Best frienዴን አፈቀርኳት❤️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • እኔ ልፍቅር አልተፈጠርኩም በቃ

КОМЕНТАРІ • 673

  • @user-id9ow5rc8i
    @user-id9ow5rc8i Рік тому +184

    የሴት ና የወድ ጓድኛ በሰእስልማናችን ክልክል ነው

    • @user-gz7vx5hv5v
      @user-gz7vx5hv5v Рік тому +5

      አይሠሙም አላሕ ሒድያ ይሥጣቼዊ

    • @tena9047
      @tena9047 Рік тому +1

      ማለት ግን ፍቅረኛሞች መሆን አይቻልም ነው?

    • @user-gz7vx5hv5v
      @user-gz7vx5hv5v Рік тому +16

      @@tena9047 አዎ በእሥልምና አይፈቀድም አንድ ወድ አንድን ሤት ከወደዳት ለትዳር ከተመኛት ቀጥታ ቤተሠቦቿን ነዉ ሊያናግር የተፈቀደለት አደለም ሊተቃቀፍ ይቅርና ዉዴ ፍቄሬ ማለት አይቻልም

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 Рік тому +9

      በናተ ምን ያልተከለከለ አለ ሰውን አትውደዱ የሰው ደስታ አያስደስታችሁ ተብላችሁ ተረግማችሁ የለ የእውነት እኔ ግርም ይለኛል እንኳን አደረሳችሁ ነፍስ ይማር እወድሻለሁ ወዘተ ማለት አትችሉም እኮ ልክ እንደ ሴጣን ሴትን ብቻ ነው መልካም ነገር የማይወደው

    • @user-gz7vx5hv5v
      @user-gz7vx5hv5v Рік тому +12

      @@eyerusalem9504 ያመጅኑን ሥለኛ ሐይማኖት አይመለከታችሑም እዴናተ ሣንጋባ ድቃላ መዉለድ ገላ መሸጥ የለም ለናተ ነፍሥ ይማር

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Рік тому +241

    አላህን ፍሩ ከኒካ በፊት መተቃቀፍ መጨባበጥ። አይፈቀድም ሀጅ ነብይ ሴት ሀጅ ነብይ ወንድ አይቀራረብም

    • @HN-rs9fv
      @HN-rs9fv Рік тому +1

      ሳህ እኔ ግን ለይችም መዎቅ ከበደኝ ሁሉም አንድ ነችው አለህ እደያ ይሲጠን

    • @UMAbdelah
      @UMAbdelah Рік тому +1

      @@HN-rs9fv አሚን ያረብ እህቴ

    • @SsSs-ic8qm
      @SsSs-ic8qm Рік тому +9

      ሀጅ ነብይ ሳይሆን አጅነብይ በሚል አስተካክይው

    • @UMAbdelah
      @UMAbdelah Рік тому +1

      @@SsSs-ic8qm መርሀባ ጀዛኪላህ ኸይር ሰብ አርጊኝ ምክርሽ ያስፈልገኛል

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 Рік тому +2

      ጀላፎዎች በያቸው

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 Рік тому +80

    ወላሂ እያለ ቀልድ የለም ብቻ አላህ ያጣምራችሁ ❤

  • @seidoumer6410
    @seidoumer6410 Рік тому +23

    ወላሂ ደስ የምትሉ ጥንዶች ይወጣችሁዋል አላህ አንድ ያድርጋችሁ እና ደግሞ አትቸኩል ፍቅር ተስፋ አይቆርጥም በግዜ ሂደት የሚሆን ነገር ነው

  • @የወሎዋቀበጥ-ቐ7የ
    @የወሎዋቀበጥ-ቐ7የ Рік тому +28

    ነብዩ ሰለሏህ አለይሂ የኔ ያልሆነችን ሴት በጀ ተምነካ አናቴ በወስፊ ቢበሳ ይሻለኛል ብለዋል ስለዚህ ሙስሊም እህት ወድሞቸ ያለኒካ እሴት ጋር አትጨባበጡ

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ Рік тому

      ሰለላሁ አሊሂ ወሰለም አላህ ሂዲያ ይስጣቸዉ ወዴት እየዱነዉ ደሞ ወድሜ ነህ አላለችም ከሀጅነብይ ጋርመዋል መጨረሻዉ ይህነዉ ደሞ ሰሞኑ ፋሽን አድርገዉታል

