Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ደጋግሜ ብሰመው አልጠግበው አልኩኝ አቤቱ ጌታሆይ አይነ ልቦናየን አብራልኝና በምስጋና ላገልግልህ
Amen yehulachininim Ayine libona yabralin.
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
Amen Amen Amen
በገና ትክክለኛ የመንፈስ ቅዱስ ዜማ መሳሪያ እንደሆን በአንተ እና በአባቶቻችን አየሁ...ውስጤን፣ ሰላሜን የሚሰጠኝ ሁኖ አግኝቸዋለሁ።
በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። ምን አይነት ድንቅ ግጥም፣ ድንቅ ዜማ ፣ ድንቅ በገና አደራደር፣ ድንቅ ድምፅ ነው። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይስጣቹ። ወንድማችን አቤል ዝማሬዎችህ ሁሉም ድንቅ ናቸው ሰውን ወደ ንስሀ እና ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ይመራሉ። በርቱልን። ብዙ እንጠብቃለን። ጸጋውን ያብዛላቹ።
This is a Master Piece 👏ራሴን እንዳይ ያደረገኝ መዝሙር
ላንዴ እስከ ወዲያኛው ያንን ሰው ባረገኝ ያችንም ሴት በሆንኩ ላልወጣ ገብቼ ላልመለስ በሔድኩ ምነው እርሱን በሆንኩ ያን የቀኝ ወንበዴ እመስለው ላንድ ቀን ባየው በመንገዴ ለመስረቅ አይደለም ንብረት ለመቀማት አልያም ለመዝረፍ ህይወትን ለማጥፋት በዚያ መንገድማ ከእርሱ ብበልጥ እንጂ መች ከርሱ አንስና እኔን ታውቀኝ የለ የወንበዴ አለቃ የኃጢያተኞች ዋና አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ መምህር
እፁብ ድንቅ ዝማሬ ❤ ጌታ ፀጋውን ለኛ ጥቅም ሲል ያብዛልህ 🙏🏻 ለገጣሚውም ጥበብን ያጎናፅፈው። በእውነት ፀሎት ነው የሁላችንም ህይወት የሚዳስስ ፀሎት።
ግሩም ነው አቤሌ.! ተባረክ ወንድሜ !
🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የብገና ዝማሪ መላክትን ያስማልን አሜን 🙏🤲❤🤲❤🤲❤🙏
በእውነት ቃል የለኝም ብቻ መንፈሴ ሐሴት አድርጋ በውስጤ ሰላም ሰፍኖ በሐሴት ነው ያዳመጡኩት መነሻ መታደል ነው የሂወት ቃልን ያሰማልን ቸሩ መድሐኒአለም ፀጋውን ያብዛልህ ወየይኔ መታደል🙏💚💙💙💙💙
አሜን የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን
@@abelbegenaአሜን አሜን አሜን የኔ ሰው አክባሪ ትትናህን አይቶ ነው አባቴ ይህንን የመሰለድምፅ የሰጠህ ከዚ በላይ የምታገለግልበትን እዴሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ 🙏💙💚
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወድማችን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘ዝማሬዎችህ በጣም ድንቅ ናቸው 🙏🙏የማይጠገቡ መንፈሲን ነው የሚያድሱት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏q
ውብ ጥልቅ ግጥምውብ ስል ድምፅነፍስን የሚያሸፍት መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ ከልብ እናመሰግናለን
ድንቅ ዝማሬ ግሩም መልእክት እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏻
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን::
