ወግዳይት Wegdayit | ሽሮላት Shirolat
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- #wegdayit #Tirumuzika #meedorecords #choochoopromotions
Artist: Wegdayit
Music Producer and Mixing - Laeke
Mastering -Kenny Alen (E.A.R.S )
Executive Producer: Guta Wakuma Chimsa
Creative Director: Maranata Tegegne
Director and Photographer: Yonas Tadesse
Art Direction and Head Stylist: Kevo Abbra
Costuming and Assistant Stylist : Rim Negash
Set Design : Yazmina Abdulkadir
Animation : Yeabsra Jetli
Graphic Design and Digital Marketing: Aura
#TiruMuzika #Wegdayit #ChooChooPromotions #MeedoRecords
© Meedo Records
---------------------------------------------------------
Follow Wegdayit
Instagram: ....
Facebook: www.facebook.c....
TikTok: www.tiktok.com....
Twitter: we....
Telegram: t.me/wegdayit
Who are you? I just discovered your music and I'm absolutely blown away! It's a masterpiece. I can't stop playing these songs. Amesegnalehu, your music deserves to be heard by everyone!!!
እንደዚም ለካ ይዘፈየን ነበር 🙌
Can't pick a favorite song out of your album... they're all lit 🔥 keep it up !!!
በጣም እንጂ! 😍
እናቴን ትለያለህ , ምን ስትል አማርኛን እንደዚህ ተራቀቅህበት , you give lesson to this generation about አማርኛ !! ❤❤👏👏
በቅኔ የተሞላው የወግዳዊት ሽሮላት የተሰኘው ሙዚቃ ግጥም
ስንት ህብረ ቃል አገኛችሁ?
፩. ህብረ ቃል - ሽሮ የሚበላ
ሰም - ሽሮ ምግቡን የሚበላ፣ የሚመገብ
ቅኔ - ጾም አፍርሶ የሚበላ፣ የሚመገብ
ሽሮላት
ሽሮ የሚበላ
ሽሮ የሚበላ
ለገሊላ ተማምነው ደግሰው አንድ እንስራ ጠላ
ከሙሉ ድግሱ ቆንጥር ለአመሉ
ለሹሞች አለቃ ለንጉስ ሰውዬ
የቀረውን ማኛ ሰጡት ለሰርገኛ
ሽክ ብሎ ላዩት ላሉት ነው መልከኛ
ደጋሽ ቀለብ አጣ
የቀረውን ማኛ ሰጡት ለሰርገኛ
ሽክ ብሎ ላዩት ላሉት ነው መልከኛ
ደጋሽ ቀለብ አጣ
የድግሱም እመቤት ጭንቅ ጥብብ ሲላት
ውሃን በጋን አስሞላና ወይን ጠጅ አረገላት ቀይ
የድግሱም እመቤት ጭንቅ ጥብብ ሲላት
ውሃን በጋን አስሞላና ወይን ጠጅ አረገላት ቀይ
ብርክ በቃላት ብርክ በዜማ
ሽሮ ዝማለች ከበሮ ሲደቃ
ታላቅ ታናሽ ስጋ ጥሎ በገበታ
ሽሮ የሚበላ
ብርክ በቃላት ብርክ በዜማ
ሽሮ ዝማለች ከበሮ ሲደቃ
ታላቅ ታናሽ ስጋ ጥሎ በገበታ
ሽሮ የሚበላ
ሽሮ የሚበላ
ሽሮ የሚበላ
ሽሮ የሚበላ
ኧረ ኩሉን ማን ኳለሽ
አይ
ኩሉን
ኩሉን
ማን ኳለሽ
አይ
እኔም ሳልጠራ ሰተት በደግ ሰው አመሀኝተህ ብላ
ከሙሉ ድግሱ ቆንጥር ለአመሉ
ለሹሞች አለቃ ለንጉስ ሰውዬ
የቀረውን ማኛ ሰጡት ለሰርገኛ
ሽክ ብሎ ላዩት ላሉት ነው መልከኛ
ደጋሽ ቀለብ አጣ
የቀረውን ማኛ ሰጡት ለሰርገኛ
ሽክ ብሎ ላዩት ላሉት ነው መልከኛ
ደጋሽ ቀለብ አጣ
የድግሱም እመቤት ጭንቅ ጥብብ ሲላት
ውሃን በጋን አስሞላና ወይን ጠጅ አረገላት ቀይ
የድግሱም እመቤት ጭንቅ ጥብብ ሲላት
ውሃን በጋን አስሞላና ወይን ጠጅ አረገላት ቀይ
ኧረ ኩሉን ማን ኳለሽ
አይ
ኩሉን
ብርክ በቃላት ብርክ በዜማ
ሽሮ ዝማለች ከበሮ ሲደቃ
ታላቅ ታናሽ ስጋ ጥሎ በገበታ
ሽሮ የሚበላ
ብርክ በቃላት ብርክ በዜማ
ሽሮ ዝማለች ከበሮ ሲደቃ
ታላቅ ታናሽ ስጋ ጥሎ በገበታ
ሽሮ የሚበላ
ሽሮ የሚበላ
ሽሮ የሚበላ
ሽሮ የሚበላ
tank u bro
እናመሠግናለን
You're welcome @@WarriorSpiritEthiopia
🙏@Tadewosyohanes
“ታላቅ ታናሽ ስጋ ጥሎ በገበታ
ሽሮ እሚበላ”
💥🏆
Thanks for saving our Ears 🙌This is A Masterpiece
Nice one don't forget me with that haircut bruh 👌
what a breakthrough.. congrats
Chlliger sound ✌️🙂
👍
በጣም ጥሩ ሙዚቃ 🔥
Outta this world !!!
Shiro is my fav and this song is so addictive, whenever I eat shiro, I keep playing this piece❤
Hits Different 😮💨🔥
What 😮😮😮😮 are yeha lij yeleyal anbesa new
err mesmat maqom alchalkum musicawochen.megerm album,migerm xemret,megerm sera nw yamexahelen. enamesegenalen
What a album
Yooooooo! I discovered this song by Kassemasse
What a flow
Love this ❤
Magna music😂😂❤❤❤
🔥🔥🔥
ደጋሽ ቀለብ አጣ አባቴ ይመች
የድግሱም እመቤት ጭንቅ ጥብብ ሲላት
ውሃን በጋን አስሞላና ወይን ጠጅ አረገላት ቀይ
👍
can someone tell me what Wegdayit mean. i love this guy
የዳዊት ወግ የዘፋኙ ስም ዳዊት ነው። ዳዊት የታዘባቸውና የተመለከታቸውን ወጎች(የሕይወት እውነተኛ ገጠመኝና መልኮች) እንዲኽ በጣፈጠ ዜማ ሰጠን❤
@@esseatababu6220 በጣም ነው የማመሰግነው
What a voice
Wow
ወግዬ ግጥምህ ይሞቃል ከዛም ይበርዳል እንባ እንባም ይለኛል ምን ይሻለኛል ቅኔውንም ትዘርፈዋለህ፡፡
Andegna
U just kill it young
What a sound
Semto zm
Techelaleke
Wow😂❤❤❤
What a beat
ወግዳይት መልካም እድል 🔥🔥 guys share , subscriber , Like , This need deserve more view 🌊
we are not alone
Zareko new misemaw😭
Yhe saron shero la menkat new😂
ካስማሰ ይመስላል
💌💌💌💌💌🤩🥰🥰🤩🤩🤩😍😍😍🤩🤩