    • @user-gz7vx5hv5v
      @user-gz7vx5hv5v Рік тому

      ሠለላሑ አለይሒ ወሠለም

    • @ekrammuktar6902
      @ekrammuktar6902 Рік тому

      S.a.w

    • @aminaahmed-zz9dj
      @aminaahmed-zz9dj Рік тому

      ሰለሏሁ ወዐለይሄ ወሰለም ትክክልልል

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Рік тому

      ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Рік тому +19

    ለምን እኔን አፈቀርከኝ የድንጋጤ መልስ ሴት ልጂ ካልተግደረደረች ደስ ስለማይል ነው ተስፍአ አትቁረጥ ነቄ በል አሚሮ❤❤

  • @madina3096
    @madina3096 Рік тому +43

    አሁን ግዜው የ ፋኖና የሴቶች ነው ድል ለኛ ፍቅር ወደ ወንዶቹ አይኑን ዙሮ ቀረ እልል😅😂❤❤

  • @ነፍጠኛዋአማራድልለፋኖ

    የኔ ህይወት 2አመት ሙሉ ወንድሜ የምለው ሠው ልክ እንዳንተ አፍቅሬሻለሁ ብሎ እርፍ😅 አሁን ይሔው 3 አመታችን ኒካ ካደረግን እኔ ዱባይ እሱ ሣውድ ❤❤❤❤ በቅርቡ ልንገናኝ

  • @fatmaussn
    @fatmaussn Рік тому +9

    ባድግዜ እሽልትልህ አትችልም ምክናየቱም ለሷድገት ሣታሥበዉ ሥለነገርካት ደጋግመህ ተረጋግተህ ሥሜትህን አሥረዳት እሽ እደምትልህ ተሥፋ አለኝ በአላህ ፍቃድ❤

  • @user-ko8tf1kc3u
    @user-ko8tf1kc3u Рік тому +22

    ምርጥ ወንድ ወላሂ ፍቅርህን በእንድህ ሁኔታ መግለጥህ ራሱ ሊያኮራህ ይገባል ፍቅር ለአፍቃሪው ስቃይ ነው ለተፈቃሪው ደግሞ ልክ የተመልካች ያክል ነው አሚርየ ና በትዕግስት ጠብቅ የፍቅርህን መላሽ ሳታፈቅርህ ቀርታ አይመስለኝም እኛ ሴቶች ስንቅደረደር እሚያፈቅርንን ሰው እናጣለን እናም ልትቅደረደር ነው አብሽር ወንድሜ!!!!

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 Рік тому +15

    አላህ በሀላል መንገድ ያገናኛችሁ ❤

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Рік тому +20

    ማሻአላአህ ምትሉ በሀራም ቦታ ላይ ምላሳቸሁ ይቁረጠው ኢሻአላአህ

    • @Ethiomidya
      @Ethiomidya Рік тому

      ኪኪኪኪኪ❤

    • @yigremlema-3740
      @yigremlema-3740 Рік тому

      😀😀

    • @duniaalsham2610
      @duniaalsham2610 Рік тому

      😂😂😂😂😂

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer Рік тому

      እንገናኝአላላትምአፈቅርሻለሁነዉያለዉበሀላልአስቦሊሆንይችላል

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Рік тому

      @@3TOybaYemer እና መተቃቀፈ ሀላል ነው ኢያልሽ ነው ገለቴ?

  • @wollo133
    @wollo133 Рік тому +10

    አፉቀው እና ልቤን እያመመኝ ነው አላለም 😂😂😂😂😂ተመልካች አገኘን ብላችሁ ባትቀልዱብን ምን አለ

  • @efuyegala1736
    @efuyegala1736 Рік тому +18

    ልጅቷ ድራማ ብትሰራ ያዋጣታል ድምፆ አክቷ አንደኛ😂❤❤❤

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 Рік тому +4

    አይዞህ ተረጋጋ ትረዳሀለች እኔም ወንድሜ ስል የነበረዉንነዉ ያገባሁት አራት አመታችን ከተጋባን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vh9xe1fe2v
    @user-vh9xe1fe2v Рік тому +2

    ሳይህ ያጎቴየን ልጂ ትመስለኛለህ ልክ እደማቅህ ነው ልቤ ድግጥ የሚለው እና አይዞህ መቅደርደር የሴልጂ ወግ ነው እውነት ፍቅር ተያዘህ ተስፋ አትቁረጥ አላህ ነው ያጣምራቺሁ በሀላል ሁለታቺሁም ቆጂየ ናቺሁ

  • @honeytube8922
    @honeytube8922 Рік тому +4

    ሙስሊም ወጣቶች ተው ግዴላችሁም እትጃጃሉ ድናችሁ የሚያዛችሁን ታዘዙ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Рік тому +3

    የሀላል ፍቅር የአላህ ስጦታ ነው ግን እንደዚህ ለብቻችሁ ሁናችሁ ሲቀጥል ፍቅረኛ ምናምን መነካካት የለም
    ከተዋደዳችሁ ተሎ ወደትዳር ግቡ በሀላል ወንድም እና እህቴ አላህን እንፍራ