ቃለሕይወትን ያሰማልኝ መምህሬ🥰🥰🥰🥰
ገጣሚ ዘማሪው አቀናባሪ ግሩም ነው ብዙ ጊዜ አዳመጥኩት አቤት ሲጣፋጥ መምህር አቤላ እናመሰግናለን❤❤❤
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ወዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን ወንድማችን የልበ አምላክ የቅዱስ ዳዊትን ሀብትና ጸጋ በረከት ያድልኽ !በዕድሜ በጤና በቤቱ ያጽናልን ያቆይልን ይጠብቅልን 💙✝️💜
እድሜ ጤናውን አብዝ ይስጥልኝ ዘመኑን ጭንቅ ብሎኝ ይህው በገናዬን እያደመጥኩ ማርያምን እባዬ ይፈሳል የምወደውን ወድሜንሂዳር ሰላሳ ማታ ነው ያጣውት አመቱ ሲደርስ ልቤ ሰላም አጣ ፈራሁ ድንገት ስለሆነ እስካሁን አላመኑኩም ገብረ ፃዲቅ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስበቡት ነብስ ይማር እያላችሁ🙏😭😭😭
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክቡር ወንድማችን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
አምላከ ቅዱስ ዳዊት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡ውዱ መምህራችን” ምድራችን በበገና ዝማሬ ከጭንቀቷ እድትፈወስ ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበትን የሠሎሞንን ጥበብ የቅዱሳን አምላክ አድሎ በእድሜ በጤና ያኑርልን፡፡
በስመአብ ምን አይነት ዝማሬ ዉበቱ ሁለመና በደስታ የሚያላብስ በምድር ሆና ሰማይን የሚወስድ ጥኡም ዝማሬ በጣም ዉብ መልእክቱ እጅግ የተለየ ደስ የሚል እመብርሀን በምልጃዋ ትጠብቅህ አቤል
ኡፍፍፍፍፍ ቀኑን ሙሉ ስሰማው ዋልኩኝ መንፈስ ያድሳል እባክህ አባቴ ከቤትህ አታውጣኝ ድንቅ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ❤🙏
የመንፈስ ቅድስ መዝሙር ስሰማው ልቤ እርፍ 😢🌹🕊
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ አቤል ።ነብስ የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልህ ።
በዝማሬህ ነፍሴ እያረሰረስክ አይኖቼ ውስጥ አደክ!🙏🙏🙏 አሜን አሁንም ማደግህ በሁሉ ይገለጥ🙏🙏🙏 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን። ከአውደ ምህረቱ አንጣህ🤲🤲🙏
የእግዚዓብሔር የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው፤ ለዘማሪ ወንድማችን የተሰጠው ስጦታ እጅግ ይገርማል!! የአገልግሎት እድሜክ ያርዝምልን🙏🙏🙏❤❤❤
Zemenh bebetu ylk Wendmachin🙏🙏🙏
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን!!
መምህር ዲያቆን አቤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።መንግሥተ ሰማያት ያውርስልኝ።እግዚአብሔር በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅ።በሞገስ በጸጋ ከአንተ ጋር ይሁን ።
አመሰግናለሁ ፍቄ
ደጋግግሜአዳመጥኩት እማይሰለች መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ
በመዳኒ ዓለም ስንቴ መላልሼ እንዳምጥኩት ዝማሬ ምልእክትን ያሰምልን😇😍🙏🏻 በእውነት ዳ/ን አቤል ተባረክልን!
