Betoch | “ቃልኪዳን”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 381
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 381 “ቃልኪዳን ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 381
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ
ማነው እንደኔ የ 🇪🇹ሰላም አንድነት የናፈቀው 😢🙏
ጌታ ምሕረቱን ይላክልን 🙏🙏🥰
አይዞሽ ሰላም ይሆናል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ቢናፍቀን ምን ዋጋ አለው 😓😓😓😓
ናፍቆናል እህት ባየሺ ወላሂ ጪንቅላቴ ሰላም አቷል አይኔ ያለቅሳል ልቤ ሰብ ብሎል
እኔ
ይሄን ጊዜ ማለፍ የሚችለው የሚፀልይ ሰው ብቻ ነዉ ካልሆነ ከባድ ነዉ ። ንስሐ እየገባን ሁላችንም ስለ ሀገራችን መፀለይ አለብን
ልክ ነሽ
እዉነት ነዉ እህታችን 🙏
እውነት ነው
@@mariouset142 እንዛመድ ዉዴ
እውነት ነው😢❤❤
*ወለጋ ላሉ ወንድሞቻችን አላህን እንለምን*
ያ አላህ እንደ ኡማ አንተው ድረስልን
ያ አላህ የሞቱብንን የጀነት አድርግልን
ያ አላህ የቆሰሉብንን አድንልን
ያ አላህ ለሟች ቤተሰቦች ሰብሩንና አጅሩን ለግስልን
ያ አላህ በዳዮች ፣ ገዳዮች ፣ ጨካኞች ተፀጽተው ይቅርታ ጠይቀው ወደ ሰብዓዊነታቸው እንዲመለሱ አድርግልን
ያ አላህ እነዚህ የሰው አውሬዎች ባንተ እውቀት ማይሰተካከሉ ከሆነ ለሌላው አስተማሪ የሆነ ቅጣትን ቅጣቸው አሚን
አሚን ያአላህ
ዝም በሉ ኣስመሳዎች የትግራይ ህዝብ ሲ ጨፈጨፍ ግን እየሳቃቹ ነበር አሁን ለምን ወለጋ ትላላቹ የወለጋ ህዝብ ከትግራይ የበልጣል ዴ ኣስመሳዎች ካልቻላቹ ለሙሉ ኢትዮጵያ ፆሎት ኣርጉ
@@ኣዙጓልትግራይ ገደል ግቢ ሁሉም የግኚ ፍርድን አላህ ያቅርብልን
@@zdilove6134 ዝም ቢዪ ወገኛ እግዚኣብሔር እማ ገና ይፈርዳል
@@ኣዙጓልትግራይ የኔ ውድ ወረቢ እኔ ሀገሬ ወሎ ሀርቡ ነው ትግራይ ጦርነት በነበረ ሰአት አብሬ ነበር የማለቅሰው ወላሂ ለአዚም ሁሌም ነበር የማያቸው በዩቱብ የምናዝነው የሠው ልጅ በመሆኑ ነው የምናዝነው ዘር መርጠን አናለቅም
ዛሬ አልፎልኝ አንደኛ🥰ኑ የመዳም ቅመሞች ከልባችን ባይሆንም ትንሽ ፈታ እንበል ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ ላይ ለተገደሉ ወገኖቻችን😭😭😭
😭😭
ቤቶች.እግዚአብሓር.,ያክብራቹ.ሁሌም.ድምፅ.ስለምትሆኑ
ደምሩኝ 💒💜💛💚👍
እንኳን ስላም መጣቹህ ቸረ ፈጣሪያችን ስላምን ያውርድልን ሞትበቃይበለን
ደምሩኝ።።
ይችን የምታነቡ ሰላማችሁ ይብዛ
ሀገራችንን ሰላም ያውርድልን
ለሞቱት ነፍስ ይማር
በቃ ይበለን💔💔❤❤🙏
ዛሬ ደግም የእህል አይነት የሚናገር መጣዴ
ወይኔ እከ ተቀማህ
አልጨረስኩትም ልቤ ወለጋዎች ጋር ነኝ አሏህ ሰላም ለሀገራችን ያምጣልን
እኔም 😭
ሰላም ለሁላችሁም ውገኖቼ ሁላችሁም በየ ሀይማኖታችሁ።ፀሎት ላይ ጠንክሩ ሀገራችንን እና ህዝቦቻን እናድን እኛን ሰሚ ፈጣሪ ብቻ ነው ፍትህ ፍትህ ፍይህ ወለጋ ላይ ለሚያልቁ ወገኖቻችንንን
በሀገራችን የሰው ህይወት ከንብረት ካነሰ ከእረከሰ ቆዬ፤ የቸገረ ነገር!
