያ ብትሆን አይመቸኝም

  • @user-ty6ep1yg1t
    @user-ty6ep1yg1t 5 років тому +3

    ኤጭ የታሽገ ወጥ አልወድም እኔ ክሽን እሰራለሁ አንዴብስራ የሳምንት ይዘጋል

  • @rakiashenafi2100
    @rakiashenafi2100 5 років тому

    Eraaaa celfawe abro tetktka awetut

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 5 років тому +4

    ቢዝነስሽ ኣሪፍ ነው ግን ሴቶችን ማስነፍ ነው በዛ ላይ ውድ ነው ።መሸሻ ይሙት ለባሌ ከውጭ ገዝቼ ኣላበላውም።

  • @user-ju7xx8rw1r
    @user-ju7xx8rw1r 5 років тому

    Goddd ball alayahgresaw watem tshego mashat tgemare

  • @misredamsew6115
    @misredamsew6115 5 років тому

    Wow new dabow

  • @HabA-qn1nv
    @HabA-qn1nv 5 років тому +4

    Atinchachu bakachu...sint Wende late wey beteseb yelelew sew ale Ethiopia...enesu min yiblu tadya...hulum sew endegna altadelem complain atargu

  • @tigistayenew6115
    @tigistayenew6115 5 років тому +2

    ይህ ለአርቲስቶች ነው የሚወጣቸው

  • @mekdesamareamare525
    @mekdesamareamare525 5 років тому

    belew migib mesrat ye yekenu ye hiwet tegdarot new yezihin yakil setun atasnifi anchi le businesish bilesh

  • @user-hz4qz5zh1h
    @user-hz4qz5zh1h 5 років тому

    እኔ መቸም የታሸገ ምግብ አልበላም ውስጤ አያምንም እዚህ እካ ሲገዙ እኔ ሻይ በዳቦየ ጉምድ አድርጌ ወይ ወደ ስራ ወይ ወደ ምኝታ ነው ወቸው ጉድ አለ ዋጋው ደግሞ ውድ ነው አይይይ ከወንድ ላጤው ይልቅ የቤት እመቤቶች ይጠቀሙታል በቃ ሰውም እኮ እገዛለሁ እያለ ሰነፈ ጎበዝ

  • @MayaMaya-dt4tj
    @MayaMaya-dt4tj 5 років тому

    ሰውየው ምን አይነት ነው ሲበላም ዳቦም ሲቆርስ በስመአብ አያውቅምዴ ምንድነው

  • @fatehulala6982
    @fatehulala6982 5 років тому

    Miskin yagre ezb endat new minorawu tawodada mismillah dawoch endet ynoralhu

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 5 років тому +13

    አረብ ሀገራት። ዶሮ ከፊርጂ አውጥቸ ትሰራ እራሱ እደት እደሚያስጠላኝ። የባስ አለው። የዶሮ ወጥ ደሞ ጋሽጎ ሲሸጥ። ይህማ ወዱ ሚስት ምን አስፈለገው።

    • @zebenauabebe4649
      @zebenauabebe4649 5 років тому

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክኽክ

    • @MM-lk1cj
      @MM-lk1cj 5 років тому

      አረ ይህ አያስቅም። እህት። እደው አላህ ይጠብቀን። ዶሮ ወጥ ቢበዛ 3 ቀናት

    • @user-mx8ot8ct2l
      @user-mx8ot8ct2l 5 років тому

      ኧረ በጣም ምኑን ሴት ሆንን በሞትኩኝ

    • @MM-lk1cj
      @MM-lk1cj 5 років тому +2

      ለምን ማር። አብሽሪ። እማይበጂሽ ይሙት። ሳያልፍልንማ እዳንሞት ከደማ ሳንወጣ

    • @zebenauabebe4649
      @zebenauabebe4649 5 років тому +2

      ምን ይሥሩ እህቶቸ ይህ ቴክኖሎጅክ ሥር አጣብን ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ

  • @mohamedhabashi9857
    @mohamedhabashi9857 5 років тому

    gud mata watm tasaga makoyat dagu

  • @hxjdifidhxyeydhx9429
    @hxjdifidhxyeydhx9429 5 років тому

    ውይ ሥያስጠላ ይሄ ምግብነው አረብ ሀገርም አስጠልቶኛል

  • @meazi01
    @meazi01 5 років тому

    Come on Asfaw said the price cheap?