ለገጣሚው ቃለ ሕይወት ያሰማልንእጅግ ጥልቅ ግጥም ነው!💞🙏ለዘማሪውም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በእውነት የሕይወት ቃል የሆነውን ያሰማህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን 😢😢😢😢 ድንቅ ነው የሁልጊዜ መፅናኛ መማፀኛ ይሆነናል
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
ከተለቀቀ እስካሁን ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረኩ በጆሮ ብቻ አይደለም በልብ የሚደመጥ መዝሙር (ጸሎት) ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ዝማሬ መላክትን ያስማልን ነብስን የሚያለመልም የበገና መዝሙር እኔስ መቼ ይሆን እንዲህ ፈጣርዬን የማመስግነው በእኔ ሀጥያተየሙ አንደበት😢😢
አጥንት የሚያለመልም የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋ ላይ ፀጋ ጨማምሮ ይስጥህ ተባረክ ወንድማችን ብዙ ዝማረዎችን ካንተ እንጠብቃለን 🙏
እእግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ :ዝማሬ መልኣክት የስምዓልና
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ 🙏🙏🙏ጎልጎታ ቀራንዬእለተ አርብ ተዘከረ ነእንደ ፍያታዊ ዜማ።።።።።።።።። ዝማሬ መልአከት ያሰመልን 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን. ያገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫❤❤❤
ሰብስክራብ እንዲያደርጉ እናነሳለን የለን ለመስጠት አቅማችን ይህ ነው ማጋራትማ የወዴታ ግዴታ ነው በርቱ እናንተም
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህር ድንቅ ዝማሬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንድ ቀን እንደዚ ልብ የሚነካ እንድዘምር ፈጣሪ እባክህን ለዚ ፀጋ አብቃኝ!!!! ዝማሬ መላእክት አሰማልን!!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ፀጋዉን ለዘላለም ይስጥሕ ፈጣሪ ድንቅ የሆነ ጥበብ ነው የሰጠህ!! 🙏🏽🙏🏽
ኡፍፍፍፍፍ ምን እላለሁ አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ላንዴ ላልመለስ እስከወዲያኛው ላልወጣ ገብቼ ላልመለስ በሄድኩ።ይህስ የሁሌ ምኞቴ ነው እንደ ቅዱስ ጸውሎስ እንደ ዘማዊትዋ እንደዚያ ወንበዴ ፍጹም ተቀይሬ ፍቅርህ ገንዘብ አርጎኝ ላልመለስ በሄድኩ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤
በእውነቱ ድነቅ ጥበብ መምህር ዝማሪ መላእክት ያሰማል የስንቱ የእኔ መሰል ጠማማ ህይወት እደተቃና።
ለዘመሩት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤ለገጠሙትም ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜንልብን ያሳርፋል
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የመጀመሪያ ቀን ስሰማው ለመጨረስ አቅም አጣሁ ልቤን ሰበረው ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😢ኣምላኬ ሆይ ልቦናዬ ኣንተ ብቻ እንድያይ ኣብራልኝ 3ቀን ሙሉ ነዉ ያዳመጠኩት በስመኣብ 😢
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤሎ ደግሜ ደግሜ ብሰማው የማይጠገብ መዝሙር ሁሌም እግዚአብሔር ያኑርህ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ነፍስን የማርስርስ እፁብ ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን💞🙏💞⛪💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምህራን...እኔ በአንተ የተነሳ ሙሉ ዓመቱን ሁሉ በገና ነው የምሰማው..እግዚአብሔር ቢፈቅድ በእጆችህ እማራለሁ ። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፣ ለአንተ የሁለጊዜ መሻቴ ነው መምህር።
እንኳንስ አጥንትን እሚያለመልም ርቱዕ አንደበት ተሰጥቷችሁና ልባችንን በዝማሬ ረትታችሁት! በገናውን መደርደር እምትችሉ እህት ወንድሞቻችን ምን ያህል እድለኞች ናችሁ!!በዜማና ግጥሙ በዝማሬውም ለምታገለግሉ ሁሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ኑሩልን።
ምናለ እኔን ላንተ ብቻ እንዲያድር ልቤን ብታበራ 😢😢😢😢😢😢
ያንን ሰው ባረገኝያቺንም ሴት በሆንኩ❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእዉንት ልብን ሰርስሮ የሚገባ ጥዑም ዝማሬ😢😢😢😢😢😢
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን ወንድሜ ቃላት አጣሁ ላአተ የተጨነቀን ያዘነን ልብ ያጽናናል ዝማሬዎች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልክ አባቴ ❤🍃🍃🍃🍃🍃🍃💐💐💐💐💐💐💐💐🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ልብን የሚነካ የምመስጥ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
ጥዑም ዝማሬ ወንድሜ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ አምላከ አበው
በስላሴ ቃልም የለኝ 😭😭 እራሴን እዳይ አደረገኝ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤላ የቅዱስ ዳዊት በረከተ ጸጋን ያልብስህ።
ለሁለቱም መምህሮቻችን (ለገጣሚውም ለዘማሪውም) ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤❤❤
ዝማረ መላእክት ያሰማልን ብእውነት 😢🌹
እጅግ ግሩም ዝማሬ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
Wndmachi Egziabhre rejim edmey ktena ystlen ❤❤❤❤❤❤❤❤
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን መምህር በቤቱ ያፅናክ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ አይለይክ ❤❤❤
አጥንትን የሚያለመልመውን መላእክት ዝማሬ ያሰማህ መምህር
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እስቀከመጨረሻው ያጽናልን
ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክቱን ዝማሬ ያሠማልን!