  • @Munera-fj2jr
    @Munera-fj2jr Рік тому +6

    አይዞክ የኔ ወንድም በትዕግት ጠብቃት አስበ ትመለሰለች❤❤

  • @SemiraAhmed-n3d
    @SemiraAhmed-n3d Рік тому +7

    አሚረየ አብሽር አላሕ በሐላል መገድ ያገናኛችሁ ❤❤

  • @tatariwa98
    @tatariwa98 Рік тому +9

    ጌታዬ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን አላህ ይህዲኩም ፕራክ እየተባለ ወላሂ እያላችሁ ልክ ባታልፉ ምናለበት

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 18 днів тому +1

    አላህን ፍሩ ፍቅረኛ ብሎ ነገር የለም ከተዋደዳችሁ ወደ ትዳር ቀጥታ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Рік тому +15

    እውነት በጣም ከባድ ነው እኔም ይሄ ነገር ገጥሞኛል😢😢😢😢 እጅግ በጣም ከባድ ነው ተረጂው እህቴ እውነተኛ የኔ ታሪክ ነው

    • @tsehaydesaleyin-ql7kr
      @tsehaydesaleyin-ql7kr Рік тому

      😢😢አይዞክ ወንድሜ አው አለ እንደ እህት እንደ ወንድም ከተባባሌን ቦሀላ የምቀየር ስሜት የምር ባንቴ አልተጀመረም ከባድነው አስባ መልስ ልትሆን ትችላለች ግዜ ስጥ ፍቅር ታጋሽ ነው 😢

  • @ኡሙመስኡድቲዩ
    @ኡሙመስኡድቲዩ Рік тому +3

    እድህ አይነት ቻናል ላይ የመዳም ቅመሞች ባንገኝ አሪፍ ነው ከዛችኛዋ ፍቅረኛየ ተለይቸ አለኮ ዚና ዝሙትን በራስህ አድበት እደስራህ እየገለጽክልን ነው. ከአጂነብይ ሴትጋ እየተላፍህ የኢትዩ ባህል ክሸሪአ ውጭኤጭ

  • @BruttyAbate-me8bx
    @BruttyAbate-me8bx Рік тому +5

    ወላሂ እያሉ ቀልዲ ምን ያህል ዋጋ ያሰከፍላል ያውቃሉ አላህን ፊሩ

  • @muhammedmuhamned798
    @muhammedmuhamned798 Рік тому +9

    አላህ ያጣምራችሁ ❤❤

  • @mitikuabush1714
    @mitikuabush1714 Рік тому +7

    በጣም ጀግና ነክ በናትሽ እሺ በይው

  • @sarahmhomd6269
    @sarahmhomd6269 Рік тому +11

    ዲራማዉ ደስስ ይላል ቀጥለበት😂😂

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e Рік тому +2

      ያልደረሰበት ብዙ ይላል😢

    • @fuigfuif6189
      @fuigfuif6189 Рік тому

      😂😂😂😂😢😢

  • @online-sf1ee
    @online-sf1ee Рік тому +8

    ኘራንክ ነው ምትለው ቃለ ምልልሳቸው ራሱ የተጠና ነው
    መቼስ ካሜራውን አላየችውም አይሉን
    ምንም ባታውቅ ለምን ካሜራ አስፈለገ ትል ነበር
    ሲቀጥል ካሜራው በድብቅ አይደለም
    የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому +1

      አው አሁንየመጣ ፍሺንሁኖል

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 Рік тому +1

    ምድረ ዱርዬ ሁላ አላህ ወደ ቀልባችሁ ይመልሳችሁ የምን ቤስት ፍሬንድ ነው በእስልምና ውስጥ

  • @Ethiomidya
    @Ethiomidya Рік тому

    ተውት እነስሱስ ባለማወቅ ወይም ባለመማር ሊሆን ይችላል እደዚህ እየተጨባበጡ ከአጂ ነብይገር የሚላፉት ሴቶቹም ወንዶቹም አብዛሀኛውን የሀገራችን ማህበረሰብ ስለድኑ እውቀት የለውም አንዳንድ አላህ ካዘነላቸው ሰወች በስተቀር
    እኔ ግረም የሚለኝ በዚህ በኮመንት ማሻአላህ ጎበዝ እያሉ የሚያበረታቱት ናቸው እሚገረሙኝ አያቁም አልል ሁሉም ማሻአላህ እየተማረነው እድሜ ለመዳም ዋይፋይ የአይንም የእጁም የአፍም እግርም ዝሙት አለ ልንጠነቀቅና ልናስብበት ይገባናል እህቶችየ ፍቅረኛ ማለት በእስልምና አይታወቅም እራሳችሁን አስከብሩ

