📖

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 16

  • @awelborena
    @awelborena  Рік тому +2

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውድ ቤተሰቦቼ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ላይክ ሼር ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ በአክብሮት

  • @melektube
    @melektube Рік тому +1

    ውአለይኩምሰላምውራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ አላህያግራልያረብ

  • @user-jc1gv4nu5q
    @user-jc1gv4nu5q Рік тому +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @muktarTube112
    @muktarTube112 Рік тому +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድም እንኳን ሰላም መጣህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ ይጨምርልሽ እህት

  • @enat3655
    @enat3655 Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ወንድማችን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን እያልኩኝ ማሻ አላህ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በሌላ ቪዲዮ እንደምናገኝህ ተስፋ አለን

  • @user-ky5bo4dg9b
    @user-ky5bo4dg9b Рік тому

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ ሀሪፈ ቆይታ ነበረ በሰማነወ የምንጠቀም ያረገን ወንዲም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን 🤲🤲👍👍👍👍🌹🌹🌹

  • @zeyinb902
    @zeyinb902 Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካህቱ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ አላህይጨምርልሽ እህታችን ሰላማችሁይብዛ የሀገሬልጆች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በሰላም ለሀገራችሁያብቃችሁ ሀገራችንን ሰላምያድርግልንያረብ

    • @awelborena
      @awelborena  Рік тому +1

      ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አሚንን

  • @aumselewa2537
    @aumselewa2537 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ መሻአሏህ አሏህ ያሀፍዚክ የመወደዉ ሱራ ቀልብ እርጥብ ነዉ የሚያረገዉ አሏህ የቁራን ባለቤቷች ያርገን ያረብ

  • @hayu-yaulji
    @hayu-yaulji Рік тому

    አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኳን ሰላም መጣህ አወል ወድሜ ማሺ አላህ ማሺ አላህ 🌹🌹🌹 ሰላምህ ይብዛ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንንም ሰላም ያዴርግልን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችንን

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁበጣም ደስ የሚል ቆይታነበረንጉዞ ወዴፉት💪
    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ

  • @tube760
    @tube760 Рік тому

    አሠለማሊኩም ሠላም እንደትናችሁ በያለንበት የአላህ እዝነት አይለየን ሀገራችንንም ሠላም ድርግልን

  • @tube760
    @tube760 Рік тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ

  • @fatumawollo
    @fatumawollo Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @lubetuber
    @lubetuber Рік тому

    አሰላምአይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን አወሌ ጠፍተህ ነበር እንኳነ ደህና መጣህ ማሻአላ ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 Рік тому +1

    Awel endet neh wondme bertalign abate ena bekinnet endemamer ene demriyalew ena bekinnet melishidn amesegnalew bro