#ሳሪ #እና #ኢክራም# ለተሰደቢዎች# መልክት #አለቻው ኢክራም #በኮሜንታታሮች# ሰባብ #ተመምኩኝ ስራ #አቆምኩኝ# አለች#

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 28

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 16 днів тому +1

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ በርች ውዴ አሪፍ ቆይታ ነበር ግን ለምን ይሳደባሉ🙄

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 16 днів тому +1

    አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህሌን በሪቺ አይይይ የኘ ሰው የሰውን ቀሰም መሰበር አንደኘ ነው

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 16 днів тому +1

    አሠላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እሙ ልቦና ይስጠን

  • @sadamu
    @sadamu 16 днів тому +1

    አህለን ውድ የሰው ወሬ መስማት የለባትም😢 አላህ ያሽራት

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 16 днів тому +1

    አህለንወዴዋ በረች ለታመመ አላህ ያሽርው ያነብ በደት ሁነን ምንም አይካን😢

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 16 днів тому +1

    😢😢😢ኢክሩ አይዞሽ የኔ ደርባባ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ😢

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 16 днів тому

    ሠላም ሠላም ኡም እኳን ደህና መጣሽ ኢክሩ ፈጣሪ አፊያ ያርግሽ #ሸር

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh 16 днів тому +1

    አሰላሙ አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ሰላም መጣሽ እሙየ በርችልኝ በጣም ታዛዝናለች እክሩ ስንት አመት ሙሉ ወረዱባት እረ ቻይ ናት እፍፍፍፍ አላህ ልብ ይስጠን ለሁላችንም

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-Tube 16 днів тому +1

    አሰለም አለይኩም ወራመቱለይ ወበራከቱ እንዴት ናሽልኝ ውድ❤❤🎉🎉🎉

  • @toltutube4319
    @toltutube4319 16 днів тому +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እሙዬ ኢክሩዬ አይዞሽ አላህ ያሽሪሽ😢😢❤

  • @slmgl37
    @slmgl37 16 днів тому

    23 beğeni benden gelsin sana eline emeğine sağlık çok güzel bir paylaşım teşekkürler

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 15 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ እሙ ስድብ ምን ይሰራል በእውነት

  • @zewdinash1587
    @zewdinash1587 16 днів тому +1

    ሰላም ሰላም ግን በጣምያሣዝናል በኮመት መሳደብ በጣምያሰጠላል🎉🎉

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 15 днів тому

    ሠላም ሽ ይብዛልኝ እሙየ እኳን ደህና መጣሽ ተሳዳቢዎች እኮ ኮፊደስ ስለሌላቸቸዉ የአስተሳሰብ ደሐ ናቸዉ❤ሰሪ ኢክራም በርቱ

  • @user-ji6ss1cz9m
    @user-ji6ss1cz9m 16 днів тому

    አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ አህለን እንኳን በደነ መጠሽ ኡፍፍፍፍ አለህ አፊያ የርገት 😥😥😥😥🌹🌹🌹🌹

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 16 днів тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እሙዬ ውዴ አይ ሚዲያ አላህ አፍያ ያድርጋት

  • @hayatuu
    @hayatuu 15 днів тому

    ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸ ኢክሩ በጣም ምሰኪን ናት ሁሉም ሰዉ የሆነች ሰተት ሲያገኙባት መሳደብ ነዉ ሰራቸዉ ምን አረገቻቸዉ ምሰኪን ናት ሰወዳት ኢክሩ❤

  • @mesi21tube
    @mesi21tube 16 днів тому +1

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ዳር ያላቹህ ሰላማቹህ እደምድር አሸዋ እደሰማይ ከዋክብት ብዝት ትርፍርፍ ይበል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ይጠብቃቹህ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን አሜን ኢትዮጵያ ለገራችን ሰላም ያርግልን

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb 16 днів тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱን አህላህ ይደረስላት 😢😢 በጣም የምታሳዝና ልጅ ናት እኮ

  • @shemistube
    @shemistube 16 днів тому

    ዋአሊኩም ስላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኮን ስላም መጣችሁ💚🌻🌻🌻🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉

  • @netsitube
    @netsitube 16 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይማራት ኢክሩን ታሳዝናለች የሰው አፍ ከባድ ነው

  • @yarab4997
    @yarab4997 14 днів тому

    ሰው በሰው ሀሜት ሆነ የሚኖረው የሀበሻ እካ ይለያል

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 16 днів тому

    EMUTIE SELAMSH ybzalgn inkwin dehna metash ihtachn berchilgn wudie ❤❤❤🙏

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 16 днів тому

    ኢክሩዬ አይዞን አለህ አፍያ የርግሽ😥

  • @amanatube11
    @amanatube11 16 днів тому

    Asalamaleykum❤❤❤❤

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-Tube 16 днів тому

    😢😢😢😢😢

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 16 днів тому

    selam.ekan.dena.mitashi❤

  • @zubeydatube2623
    @zubeydatube2623 16 днів тому

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ🌷🌷🌷🎁🎁🎁🎁🌲🌲🌲✅✅✅