ethiopia: ልብ የሚነካ የ ሹፌር ታሪክ በ ፈመዲጄ ኪንግስተን በ ከርቸሌው ወዝወዝ ኣዲስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 7

  • @DesalgnKefle
    @DesalgnKefle 21 день тому +1

    ኦሚሣዝን ታሪክ
    ይህየህወት አንድገጽ
    ባህሪነው ላሽኗፊዎች
    ብቻየሆነች ምድር

  • @hlinahlina2293
    @hlinahlina2293 5 років тому +2

    በጣም ያሳዝናል አይዞህ ወንዴም እግዚአብሔር ያፅናክ በጣም ያማል

  • @burtelaka5166
    @burtelaka5166 5 років тому +3

    ውይ በእግዚአብሔር ስንት አይነት ህወት አለ በጣም ያሳዝናል በጣም ልብ ይነካል እዉነት ህወት እንዲህ ከሆነ ብዙ መኖር በዙ መሄድ ስንፈልገን መንገድላይ ሚያቆመን ከሆነ በቀረብን እላለዉ አይዞ ወንድሜ አንተ ያየህዉ የተከፋክዉ በትላንት ነዉና ነገ ሌላ ቀን የነጌ አምላክ ታሪክን ይለዉጥ ዘንድ እፀልይላለዉ በመጨረሻም ኪንጎዬ እንኳን ደና መጣቹ ብዙ ጊዜ ስትጠፉብኝ ያለፍትን ታሪኮች ደጋግሜ የሰማዉ ዛሬላይ ደረስኩ አትጥፉ እላለ በታላቅ አክብሮትና ሰላምታ(ዋናዉ አንተ እራስህን አረጋጋ በእግዚአብሔር እለምንካለዉ በእውነት ከባድ ነዉ ለምሰማዉ ለኛ እራሱ ከብዶና የክብደቱ ይህል ይቀልላል ፈጣሪን ጠይቅ ነገ የተሻለ ህወት ለመኖር ይህንን ማለፍ አለብ የማያልፍ ቀን የለም ለነገ ልጆች ምርጥና ጥሩ አባት ትሆናለ ህወት ይቀጥላል ማናችንም ከሞቱት ጋር አልቀርንም አይዞ ሌላ አግብተ ሌላወልደ ለመኖር ያንተ ጥንካሬ ያስፈልጋል በናት ቸሩ መዳኒያለም አብሮ ይኑር

  • @nerdosbilisummaa2726
    @nerdosbilisummaa2726 4 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍ ያማል ያማል እኔም ለይ ደርሶብኛል ክረምት ነበር በገበው በአንድ ወር ከሰል አቃጠጥየ በር ዘጋው 5 ደቂቃ ሰልቆይ አዙሮኝ ወደኩ ከዘን በኋለ የተፈጠረውን አለቅም ልቱን ሙሉ በሌ ህይወቴን አትርፏል ከፈጠር በተች

  • @بندرالمطيريالمطيري-ي4ح

    ማሬያልፋንአይዛህለበጎነዉ

  • @makibaesubalew5072
    @makibaesubalew5072 4 роки тому

    ላዺስ አንተን ድምፅ ለመስማት የማልዞበትየለ
    ማብሪያ ማጥፊያላይ አረ ኡኡ በቃ የድምፅክ ተማራኪነኝ እዴት ላግኝክ ድምፅክ የልቤን ትርታ ቀጥ ያረጋታል