  • @umumeriyem
    @umumeriyem Рік тому +10

    ❌❌❌❌ አላህ ፍሩ በቃ እንዲሆንን ያአላህ አንተው በእዝነትህ

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 Рік тому +2

    አረ ፍቅሩን ተቀበይው አያት ንፁ ፍቅር ማግኜት መታደለነው ።መፈቀርም መፈቀርም መታደል ነው በዛ ላይ ሁሌታቹም ሙስልም ናቹ አያት ፍቅሩን ተቀቀይው ይፈጠራል ።ፍቅሩን የማትቀበይ ነገረ ብኖረ አንቺ የምታቅው ሴት ከሆኔች እሱ አፍቅሯት የተዋት ከሆኔ ብቻ ነው ካል ሆኔ ተቀበይው ጨረሻሎ🤔✊😍

  • @papatube-uq1ub
    @papatube-uq1ub Рік тому +1

    ትወና ከ 100% ለኔ 45%በጊዜ ሂደት መስረታዊ የትወና ትማራላቹ

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-Tube Рік тому +4

    አሰለም አለይኩም ወራመቱለይ ወበራከቱ አብሽር ታስፈ በአለህ አይቆራጥም ታስፈ አትቁራጥ ፍቅር ያታግለል መጫራሻው ያምራል❤😢

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ

    የዘንድሮ ሴቶች ምርጥ የገባቸዉ ናቸዉ ዘንድሮ የኛ ተራ ነዉ ወንዶችን ማስለቀስ ክክክክክክ እኔ አአላልኩም🤫🤫🤫

  • @fatmatube8375
    @fatmatube8375 Рік тому +6

    ግን ወንዶችን በንፁህ ሰንቀርባችሁ ወደ ፍቅር የምትቀይሩት ነገርሰ እኔም 10አመት የማውቀው ከወድሜ የማሰበልጠው አፈቅርሻለሁ ብሎ እርፍእረ ወንዶች እንተሳሰብ ተው ግን

    • @Rehmamare3026
      @Rehmamare3026 Рік тому +2

      ሲጀመር ወንድን ልጅ ጓደኛየ ወንድሜ ብሎ መቅረብ አያስፈልግም ምክንያቱም በዲናችን የለም

    • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
      @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ Рік тому +1

      እኔም ጓደኛዬ ብዬ ባሊዘዉም በገጠር ቁራአንን የሚያቀራን ጎሮቤታችን አለ በአላሠብኩት አጋጣሚ ሴቶቹ ሲያቀራቸዉ በመሀል ተጣሉ እና ላስታርቅ ብዬ ጣልቃ ገብቼ 7 አመት እያወራን ነበር አልኸምዱሊላህ ሁለታችንም በጥቂቱ ዲናችንን ስለምናቅ እሱም ሴቶች ቀና ብሎ አያይም ነበር እንዴት እንደተቀራረበን ባላወቅነዉ መንገድ ዝም ብለን ማዉራት ጀመርን አሁን ላይ ደፍሮ አፈቅርሻለሁ ሳይሆን አንድ ሰዉን ነበረ የትዳር የምትሆነኝ ሴት ፈልግልኝ አለኝ ሀሳብሽ ንገሪኝ ብሎ እርፍ አለ እኔ ገብቶኛል ከሚያወራዉ ነገር የእራሱ መሆኑ እኔም ደረቅ ነኝ እና ህልሜ አልተፈታም ብዬ እርፍ አልኩት ግን እወደዋለሁ ሠፈር መሆኑ ጠላሁት ምን ይሻለኛል

    • @fatmatube8375
      @fatmatube8375 Рік тому

      @@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ ማሬ ርጂም ጌዜ ካወቅሺው ከወደድሺው ከወደደሺ አግቢው እመኔኝ ምርጥ ትዳር ይሆናል ❤️

    • @fatmatube8375
      @fatmatube8375 Рік тому

      @@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ አግቢው

    • @Rehmamare3026
      @Rehmamare3026 Рік тому

      @@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ ወላሂ እንዲያውም ደስ ይላል ተጋቡ እምታውቂው እሚያውቅሽ ሀሪፍ ነው አሏህ በሀላል ያጣምራችሁ

