Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መሥክዬ ምርጥ ነው በጣም ነው እሚያፀዳውውው እህቴ ተባረኪ
መስኪ የኔ መልካም እንኳን በስላም መጣሽ
Thank you so much meski
Abo tebarekilegn inem tekrobign askemichew neber ahun satbew indet yamral thank you betam
እናመስግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you😍😍😍
መሲዬ 🙏
Thank you 😘😘😘
እናመሰግንለን
Thanks MY LAIKE 😉👍
Welcome Meski
አመሰግናለው
Tnx
አንደኛ 1th አይቸ እመለሳለሁ
Eshi Yene konjo
መሲ በጣምነውየማመሰግንሽ ገላገልሽኝ
ተበረክ ዉዴ 😘
መስኪዬ የበለዘውንም ያካትታል???
thank you meski
Meskiy koy be fery matb ayecalim?
እናመሰግናለን ማርር የኔም ብር አለኝ ቆይ አትቦዋለሁ
መሲ እባክሽን የወርቅማጠቢያ አሲድ ስሙን ልትነግሪኝ ትችያለሽ
❤❤❤
ምርጤ የሳሙናውን ስም ብነግሪን ማለት እቃ ማጠቢያ ብዙ አለ ፌሪ / ጅፍ ይሆናል?
ሳሙና ፍረ ሳሙናነው እኔ በካል ማለትም በአችቶ አጠበ በጣምነው የጦቀር
ስሙ ምድነዉ እባክሽ
Beknnet Enzamed
እኔ የነበረኝ 18ካረት ነበር ከረሩ ልክ እንደ መዳብ ሆነብኝ እንዴት ላፅዳው ሎሚ አይነካውም ብለውኛል
እባክሽን የፊት ፀጉሬ በጣም ደቀቀ የምታውቂው ካለሽ ንገሪኝ
በቅርቡ እሰራለሁ ቻናሌነረ ሰብስክራይብ በማድረግ ተከታተይ ውዴ
Meski Promot Adrgilgn
እሆቶቸ ዋነውነገር የብርማፅጃ በአመድ መዘፍዘፍ ነው ወላሂ ሞክሬዋለሁ በጣምነውሚያምረው
የልብስ የፈሳሽ ሳሙና ብጠቀምስ ለወርቅ ያበላሸዋል
መስኪየ እዴት ነሽ እስኪ ወርቅ ስንገዛ ትክክለኛ ወርቅ ባህሪን 21 ካረት መሆኑን በምን መለየት እንችላለን እምታቄው ነገር ካለ በዚህ አንድ ቪዲዮ ብትሰሪልን ምክንያቱም አረብ አገር እራሳችን ወጥተን ለመግዛት እናቀውም ሰው ግዙልን ብለን ብር ስንሰጥ ደግሞ ብዙ እየተጭበረበርን ነው እና ከቻልሽ መስኪየ እራሳችን እድንገዛ ብታሳየን
አርቦቹጋር ውጪ
እነመስግናለን እህት እኔ በጣም ነበር የቆሽሹት ምን ላርገው እያልኩ ነበር ግን አላብስውም ግን ይቆሽሻል
እርድ እጥጥ ላይ ወይም በሶፍት አድርገሽ ወርቆችሽን ጠቅልልአድርገሽ አስቀምጪው ውበቱ እዳለ ሆኖ ይቀመጣል አይቀየርም
መሲዬ የኔ ቆጀ
ዋው መስኪ እኔ በሎሚና በአመድ ነበር የማውቀው ይኤም ጥሩ ዘዴ ነው እናመሰግናለን
no
ሳሙናውን ለምን በደንብ አታሳይንምም ምንድንነው ስሙ መሲ የሳሙናው
Gold Love ማንኛውም የእቃ ማጠቢያ ሳሙና ይሆናል
😘😘😘😘😘😘😘😘😘👏👏👏👏👏👏👏👏
እሽ ክሎሮክስ ነክቶብኝ ነውና እንዴት ማስለቀቅ እንችላን እዳታልፊኝ እውቀቱ ካለሽ ክሎሮክስ ነክቶ ጠቁሮብኝ ነው
እኔም እዳች ሆኖብኛል መፍትሄ አገኝሽለት ወይ
እናመስግናለን በርቺ ቅመም እኔ ስንቱን ጣልኩት ሲጠቁር ብር አደለም ቆርቆሮ ነው የሸጡልኝ እያልኩ
ሱሱ ሀላሏን ጠባቂ Susu ሱሱ ላሀላሏ ታማኝ Susu ክክክክክክክክክክክክክክ
እኔምነኝ አይ አለማወቅ አልመልሰው ነገርሆነብኝ
ይመችሺ አቦ ወላሂ ቀለበቴ ሥራ ሥሠራ ጠቁሮብኝ ነበርን አሥጠልቶኝ አልጥለው ባሉካው ይገለኛል😜😜
ክክክክ
ሲጄምር ሙስሊም ከሆንሺ ቀለበት ሃራም ነው።።።
አይገርምም ያስቀመጥኩት የወርቅ ቀለበት ከ3 አመት በዋላ ሳየው ጠቁሮ አገኘውት ልጥለው እያልኩ ነበር
ማይመሰል ነገር
እኔ የማዳምን አጥብላታለው
ክክክክክክ
😂😂😂😂
Down kills everything. Even mesquites, flys ants everything.

Gold Love
ማንኛውም የእቃ ማጠቢያ ሳሙና ይሆናል