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን
እጹብ ድንቅ ዝማሬ ተባረክ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 😢😢😢እኔን ታውቀኝ የለ ስንቴ እንዳቆሰልኩህ 😢😢ወየውልኝ ለኔ 😢የአብርሃም አምላክ ለንስሀ ቁርባን ያብቃን አሜን
መምህር!ስለ እውነት በጣም.....!!!!!ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ወንድማለም!!!!!
ጌታዬ ሆይ እወድሀለው።ይቅር በለኝ ስምህን በስራዬ ላጎደፍኩት እኔንድል እንነሳ ዘንድ ሀይልህን ስጠን እርዳን ደግፈን ይቅር በለን።
እንዲህ ሲሆን ጥሩ ነዉ ዉስጥን የሚያነጋግር ወደ አምላክ የሚያስጠጋ ወደ ንስሃ የሚጠራ መዝሙር ።ዝማሬ መላእክትን በረከተ ሰማዕታትን ይስጥልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በረከተ ቅዱስ ዳዊት ይህድር በላዕሌከ
ዝማሬ መለአይክትን ያሰማል ።
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤
Leabde eskwedyagawe 😢 amen ,abetu geta hoye sente akiselkuhe 😢😢😢yekere belge ftage eseratene 😢 aye zende ewedalkue 🤲🏽🤲🏽🤲🏽👆🏽👆🏽👆🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽😭
Besmam abelo wendme zmare melaikt yasemaln betam desylal tsegawn yabzalh
Tnx fasika
ከበገና መዝሙር ውጭ እንዳላዳምጥ አድርገህኛል 🙏
ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከቅዱስ ዳዊት በረከት ያድልክ ጸጋውን ያብዛልክ🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ተባረኩ።
_እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ ወንድማችን ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ አሜን_🤝🌹በእውነት ለወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን🌷🕊️😢😢😢
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መ/ር😢🙏
የሙዚቃ መሳርያው ቅንብርና ከአንተ ድምፅ ጋር ሲዋሃድ የሚገርም ጣዕመ ዜማን ይደመጣል። በሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ከተዘመሩት ሲወዳደር ይበልጥ ውበት እንዲኖረው አድርገኸዋል። በጣም እንደሚያመሰግኑህ እተማመናለሁ! በርታ!
ቃለ ሕይወትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን!ትክክለኛ ግጥሙ ወንጌል፣ ዜማው ያሬዳዊ ፣ በገናው የዳዊት ስርዓት ነው። ይብለን ነው እንደህ ነው መዝሙር መዝሙር ፀሎት ነው መዝሙር ምስጋና ነው መዝሙር ወንጌል ነው። ብርቱልን!ለእኛም ለሰሚዎቹ ማሰወተዋልና ጥበብን ያድለን!
ፀጋው ያብዛልክ ግሩም የንሥሀ መዝሙር❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬዎችን መንፈስን ያድሳል ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ መምህር ፀጋህን ያብዛው ኣሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእዉነት ፀጋ በረኩቱን ያብዛላችሁ በቤቱ ያኑራችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ዝማሬ ደዊትን ያሰማልን የበገና መዝሙር መንፈስን ነው የሚያድሰው መስታወት ነው ራስን ያሳያል
ደጋግሜ ብሰመው አልጠግበው አልኩኝ አቤቱ ጌታሆይ አይነ ልቦናየን አብራልኝና በምስጋና ላገልግልህ
Amen yehulachininim Ayine libona yabralin.
