1500 ዶሮ ምን ያህል ካፒታል ለ3 ወር ያስፈልጋል? ለስልጠና ለዶሮ ግዢ ያማክሩን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 11

  • @KaleabHabtu-yg9si
    @KaleabHabtu-yg9si Місяць тому +1

    እናመስግናለን ወንድሜ
    በቤታችን አነስተኛ ዶሮ ለምናረባ ሰዎች
    የቤት ተረፈ ምርት ለምሣሌ እንጀራ ዳቦ ምናምን ብንመግባቸው ምን ችግር ይኖረዋል
    ለእንቁላል ጣይ ዶሮዎች

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  Місяць тому

      በዛ ኛው ሳምንት ላይ መልሼልካለው

  • @astermekonnen9340
    @astermekonnen9340 5 місяців тому +1

    ስላም አደማ ላይ መስራት የቻላለ (ሞቃታማ ስለ ሆነ ብዬ ነው)❤❤ጥሩ መራጃ ነው ❤❤

  • @user-rd9fh6qu7z
    @user-rd9fh6qu7z 3 місяці тому +1

    ወጭዉ ገባዲነዉ

  • @KibruKebede-kb4xp
    @KibruKebede-kb4xp 5 місяців тому

    ❤❤❤እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ምርጥ መረጃ ነዉ እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የእኔ ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ሰዉ ይመስለኛል አሁን እኔ100 ዶሮ አለኝ ግን እንቁላል የማስረክብበት ቦታ አጣሁ ምን ይሻላል የሆነ ነገር በለኝ

  • @MeieseOlte
    @MeieseOlte 3 місяці тому

    አርባ ምንጭ ቅርንጫፍ ብኖር

  • @user-sj4us6pk4u
    @user-sj4us6pk4u 3 місяці тому +1

    የሚበሉትስ በቀን 1500 Doro Enkulali Setilu

  • @astermekonnen9340
    @astermekonnen9340 5 місяців тому +1

    በኬጂ ሲራለኝ