  • @user-cz5pi5tj3b
    @user-cz5pi5tj3b Рік тому +5

    ያኢላሂ እኔ ደካማ ባሪያህ ነኝ ከዲኒያ ፈተና ከአኸራ ቅጣት ጠብቀኝ አላሁመ አሚን ያረብል አለሚን

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 4 місяці тому

      አሚን ያረበል አለሚን

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ

    እኔም ጓደኛዬ ብዬ ባሊዘዉም በገጠር ቁራአንን የሚያቀራን ጎሮቤታችን አለ በአላሠብኩት አጋጣሚ ሴቶቹ ሲያቀራቸዉ በመሀል ተጣሉ እና ላስታርቅ ብዬ ጣልቃ ገብቼ 7 አመት እያወራን ነበር አልኸምዱሊላህ ሁለታችንም በጥቂቱ ዲናችንን ስለምናቅ እሱም ሴቶች ቀና ብሎ አያይም ነበር እንዴት እንደተቀራረበን ባላወቅነዉ መንገድ ዝም ብለን ማዉራት ጀመርን አሁን ላይ ደፍሮ አፈቅርሻለሁ ሳይሆን አንድ ሰዉን ነበረ የትዳር የምትሆነኝ ሴት ፈልግልኝ አለኝ ሀሳብሽ ንገሪኝ ብሎ እርፍ አለ እኔ ገብቶኛል ከሚያወራዉ ነገር የእራሱ መሆኑ እኔም ደረቅ ነኝ እና ህልሜ አልተፈታም ብዬ እርፍ አልኩት ግን እወደዋለሁ

  • @Loveme-e1m
    @Loveme-e1m Рік тому +3

    ለማንኛውም ተዋት እቢ ካለች ተዋት እኔ አለሁልህ እኔም ስሜ ሃያት ነው ❤❤❤😂😂

  • @zadetube5759
    @zadetube5759 Рік тому

    አሁንም ብሆን ታረገግታህ አሰምነት እደዝህ ሆነሌች ብለህ አትሪቃት ምነልበት ምፈጠረዉን አለህ ነዉ የምየዉቃዉ ስለዝህ ከግዜ ቦሀለ ልትቃበልህ ትችለሌች አብሽሪ

  • @cbmksa7389
    @cbmksa7389 Рік тому +1

    قال تعالى
    كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ المَوتِ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ
    سورة العنكبوت

  • @Melaku-D
    @Melaku-D Рік тому +44

    ቆንጆ ድራማ ነው ተከታታይ ብታደርጉት የሚል ሀሳብ አለኝ 😂

  • @user-gz7vx5hv5v
    @user-gz7vx5hv5v Рік тому +7

    አኡዙ ቢላሕ ከወደድካት ቤተሠቦቿን ጠይቀሕ ኒካሕ እሠራት ሐላል ሑኑ አለዛ በዝሙት አትጨማለቁ

  • @Zackfrd
    @Zackfrd Рік тому

    ይሄን ቪድዮ ሼር ያረግሽልኝ ልጅ እጅሽ ይቆረጥ። ሂጃብ ያረገች ና የሱ መሀላ ብዛት ሳይ ደና ነገር ያለው መስሎኝ መጨረሴ 🤔🤔🤔🤔 ተውበት አርግ ብራዘር በፍቅር ስም እሚያጃጅልክን ጂኒ ወጋውት 😂😂😂😂

  • @Myen0912
    @Myen0912 Рік тому +3

    የምን ወንድሜነህ ማለት ነው ? የአጎትሽ ልጅ ብጠይቅሽ ታገቢዋለሽ እኮ😂😂😂

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 Рік тому +3

    አንቺም አፍቅሬሻል አያት ደንግጤሽ ነው እንጂ😁😁😍😍😍

  • @user-no5go5ib4t
    @user-no5go5ib4t Рік тому +1

    Gobez yene jegna hayu wendoch endi sihon new migebachew

  • @UMILOVE
    @UMILOVE Рік тому +2

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አንድ ነገር ልምከርሽ እህቴ በፍቅር የተጎዳን ልብ ዳግም ባትጎጂው ደስ ይለኛል ከወንድም በላይ ባልሽ ልሁን እያለሽ እኮ ነው በሀላል ኒካ አስራቹ አንድላይ ሁኑ አበቃ ወንድ ልጅ ሲሰቃይ ማየት አልችልም ኡፍፍ😢

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Рік тому +2

      ያያችሁት ሁሉ እውነት የሚመሥላችሁ ነገር የምርቢሆንሥ በካሜራነው የሚጠየቀው የባሠአለው አሉ ለመሆኑሙሥሊሞች ይህንያህል መውረድአይከብድም መቀለጃኘውዴ አሥርጊዜ መሀላእ አሁንሥበዛ

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 Рік тому

      በጣም

  • @biniyamgebremariam3061
    @biniyamgebremariam3061 Рік тому

    ሀቢብ ያቅምክን ሞክረካል እኔም ቤስት ፍሬንዴን አፈቅራታለሁ ግን መናገር አልችልም አንተ ግን ጎበዝ ነክ አላህ ያሰብከውን ያሳካልክ ወንድሜ👍👍👍👍

  • @neima3799
    @neima3799 Рік тому +1

    አሏህ ልቧን ያራራልህ
    በሀላል ተጋብታችሁ እንዲትኖሩ አሏህ ይፍቀዲላችሁ
    ቲክቶክ ላይ ለቅቄዋለሁ ገብታችሁ እዩ
    በመቶ ሺ ታይቷል😂😂😂

  • @banchatenaf1943
    @banchatenaf1943 Рік тому

    አሚር በጣም ነው የምወድህ ለምን መሰለህ የምወደው ልጅ አንተን ይመስል ነበር!!!!!ባሳይህ ፎቶውን ይገርምሀል!!!!!