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
Amen Amen Amen
በገና ትክክለኛ የመንፈስ ቅዱስ ዜማ መሳሪያ እንደሆን በአንተ እና በአባቶቻችን አየሁ...ውስጤን፣ ሰላሜን የሚሰጠኝ ሁኖ አግኝቸዋለሁ።
በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። ምን አይነት ድንቅ ግጥም፣ ድንቅ ዜማ ፣ ድንቅ በገና አደራደር፣ ድንቅ ድምፅ ነው። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይስጣቹ። ወንድማችን አቤል ዝማሬዎችህ ሁሉም ድንቅ ናቸው ሰውን ወደ ንስሀ እና ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ይመራሉ። በርቱልን። ብዙ እንጠብቃለን። ጸጋውን ያብዛላቹ።
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
This is a Master Piece 👏
ራሴን እንዳይ ያደረገኝ መዝሙር
ላንዴ እስከ ወዲያኛው
ያንን ሰው ባረገኝ ያችንም ሴት በሆንኩ
ላልወጣ ገብቼ ላልመለስ በሔድኩ
ምነው እርሱን በሆንኩ ያን የቀኝ ወንበዴ
እመስለው ላንድ ቀን ባየው በመንገዴ
ለመስረቅ አይደለም ንብረት ለመቀማት
አልያም ለመዝረፍ ህይወትን ለማጥፋት
በዚያ መንገድማ
ከእርሱ ብበልጥ እንጂ መች ከርሱ አንስና
እኔን ታውቀኝ የለ
የወንበዴ አለቃ የኃጢያተኞች ዋና
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ መምህር
እፁብ ድንቅ ዝማሬ ❤ ጌታ ፀጋውን ለኛ ጥቅም ሲል ያብዛልህ 🙏🏻 ለገጣሚውም ጥበብን ያጎናፅፈው። በእውነት ፀሎት ነው የሁላችንም ህይወት የሚዳስስ ፀሎት።
Amen Amen Amen
ግሩም ነው አቤሌ.! ተባረክ ወንድሜ !
🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የብገና ዝማሪ መላክትን ያስማልን አሜን 🙏🤲❤🤲❤🤲❤🙏
በእውነት ቃል የለኝም ብቻ መንፈሴ ሐሴት አድርጋ በውስጤ ሰላም ሰፍኖ በሐሴት ነው ያዳመጡኩት መነሻ መታደል ነው የሂወት ቃልን ያሰማልን ቸሩ መድሐኒአለም ፀጋውን ያብዛልህ ወየይኔ መታደል🙏💚💙💙💙💙
አሜን የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን
@@abelbegenaአሜን አሜን አሜን የኔ ሰው አክባሪ ትትናህን አይቶ ነው አባቴ ይህንን የመሰለድምፅ የሰጠህ ከዚ በላይ የምታገለግልበትን እዴሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ 🙏💙💚
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወድማችን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘ዝማሬዎችህ በጣም ድንቅ ናቸው 🙏🙏የማይጠገቡ መንፈሲን ነው የሚያድሱት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏q
ውብ ጥልቅ ግጥም
ውብ ስል ድምፅ
ነፍስን የሚያሸፍት መዝሙር
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ ከልብ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
ድንቅ ዝማሬ ግሩም መልእክት እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏻
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን::
ቃለሕይወትን ያሰማልኝ መምህሬ🥰🥰🥰🥰
ገጣሚ ዘማሪው አቀናባሪ ግሩም ነው ብዙ ጊዜ አዳመጥኩት አቤት ሲጣፋጥ መምህር አቤላ እናመሰግናለን❤❤❤