  • @user-sp3db5lg6d
    @user-sp3db5lg6d 5 років тому

    ኧረ አላህ ጤና ይስጠን እጂ ሰርቼ አለበላም እዴ እኔየመሰለኝ የምግብ አሰራር የምታወራመስሎኝነበር ለማንብዬ እኔም ክትፎ ሰርቼዶሮሰርቼ አልሸጥም እዴ አቸም ኤነቃር

  • @gdedi1396
    @gdedi1396 5 років тому

    MEMERMER EKO YEMENGIST GIDETA NEWU??? SIRASH GIN GIRUIM NEWU BERCHI...

  • @user-ik4zh7ln6j
    @user-ik4zh7ln6j 5 років тому

    አንድም ቀን አያማትቡም ሲበሉ ለምንድነው ምናለ ለሰይጣን ክፍተት ባንሰጠው

  • @firdod1648
    @firdod1648 5 років тому +1

    ግን ጣሙ ማን እደቤት እደሚሰራው
    አይጥምም

  • @lifeinparis2856
    @lifeinparis2856 5 років тому +26

    1 ሙሉ ደሮ 800 የኢትዮጵያ ብር ነው ያልሽ ወይኔ ልጄን አለች በቅሎ

    • @mesarttesefa1965
      @mesarttesefa1965 5 років тому +1

      Adil Yasin ክክክክክክክክክክክ

    • @user-hz4qz5zh1h
      @user-hz4qz5zh1h 5 років тому

      እህህህህ ወይኔ ወገቤን ነው እጂ

    • @Hayat-nu3fm
      @Hayat-nu3fm 5 років тому

      Kkkkk

    • @user-im5vr4kb9y
      @user-im5vr4kb9y 5 років тому

      ወይይይ የዋጋዋ ነገር አይወራ
      እልቅስ ዳቦው ሲያምር

    • @selamwerk2485
      @selamwerk2485 5 років тому

      Adil Yasin ያሰኛል

  • @senisolomon9635
    @senisolomon9635 4 роки тому

    Setu tebelash belugna. Yetsheg eygezu

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 5 років тому

    hasabu tru new bzu wendelate ena setelate ale ene gin shiro bitbit bibela emertalehu ketashege wet

  • @user-qb4hv6zd1h
    @user-qb4hv6zd1h 5 років тому

    የአስር ኪሎ ዱቄት አንድ ዳቦ የሚጋግር ምጣድ አለ

  • @seadaseid8005
    @seadaseid8005 5 років тому

    እነም ሆቴል ለመክፈት አሥቤአለሁ

  • @user-zv1fy2lj1t
    @user-zv1fy2lj1t 5 років тому

    ጥሩ ነው ለኔ አይነት ሰነፍ ሴተ ጥሩ ነው

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 5 років тому

    ወይ ሀገራችን ድሮ ድሮ እናቶቻችን በግ በማርጉ ዶሮቸውን አሳርደው ባባውራቸው ችክን ያለች ዶሮ ይሰሩ ነበር አን ግን ጌጥ ሆነና ዶሮ ወጥ የታሸገ ምግብ ሆኖ መጣ። በሉ ባሀላችን አታብላሹ ዶሮ ወጥ ሲታሽግ ሳይሆን በወግ በማርጉ ከድስት ስጨለፍ ነው እሚያምርው ለማንኛውም። መልካም። ባአል።

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 5 років тому

    ምስር ወጥ የሚገዛ አለ በመቤቴ ክክክክክ እንኳን ሴት ወንድም ይሰራዋል

  • @hanitube2686
    @hanitube2686 5 років тому +1

    አይ የቆይ ምግብ ስጠላ ውጥ የተስራ አረ ውደዛ ሞያ እንኳን ነፍ ነን እኛ ያርብ አገር ሴቶች

  • @Hayat-nu3fm
    @Hayat-nu3fm 5 років тому

    ትክክልብለሻልእረሰኬብ፣ማንም፣አይገዛም።

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 5 років тому

    የታሸገወጥመሸጥተጀመረደ ውይ መብራትቶለቶለአደለየሚጠፋው አይበላሺምእኔመቸምአልገዛም

  • @zuzukassaw4855
    @zuzukassaw4855 5 років тому

    ሆሆሆ እኔ አልተመቸኝም የታሸገ ወጥ መግዛት እልቅስ በምትኩ ዶሮዋን ለ12 ገነጣጥላችሁ አሽጋችሁ ሽጡ ዶሮ መገነጣጠል ለማይችሉ ሀሪፍ ነው

  • @user-wm2zx2yk1p
    @user-wm2zx2yk1p 5 років тому

    አረረረ አደለም ወጥ ገዝቼ ባሌን ላበላው ቀርቶ ከባልትና በርበሬ ሽሮ ገዝቼም አላበላው ቆሜ አልተሰነጠኩ የናቴ ልጅ ነኝ እኮ ።

  • @monajalala3691
    @monajalala3691 5 років тому

    800 bir? ?????