  • @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ

    እኔ ግን አወራሯ የ ቱርክ ፊልም ሰሪዎቹን ድምፅ ኮፒ ለማንኛውም ሀያት መኩሼዋ እሽ በይው ተጋቡ እሽ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Рік тому +1

    አላአህ ይናአልኩም ደሞ ሰብስክራይብ ሳላደረጋቹሁ ለምን እደምትመጡብኝ የምን አባክ ጋደኝነት ነው አፈቀረካት አደል ሂድ አባቱዋን ወድሙዋን ጠይቅ እነሱ ይጠይቁዋት ኒካአህ እሰረ አትጃጃል

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Рік тому

    ይህ እውነት ከሆነ በስርአት መናገርና ማረጋጋት በእርጋታ ማውራት እያለ ምን ያመነቃቅራታል ወንድሜ ነህ ብላ የምታምን ከሆነ ቁጭ አድርጋ በስረአት መናገር ጓደኝነታችሁ እንዲቀጥል ማጥረክ ይቻል የለ እንዴ ፍቅር አማክሮ አይዝ በተለምዶ ወይም በድንገት የሚከሰት ድንገተኛ ክስተት ነው

  • @eyobgizachew4679
    @eyobgizachew4679 Рік тому +3

    😂😂😂😂😂😂ኸረ ሳክስ ትቀልዳላችሁ ሲጀመር አንተን የመሠለ ልጅ ጠይቋት እንቢ አትልም የየምትወደው ከሌላት በቀር

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Рік тому

      ጎን አንዳንድ ሴቶች ሰዉን ቀመልክ ትገምታላቹሁ ግን ብዙ ጊዜ ቆንጆ ወዶች አይነፉም የኔ ከዚህ ይበልጥ ነበር አፍቸዉ ቅቤ ዉሰጣቸዉ ሌላ ናቸው ጭሽ ጭሽ ሆ ተላቀቁት አልሃምዱሊላህ ሰለዚህ በዚህ አገምች ብየሸ ኖ😊

    • @fethyamohammed2326
      @fethyamohammed2326 9 місяців тому

      ​@@hilamoo928በትክክል እህቴ

  • @Nimaomar-mp4yq
    @Nimaomar-mp4yq Рік тому +2

    አላህ በሀላል ያገናኛችሁ

  • @zainb6395
    @zainb6395 Рік тому +2

    ግዜሰጣት አላህያጣምራቹ ከምንወደወጋርያኑርን

  • @seidkedir6064
    @seidkedir6064 Рік тому

    ኦ ሱብሀነሏህ ህመምህን ለመገመት ይከብዳል አላህ በሚወደዉ መንገድ አንድ ያድርጋችሁ

  • @zenebeh
    @zenebeh Рік тому

    ልጅትዋትወድሃለች ተሥፍሣትቆሪ ታገሥ ፈጣሪአድያሪጋቹዉ❤❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому +3

    ወላሂ መቀለጃ ሆነ ለዩቱብ ብር ያሳዝናል አላህ ይመልስልን ቀልባችንን😢😢😢

  • @Rab-yg7mt
    @Rab-yg7mt Рік тому +5

    አረተዉ ሙሲሊም ሴቶች አላህን ፍሩ አለባበስሽን አስተኮክይ እህቶ አላህንፍራ

  • @rahaf.8398
    @rahaf.8398 8 місяців тому

    ግን መጀማሪያ አሏህ ፍራ በሚዲያ ከሴት ልጅ እንዳዚ አትበል በጂልባብ በኔቃብ የተወባችን አፍቅር።

  • @hikmahikma5133
    @hikmahikma5133 Рік тому +3

    እውነት ከሆነ አለህ የሰካልክ😢

  • @umiseid4660
    @umiseid4660 Рік тому +1

    እምትወዳት ከሆነ ሽማግሌ ላክና አግባት እሶ ላንተ ሀጂ ነብይህ ናት አላህን ፍራ

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 Рік тому +1

    በነገራችንላይ ወንዶች አፍቅረዉ ወንዲሜ ነህ ሲባሉ አይወዱም ገጠመኝ ስላለኝ ነዉ

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel Рік тому

    ሰላምም እንኳን ደህና መጣህ አላህ ያጣምራችሁ በሱ መንገድ በኒካህ. አብሽር ደጋግመህ ጠይቃት ተስፍ ባለመቁረጥ ይሳካል

  • @AaB-p1m
    @AaB-p1m Рік тому +1

    ወድሜ አብሺረ ሢጀመረ ልጅቱ ጋጠወጥናት የጠለቀ ወድምነት ካለ ምንያመናጭቃታል ጭራሺጥፊ በሥነሥረአት እኔ እህትህነኝ ብላአተንለማጵናናትመሞከረ ሥትችል አተንእዳይከፉህ ከዝህሥሜትአሥተሣሠብ እድትረቅእደማረግ ድገትምገድላይአግኝተሀት አግብጀኝያልካትይመሥል አጨረጨረት እን እደሚመሥለኝ የሤትወጉነዉትንሺ ልግደረደረ ብላነዉጅ ካተ በላይ ወድምነትህንሣይሆን ትወድሀለይ ።