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ወዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን ወንድማችን የልበ አምላክ የቅዱስ ዳዊትን ሀብትና ጸጋ በረከት ያድልኽ !በዕድሜ በጤና በቤቱ ያጽናልን ያቆይልን ይጠብቅልን 💙✝️💜
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
እድሜ ጤናውን አብዝ ይስጥልኝ ዘመኑን ጭንቅ ብሎኝ ይህው በገናዬን እያደመጥኩ ማርያምን እባዬ ይፈሳል የምወደውን ወድሜንሂዳር ሰላሳ ማታ ነው ያጣውት አመቱ ሲደርስ ልቤ ሰላም አጣ ፈራሁ ድንገት ስለሆነ እስካሁን አላመኑኩም ገብረ ፃዲቅ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስበቡት ነብስ ይማር እያላችሁ🙏😭😭😭
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክቡር ወንድማችን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
አምላከ ቅዱስ ዳዊት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡ውዱ መምህራችን” ምድራችን በበገና ዝማሬ ከጭንቀቷ እድትፈወስ ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበትን የሠሎሞንን ጥበብ የቅዱሳን አምላክ አድሎ በእድሜ በጤና ያኑርልን፡፡
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
በስመአብ ምን አይነት ዝማሬ ዉበቱ ሁለመና በደስታ የሚያላብስ በምድር ሆና ሰማይን የሚወስድ ጥኡም ዝማሬ በጣም ዉብ መልእክቱ እጅግ የተለየ ደስ የሚል እመብርሀን በምልጃዋ ትጠብቅህ አቤል
ኡፍፍፍፍፍ ቀኑን ሙሉ ስሰማው ዋልኩኝ መንፈስ ያድሳል እባክህ አባቴ ከቤትህ አታውጣኝ ድንቅ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ❤🙏
የመንፈስ ቅድስ መዝሙር ስሰማው ልቤ እርፍ 😢
🌹🕊
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ አቤል ።
ነብስ የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልህ ።
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
በዝማሬህ ነፍሴ እያረሰረስክ አይኖቼ ውስጥ አደክ!🙏🙏🙏 አሜን አሁንም ማደግህ በሁሉ ይገለጥ🙏🙏🙏 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን። ከአውደ ምህረቱ አንጣህ🤲🤲🙏
የእግዚዓብሔር የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው፤ ለዘማሪ ወንድማችን የተሰጠው ስጦታ እጅግ ይገርማል!! የአገልግሎት እድሜክ ያርዝምልን🙏🙏🙏❤❤❤
Zemenh bebetu ylk Wendmachin🙏🙏🙏
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን!!
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
መምህር ዲያቆን አቤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።መንግሥተ ሰማያት ያውርስልኝ።
እግዚአብሔር በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅ።በሞገስ በጸጋ ከአንተ ጋር ይሁን ።
አመሰግናለሁ ፍቄ
ደጋግግሜአዳመጥኩት እማይሰለች መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ
በመዳኒ ዓለም ስንቴ መላልሼ እንዳምጥኩት ዝማሬ ምልእክትን ያሰምልን😇😍🙏🏻 በእውነት ዳ/ን አቤል ተባረክልን!