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 5 років тому

    ክክክክክ አስፍው መሸሻ ይሙት ካለ ይጠፍጣል ማለት ነው አይ ስደት እጀራ እደት እደናፈቀኝ

  • @youjadcellyoujadcell5769
    @youjadcellyoujadcell5769 5 років тому

    በመጀመርያ እንኳን አደረሳችሁ
    ግን ለኔ አልገባኝም
    ኧረ ነውረ ነው የዶሮ ውጥ ታሽጎ መሸጥ
    ወገኖች ጡሩ ነው እንድም 1-5 አማት ድርስ ይገረምል
    የኛ ስንት በህል እየለው ነው የውጭ ሀገር በህል ምነድንቃው
    ኧረ የውጭውን ትትልን የራሳችንን እናከብራው....

  • @user-re6ei9bj6n
    @user-re6ei9bj6n 5 років тому +1

    አቤ በላሙያ አለህ ይጫምርልሽ እነታችን

  • @user-xo3vm7gy6o
    @user-xo3vm7gy6o 5 років тому +4

    የዶሮ ቆዳ ከብልት ጋር መቆጠር ተጀመረ እንዴ እር ጎበዝ ሙያ አመለጣችሁ ሆሆሆሆ ሰምቼ አላውቅም

  • @ddxx6396
    @ddxx6396 5 років тому

    እንተዋወቃለን ወይ የት ጠፊ?

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om 5 років тому

    Endew Rakebina silesh meshesha orthodox Tewahdo eminet teketayoch yihonu?
    Limind new besimeab yemayilut? Tegabazzi engdochim bihonu siyamatibu ayche alawikim ........silalgebagn new.

  • @user-dw5ju4pk2y
    @user-dw5ju4pk2y 5 років тому

    ኤጭ ምዲነዉ ዶሮዉጤደትይሠራነኛመሆ ሣነዉቅኑን ዘሎብልትኤ አይ አይመቸኝም አሠብሺቆጆነዉ ግንአቁሚ ኤጭ እንኩዋንገዝቸ የገዛጎረቤቶቸ እንኩዋንአልበላም አልወዲም

  • @user-hf9jn9zm2f
    @user-hf9jn9zm2f 5 років тому

    እኔ ግን አላደርገውም የተመቸው እየገዛ ያሙቅ እና ይብላ

  • @hayatye6697
    @hayatye6697 5 років тому

    ግን ይገዛሉ የታሸገ ወጥ?

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 років тому

    ምን ችግር አለው ደሞ ለጊዜ ወጤን እየሰራሁ ከጎን ሌላ ስራ አልሰራም እንዴ በአልሙኒየም ታሽጎ የቆየ ወጥ በልቼ በካንሰር ልሙት

  • @foziyahamza2218
    @foziyahamza2218 5 років тому

    800 er saka nalgn

  • @user-ex2ti8ss7t
    @user-ex2ti8ss7t 5 років тому

    ወይኔ ማሥጠላት

  • @lifeinparis2856
    @lifeinparis2856 5 років тому

    expirde date alew wey

  • @user-wb6jh3fe5b
    @user-wb6jh3fe5b 5 років тому

    ሴቱን እንቅልፋም ልታደርጉት ነው እኔ አልደግፈውም በስመአብ ተብሎ ይታረድ ቢስሚላ ይባል እንዴት እናውቃለን?

  • @user-cw9uk6fk6t
    @user-cw9uk6fk6t 5 років тому

    Beyet hager new dero wot eshig yemishet sigerm

  • @user-vh3kb4mv3w
    @user-vh3kb4mv3w 5 років тому

    ወይኔ ዳቦው

  • @user-ek7vw9xn9f
    @user-ek7vw9xn9f 5 років тому +3

    ደው ሀገር ለመግባት ያብቃን እንጅ ክሽን አረጌ ሰረቸ ባልዋ እንበላለን ግን የት እዳለክ ጠፋክብኝ