  • @EnedaleMan
    @EnedaleMan Рік тому +1

    አይዞክ ወንድሜ😮😮😢

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Рік тому

    የኔወንድም ወላሂ በጣምነው ነው ያሳዘነኝ. አላህያጣምራችሁ. ጠብቃት. ፈልጋህትመጣለች😊😊

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 Рік тому

    የኔ እህት ፍቅር የሚጀምረው እኮ በጓደኝነት ነው ይልቁንስ አስቢበት ለመሆኑ ማ ቢወልድ ማ የናትሽ ልጅ ነው ወይስ ያባትሽ ?

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Рік тому +17

    ልቤን አመመኝ አላለም አይ ወንዶች😂😂😂

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому

      ክክክክክ

    • @ghrhgf658
      @ghrhgf658 Рік тому

      ሊወርቅ መስሎኝ ነበር ክክክክክ

    • @bayubayubelet781
      @bayubayubelet781 Рік тому +1

      Kkkk widochi eko😅😅😅😅😂

    • @ethiopian7940
      @ethiopian7940 Рік тому +2

      @@ghrhgf658 አመመኝ ብለው ለምነው አሳመመው ይለቃሉ ወሬ እኮ አንደኛ ናቸው

  • @dhhfghu4979
    @dhhfghu4979 Рік тому +4

    ፍልም ነዉ በሉኝ😂😂😂

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Рік тому

    አሚር አንዳንዴ ሂወት እንደዚነው ላንተ ካላት አብራቹ ትሆናላቹ ተስፋ አትቁረጥ ውዴ

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 Рік тому

    ከሰው ሁሉ ትልቅ እራሱን ለሀቅ ዝቅ ያደረገ ነው አሰው ሁሉ ጀግና ወንጀልን የፈራ ነው

  • @alainfef176
    @alainfef176 Рік тому +1

    😢😢😢ግን. ሴት እና ወድ እደዚህ መተቃቀፍ. ይቻላል. እኔ 😢😢በዲኔ ደካማ ነኝ😢😢ግን የወድ ጎደኞቸጋር ስተቃቀፍ. ቅፍፍፍ ይለኛል😢😢

    • @Zmzm-uy1qs
      @Zmzm-uy1qs Рік тому

      አይቻልም ሀራም ነው ጭራሽ ሴትን መጨበት አይቻልም

    • @SusuSusu-ve6bu
      @SusuSusu-ve6bu Рік тому

      አይቻልም ሀራም ነዉ

  • @TthfhfRabiaaar
    @TthfhfRabiaaar Рік тому

    የወድና የሴት ጓደኛ የለውም አላህን ፍሩ ነብዩ ሰለላህ አለይህ ወሰለም ሴትና ወድ ብቻቸውን አይቀመጡም ሶስተኛው ሸይጧን ቢሆኝጀ በለዋል እና እህት ወድሜ አበይ ወድምሽ አይደለም እሱ ላች ሀጀ ነብይ ሰው ነው

  • @tgtug8371
    @tgtug8371 Рік тому +40

    ሲያምር ወንዱ😢

  • @Saadah-cs6je
    @Saadah-cs6je Рік тому

    ሀዩ አትበል ሀዩአሏህ ሱበሀነወተአላ ነው ስታቆላምጡም ተጠንቀቁ

  • @Zebu918
    @Zebu918 Рік тому +1

    ወላሂ እኔም የርቀት ዘመድ ነኝ ብሎኝ ሲመክረኝ እዲህ አትውኚ ቆፍጠን በይ ጠክሪ ሲለኝ ከርሞ አፍቅሬሽ አለው ብሎ እርፍ ብዙ ደረጃ ደርሰን ንካ አስረን አሁን አድ ቆጅዬ ልጅ ወልደናል 😂😂

  • @ekrambeshir2026
    @ekrambeshir2026 Рік тому +4

    hahaha video viral አልወጣም ሲላቹ ነዋ በዚ ሙድ የመጣቹት😂

  • @iui44i22
    @iui44i22 Рік тому +13

    ሴት ስንባል መጀመሪያ እንደዚህ እንሆናለን😅😢❤

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 Рік тому +1

    አላህ ልቦና ይስጣችሁ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Рік тому

    ሚስኪን ሲያሳዝን ምን ችግር አለዉ እደህትም እደወድምም እደሚስትም እደባልም ሁኑ ግን ወደሃላል ቀይሩት ተቀበይዉና ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢

  • @genzebyimeryimertegenu5577
    @genzebyimeryimertegenu5577 Рік тому +4

    ልቤን እያመመኝነው😂😂😂 የበላው ምግብ ሜድነው 😊😊

  • @samuelchewaka8621
    @samuelchewaka8621 Рік тому +1

    He intended to win her heart through affectionate gestures and quality time together, hoping that she would develop feelings for him organically instead of telling her directly. He wanted his actions to speak louder than his words and let her see for herself how much he cared about her.

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Рік тому +1

    አላህ በሀላሉ ያጣምራችሁ ግን ከዛ በፊት ሀራም ነው

  • @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ

    😢😢😢😢😢😢አላህ ያጣምራችሁ ወንድሜዋየ

  • @ኩንፈየኩን-ጘ8ዘ
    @ኩንፈየኩን-ጘ8ዘ Рік тому

    ኧረ በእስልምናችን ሴትና ወንድ ጓደኛ የሚባል የለም ..ሲጀመር ለፈተና ቀርበሽ መቀልቀሉን ምን አመጣዉ ኧረ አላህን ፍሩ ጓደኛ ጓኛ ስትይ አለማፈርሽ የሀራም በለጠብሽ አኡዙቢላ

  • @mesoudahmed9723
    @mesoudahmed9723 Рік тому

    አሪፍ ስክሪፕት ነው ጁሊ በደንብ ተጫውተዋለች ዋው😂😂😂

  • @fatahihAlnanv
    @fatahihAlnanv Рік тому

    አነ ግን ፍክር አለ አይመስለኝም ዋልህ አልዉኩም እጅ ምይስለክስ ምአሰምም ልብ አንጃተ ጉልባቴ የማያስብል ፍክር አላየሁም ግን ወደፊት አልቆውም እጅ 😅

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 Рік тому +2

    በኋላ ታፈቅርሀለች ተዋት ትመጣለች

  • @user-tp2cn9li9h
    @user-tp2cn9li9h Рік тому +16

    ወላሂ ሁሌም የማይገባኝ ነገር አለ እፀጉራቸዉ ላይ የሚያደርጉት ምድነዉ

    • @keymobile3913
      @keymobile3913 Рік тому

      ክክክክክክ እኔም ነኝ

    • @whatislife9216
      @whatislife9216 Рік тому +1

      አደሬ ወይም ፎጣ ነገር ይመስለኛል 😊

    • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
      @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ Рік тому

      አንድ የግመል ሻይኛ የሚመስል ፀጉር ማስያዣ አለ እሱ ነዉ በጓሮ ከመጣሽ ፎቶግራፍ አንስቼ እልክልሻለሁ

    • @ትግስተስፍይቅርባይነት
      @ትግስተስፍይቅርባይነት Рік тому +2

      እፀጉራቸው ላይ እማ እሚያደርጉት ነገር ፣ ትልቅ የፀጉር ማስያዣ አለ እሱን ነው እሚያስሩት

    • @user-tp2cn9li9h
      @user-tp2cn9li9h Рік тому

      @@ትግስተስፍይቅርባይነት እዉነት ሳያቸዉ ግርም እያለኝ እኮነዉ ክክክክ

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f Місяць тому

    ወይ ሁለታችሁም ስታምሩ ጌታን

  • @user-eh4wc6ug4e
    @user-eh4wc6ug4e 7 місяців тому

    አሏህን አትፈራውም ነገራቁጥህን ከአሏህ ፊት ስትቆም ከአንድ አማኔ አይጠበቅም اتقوا الله حيث ما كنت

  • @sadasa7244
    @sadasa7244 Рік тому +1

    ምነዉ እኔን እንዲ አፍቅሮ ሚለምነኝ ልጣ አረ ሹፈኝ😢😢

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
    @ሂባየወንድሞቸእህት2q Місяць тому

    ሲጀመር ወንድ እና ሴት ጉዋደኛ ሲሆን ይሄ መፍጠሩም አይቀሬ ነው

  • @user-kf8rg4gb6y
    @user-kf8rg4gb6y Рік тому +1

    ፕራክ ነው እውነታ ወላሂ ይላል እንዴ

  • @emu-aziza-7718
    @emu-aziza-7718 Рік тому

    ደግ አደረገችህ በጣም ተጨማልቀሀል የኢስላም ህግጋቶችን ልታከብር ግድ ነው

  • @rukitube9552
    @rukitube9552 Рік тому

    እኔምለው ፀጉራችሁ ውስጥ ምድነው እየቆለላችሁ የምትመጡት