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
ለገጣሚው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እጅግ ጥልቅ ግጥም ነው!💞🙏
ለዘማሪውም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በእውነት የሕይወት ቃል የሆነውን ያሰማህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን 😢😢😢😢 ድንቅ ነው የሁልጊዜ መፅናኛ መማፀኛ ይሆነናል
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
ከተለቀቀ እስካሁን ደጋግሜ እየሰማሁት ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረኩ በጆሮ ብቻ አይደለም በልብ የሚደመጥ መዝሙር (ጸሎት) ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ዝማሬ መላክትን ያስማልን ነብስን የሚያለመልም የበገና መዝሙር
እኔስ መቼ ይሆን እንዲህ ፈጣርዬን የማመስግነው በእኔ ሀጥያተየሙ አንደበት😢😢
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
አጥንት የሚያለመልም የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋ ላይ ፀጋ ጨማምሮ ይስጥህ ተባረክ ወንድማችን ብዙ ዝማረዎችን ካንተ እንጠብቃለን 🙏
እእግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ :ዝማሬ መልኣክት የስምዓልና
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ 🙏🙏🙏
ጎልጎታ
ቀራንዬ
እለተ አርብ
ተዘከረ ነ
እንደ
ፍያታዊ ዜማ።።።።።።።።።
ዝማሬ መልአከት ያሰመልን 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን. ያገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫❤❤❤
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
ሰብስክራብ እንዲያደርጉ እናነሳለን የለን ለመስጠት አቅማችን ይህ ነው ማጋራትማ የወዴታ ግዴታ ነው በርቱ እናንተም
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህር
ድንቅ ዝማሬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
አንድ ቀን እንደዚ ልብ የሚነካ እንድዘምር ፈጣሪ እባክህን ለዚ ፀጋ አብቃኝ!!!! ዝማሬ መላእክት አሰማልን!!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ፀጋዉን ለዘላለም ይስጥሕ ፈጣሪ ድንቅ የሆነ ጥበብ ነው የሰጠህ!! 🙏🏽🙏🏽
ኡፍፍፍፍፍ ምን እላለሁ አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ላንዴ ላልመለስ እስከወዲያኛው ላልወጣ ገብቼ ላልመለስ በሄድኩ።ይህስ የሁሌ ምኞቴ ነው እንደ ቅዱስ ጸውሎስ እንደ ዘማዊትዋ እንደዚያ ወንበዴ ፍጹም ተቀይሬ ፍቅርህ ገንዘብ አርጎኝ ላልመለስ በሄድኩ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
በእውነቱ ድነቅ ጥበብ መምህር ዝማሪ መላእክት ያሰማል የስንቱ የእኔ መሰል ጠማማ ህይወት እደተቃና።
ለዘመሩት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
ለገጠሙትም ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
ልብን ያሳርፋል
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የመጀመሪያ ቀን ስሰማው ለመጨረስ አቅም አጣሁ ልቤን ሰበረው ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😢ኣምላኬ ሆይ ልቦናዬ ኣንተ ብቻ እንድያይ ኣብራልኝ 3ቀን ሙሉ ነዉ ያዳመጠኩት በስመኣብ 😢
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤሎ ደግሜ ደግሜ ብሰማው የማይጠገብ መዝሙር ሁሌም እግዚአብሔር ያኑርህ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ነፍስን የማርስርስ እፁብ ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን💞🙏💞⛪💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምህራን...እኔ በአንተ የተነሳ ሙሉ ዓመቱን ሁሉ በገና ነው የምሰማው..እግዚአብሔር ቢፈቅድ በእጆችህ እማራለሁ ። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፣ ለአንተ የሁለጊዜ መሻቴ ነው መምህር።
እንኳንስ አጥንትን እሚያለመልም ርቱዕ አንደበት ተሰጥቷችሁና ልባችንን በዝማሬ ረትታችሁት! በገናውን መደርደር እምትችሉ እህት ወንድሞቻችን ምን ያህል እድለኞች ናችሁ!!
በዜማና ግጥሙ በዝማሬውም ለምታገለግሉ ሁሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ኑሩልን።
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
ምናለ እኔን ላንተ ብቻ እንዲያድር ልቤን ብታበራ 😢😢😢😢😢😢
ያንን ሰው ባረገኝ
ያቺንም ሴት በሆንኩ
❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእዉንት ልብን ሰርስሮ የሚገባ ጥዑም ዝማሬ😢😢😢😢😢😢
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን ወንድሜ ቃላት አጣሁ ላአተ የተጨነቀን ያዘነን ልብ ያጽናናል ዝማሬዎች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልክ አባቴ ❤🍃🍃🍃🍃🍃🍃💐💐💐💐💐💐💐💐🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ልብን የሚነካ የምመስጥ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
ጥዑም ዝማሬ ወንድሜ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ አምላከ አበው
በስላሴ ቃልም የለኝ 😭😭 እራሴን እዳይ አደረገኝ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤላ የቅዱስ ዳዊት በረከተ ጸጋን ያልብስህ።
ለሁለቱም መምህሮቻችን (ለገጣሚውም ለዘማሪውም) ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤❤❤
ዝማረ መላእክት ያሰማልን ብእውነት 😢🌹
እጅግ ግሩም ዝማሬ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
Wndmachi Egziabhre rejim edmey ktena ystlen ❤❤❤❤❤❤❤❤
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን መምህር በቤቱ ያፅናክ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ አይለይክ ❤❤❤
አጥንትን የሚያለመልመውን መላእክት ዝማሬ ያሰማህ መምህር
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እስቀከመጨረሻው ያጽናልን
ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክቱን ዝማሬ ያሠማልን!
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን
እጹብ ድንቅ ዝማሬ ተባረክ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 😢😢😢እኔን ታውቀኝ የለ ስንቴ እንዳቆሰልኩህ 😢😢ወየውልኝ ለኔ 😢የአብርሃም አምላክ ለንስሀ ቁርባን ያብቃን አሜን
መምህር!
ስለ እውነት በጣም.....!!!!!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ወንድማለም!!!!!
ጌታዬ ሆይ እወድሀለው።ይቅር በለኝ ስምህን በስራዬ ላጎደፍኩት እኔን
ድል እንነሳ ዘንድ ሀይልህን ስጠን እርዳን ደግፈን ይቅር በለን።
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
እንዲህ ሲሆን ጥሩ ነዉ ዉስጥን የሚያነጋግር ወደ አምላክ የሚያስጠጋ ወደ ንስሃ የሚጠራ መዝሙር ።ዝማሬ መላእክትን በረከተ ሰማዕታትን ይስጥልን
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በረከተ ቅዱስ ዳዊት ይህድር በላዕሌከ
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
ዝማሬ መለአይክትን ያሰማል ።
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤
Leabde eskwedyagawe 😢 amen ,abetu geta hoye sente akiselkuhe 😢😢😢yekere belge ftage eseratene 😢 aye zende ewedalkue 🤲🏽🤲🏽🤲🏽👆🏽👆🏽👆🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽😭
Besmam abelo wendme zmare melaikt yasemaln betam desylal tsegawn yabzalh
Tnx fasika
ከበገና መዝሙር ውጭ እንዳላዳምጥ አድርገህኛል 🙏
ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከቅዱስ ዳዊት በረከት ያድልክ ጸጋውን ያብዛልክ🙏
እናመሰግናለን ለሌሎች ሼር በማድረግ አበረታቱን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ተባረኩ።
_እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ ወንድማችን ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ አሜን_🤝🌹
በእውነት ለወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን🌷🕊️😢😢😢
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መ/ር😢🙏
የሙዚቃ መሳርያው ቅንብርና ከአንተ ድምፅ ጋር ሲዋሃድ የሚገርም ጣዕመ ዜማን ይደመጣል። በሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ከተዘመሩት ሲወዳደር ይበልጥ ውበት እንዲኖረው አድርገኸዋል። በጣም እንደሚያመሰግኑህ እተማመናለሁ! በርታ!
ቃለ ሕይወትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን!
ትክክለኛ ግጥሙ ወንጌል፣ ዜማው ያሬዳዊ ፣ በገናው የዳዊት ስርዓት ነው። ይብለን ነው እንደህ ነው መዝሙር መዝሙር ፀሎት ነው መዝሙር ምስጋና ነው መዝሙር ወንጌል ነው። ብርቱልን!
ለእኛም ለሰሚዎቹ ማሰወተዋልና ጥበብን ያድለን!