አምላክ ሆይ እባክህን በግፍ ለሚታረዱት ንጹሀን ነፍሶች ስትል ፍርድህን አታዘግይ! 😥
እኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ ፍትህ በግፍ ለተጨፈጨፉት ንፁሀን😭😭 ልስቅ ነበር ግን እደት ልሳቅ 😭😭😭 ፍትህ እንሻለን
እንኳን ሠላም መጣችሁ ቤቶች ሠላም ለሐገራችን ፍትህ በግፍ ለተገደሉ ንፁሃን ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭
ነበር ግን ከሚበሉንና ከሚቀብሩን ከጠባቦቹ ጎን የቆሙ ይመሥላሉ ለማንኛውም የፈለገ በሰው ደም አረንጏደ አሻራ ከሚያስቀምጥ ጎን ግማሹም ደግሞ ደሙ እንደጅራፍ ከሚጮህ ሚስኪናን ጎን ቆመናል
😭😭😭😭😭
ፈስ ቶሎ ቶሎ መፍሳት ችግር አለው?
ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የሀገሬ ልጆች ሀገራችን ወገናችን ሰላም ይሁኑልን ጦርነት በቃ ይበለን ፈቅር መተሳሰብ መዋደድ ....ይስጠን ፈጣሪ።
አሜን አሜን አሜን
ፈስ ቶሎ ቶሎ መፍሳት ችግር አለው?
ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html
በወለጋ ለተጨፈጨፋት ወገኖቻችን ነፍሰ ይማርልን 😭😭😭💔💔💔ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ሻሼ ምቲ
አሜንንን ነፍሳቸዉን ይማርልን🙏😭😔
Wow
የመጀመሪያ ነኝ ዛሬ ያረብ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ማንም ማንንም አጥፍቶ ሊኖር አይችልም ና መስማማት ይስጠን
ወይ ቤቶች በሳቅ የሻሼ ነገር ደስ ስትሉ እናመሰግናለን ❤️
የቤቶችን ድራማ መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ግዜየ ነው ከመጀመሪያው አንስቼ እስከ አሁን አንድ ፓርት አልፎኝ አያውቅም ገብቼ አስተያየት ባልሰጥም ይቬ እና ማፊ በመውጣታቸው በጣም አዝኛለሁ እነሱ ማለት የድራማው ድምቀት ናቸው ሁላችሁንም እወዳችሁዋለሁ ከዚህ በተረፈ ደግሞ አገራችን ሰላም ያድርግልን
አገሬ ዞሮ መግቢያዬ ቤቴ ሰላምሽ ናፈቀኝ እኮ😭😭😭😭😭የድንግል የአዛኝትዋ የሩሩዋ ልጅ አማኑኤልዬ ሰላምዋን አምጣልኝ እባክህ እኔስ ታመምኩ ወገኖቼ እባካቹ እባካቹ በፀሎት እናስባት አገሬን
Ethiopia 🇪🇹💔😭🇪🇹በስደት እዳለን ሀገራችን ናፍቆን ሰፍ እያልን ዘርህ ማነው በማለት ህዝባችንን ጨረሱት ዋይ ሀገሬ እናቴ
ለማንኛውም እናምስግናችሗለን ቤቶች በተለይ ንፁሕ ወይም ሻሼ እና ጥላሑን ጉግሳ ዘሩ ሐይሌ May God 🙏 Bless you And your family. ኢትዮጵያ በክብር ለዘልዓለም ትኖራለች አትጠራጠር ወገኔ።
ቤቶች በጣም ነው ደስ የምትሉት 🤩🤩😍😍😘😘🥰🥰😗😙😚😊😅😁😀😆😃😄
ሻሼ ❤+አቢ ❤+ ና 💝💝ስወዳችሁ 💝💝👌ጭቅጭቃቹ 👌ውስጤ ነው
በተለይ 3ቱ እኮ ዛሬ እንዴት ደስ እንዳሉኝ
@@Lishaney3
🤣በጣም ፈታዎቼ ናቸው ጌታን 👌
ፈስ ቶሎ ቶሎ መፍሳት ችግር አለው?
ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html
ፍትህ ፍትህ ወለጋ ላይ በጅምላ ለሚጨፈጨፉት😢😢😢😢😢😢#ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ#ለደረቀ ሆድ ለጨጓራ እንዲሁም ለተሰባበረ ፀጉር ለሸሸ ፀጉር ምርጥ ነው እየገባችሁ እዩት የሀገሬ ልጆች ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ💚💛❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ቤቶች እንኳን መጣችሁ በወለጋ በግፍ ለሚታረዱት ንፁሀን ወገኖቻችን ድምፅ ኑሁእስኪ😭
የአማራ ግፍ በዛ ያረብ ግፈኞችን እድሜያቸውን አሳጥርልን ስራቸውን ንቀልልን የሴረኞችን ሴራ ለራሳቸው አርግልን የሀገራችንን ሠላም መልስልን 😭😭😭😭😭😭💔☝
የሰቀቀን ህይወት መቼ ነው ማባቃው
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ፍቅር እስከመቃብር ይሉሀል እንድህ ነዉ! ቤቶች የሳቄ ምጭ ናቹዉ ኑሩልኚ
ዛሬማ ዘርሽ በሳቅ ገደልካኝ 😂😂😂😂 ቤቶችዬ 😘😘😘😘
ና ቤተሰቤ ሁን💚💚
እግዚአብሔር,ሀገረችንንሰላምያድርግልን😭😭😭😭😭😭
ቤቶችየ እንኳን ሠላም መጣችሁ በግፍ እየታረድ ወገኖቻችን ፍትህህህህህህህህ ያአላህ ወደማን እንጩህ እረ ማነው ሠሚው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቤቶች ስለወላጋ ድምፅ ሁኑላቸው ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
አሚን ሰአድ
😢😢😢😢
በግፍ በማንነታቸው በሐገራቸው ላይ ለተሰዉት ደጉ የዋሑ ፈራ እግዚያብሔር ያለው የሐገሬ ሰው መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለመላው ለቤተሰባቸው መፅናናትን ይስጥልን!!!
ቤቶችየ እንኳዋን ደህና መጣቹህልን
አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል መልካም ዜና ያብስረን እኔስ ስራ መስራት አቃተኝ የወገኔ ሞት አመመኝ
አሜን አሜን አሜን
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚😘😘
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ማርያምን የሀገሬ ነገር የሳስበኛል አማራ አማራ መርጠን እንደተፈጠርን ተመርጠን የምንገደለው ለምን ይሆን😢😢😢😢😢😢😢
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💕💕💕
ሠላም ፍቅር ዴስታ ሳቅ ናፈቀኝ ልቤ ደምቷል አሞኛል ከምር አዝኛለው በሀገሬ በወገኔ ጉዳይ😢
እረ አሜን፫ ጌታችን አምላካች ፈጣሪያችን ሆይ እባክህን እራራልን ታረቀን ይቅርም በለን ስለ እናትህ ስለ እመብዙሃን ስለ እማምላክ ብለህ በከንቱ ከመጥፋት ከአረመኔዎች ከክፎችም ታደገን የወገኖቼም ደም እና እምባም በከንቱ እንዳይቀር አባት ሆይ ማረን ይቅር በለን እራራልን
5 ኛ ቀናቸው የተጨፈጨፉት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ህግ የለለበት ሀገር ኢትዮጲያ የኦሮሞ ምድር ዘላለም ልጅ አይውጣበት😭😭😭😭
ቲ መሀይም የኦሮሞን ምድር ከምትረግሚ ሰላም ለምኚ ቅንቅናም የት ታውቂቸዋለሽ ተራጋሚ እራሱ ይጠፋል
ፈስ ቶሎ ቶሎ መፍሳት ችግር አለው?
ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html
😏😏😏😏
አይምሮ አቻን ደከመ አካላቺንምዛለ የሰዉ ልጅ እንደቅጠል በየቀኑ ስረግፍ ያየን እኔ በልጅነቴ የሯንዳንስደት እና ጨፍጨፋ ነበር ያዬሁት አሁን የዉግኖቺ ባይኔ ያዬሁ አልቻልሁም መቋቋም ተናጋሪጂ ሰሚ የለም ፍርድ ከሰማይ ካልሆነ ዛሬ ምን ሆነ ምንስ ተፈጠረ በማለት ሰወነታቺን በሰቀቀን አለቀ ለወደቁት በጭቅ በግዞት ለሚኖሩት ፈጣሪ ይራራለቸዉ ለሞቱትም ነፍስ ይማር በቃቺሁ ይበለን ፈጣሪ ከዚህ በላይ ሰቆቃ እንዳናይ😢😢😢
አቤቱ ማረን ና ሀገራችንን
ኢትዮጵያን አስባት
አልሰማ ክፉዋን
የወገኔ ደም የወገኔ ስቃይ
ሰላሜን ነሳ ዞሮ መግቢያዬ እናት ሀገሬ ኢትዮጵዬ
ሰላምሽ ና አንድነት ናፈቀኝ
የኢትዮጵያ ልጆች የቁርጥ ቀን ልጆች እባካችሁ በየሃይማኖታቸው እንጸልይ
ፈጣሪ ይሰማናል !!!!!😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭🥺🥺🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለሰው ልጅ ዋናው ሰላም ነውና
ሰላም ለሁላችንም ይሁን በእውነት በጣም አመሰግናለሁ ተባረኩ😂😂🙄😍🤔🤣🤣🤣🤔😍😘😘❤❤👌👌
ማነው የኢትዮጲያ💚💛❤ሀገራችን ሰላም የናፈቀው ወገናችን አለቀኮ ጎበዝ😢😢😢
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💞💞💞
ሁላችንም ናፍቅናል
ፈስ ቶሎ ቶሎ መፍሳት ችግር አለው?
ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ቤቶች እያፈረሱ ነው ግን ለምን....?
Dansaadha. Continue more.....አንድ ሰው ናፈቀኝ
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች ከሳምንት ስምንት ለመድረሰም የታደለች ነብስ ሆኖል
ቤቶችየ ግን ይቅርታ እና መጀመሪያውን ተመስጨ አያለሁ መጨረሻው ግን ልብ አንጠልጥ ሁኖ ያልቃል ለምን!!!?
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አረ የሰላም ያለህ ንፁሀን ህዝብም አለቀ ወጣቱም እረፍት አጣ የአላህ ሰላም አምጣልን ግን እስከ መቸ
ያ ሰላም እንኳን ሰላም መፃህኩ 😍😍👍👍አይ ሻሽየ እና ምቴ ስታስቁ 😂
እኔ እምለው ኑፁሀን መሞት የጀመሩት ዛሬ ነው ወይስ የትግራይ የኦሮሞ የቤንሻንጉል ባጠቃላይ የቤሔር ብሔረሰቦች እንደ ሰው አይቆጠርም አሁን ለፖለቲካ ፍጆታ ለማዋል በመንግሥት የተገደሉት ብቻ ናቸው ለናንተ የተያዋችሁ መቸም ይህችን ቀን ማለፍዋአይቀሬ ነው አሁንም የአንድ ቛንቛ ተናጋሪ መርጣ የምታከብር ኢትዮጵያ እንደተቀበረችማን ይንገራቹሁ ምኔሊክን ተፈሪ መኮንን መንግስቱ ኃይለማርያም የሚዘውርዋት ኢትዮጵያ ከጠፋችቆይታለች
ሻሼን ዳሩ ባይሆን ተመላላሽ ሰራተኛ አድርጋችሁ ትተውን እጃ ቆሞቀር መሆን የለባትም እኛም የሰርግ ባህሉን እንይ ናፍቆናል
Le dirama blo now enji Bal Alat hulet lijoch alat iko
Misani badamibi bilaa waada shashe 😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👍👍👍👍👍
Thank you for officially expressing your condolence for those inhumanely massacred civiliansin Wollega. Thank you for condemning #AmharaGenocide. Respect!
ሰላም ለሀገራችን ፍትህ በወለጋ ለተጨፈጨፉት 😢😢
ወለጋ የደም መሬት እናቶች በቢላዋ እየተቀደደ ፅንሳቸው ወጣ የማይረሳ ዘመን
Very funny dream I really enjoyed watching you 🥰🥰🥰🥰🥰
Fetari Selami yadirigen 😭😭😭😭😭
ቤቶች ምርጥ ቤተሰብ ሁሌ ድምፅ የሚሆን ሚዲያ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ አይ ሻሻሽዬ 😂😂😂😂በሳቅ ገደለችኝ 😂😂
ሰላም ለወገኔ ስላም ለሀገሬ ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ ሰላምን የመሰለ ነገር የለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቤቶች እናመሰግናለን
ድሜፅ ስለሆናቹ እናመሠግናለን
ልኡል እግዛብሄር ሆይ ኢትዮጲያን ና ህዝቦቿን አድን የሀገራችንን ሰላም መልስልን የተሰውትንም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭😭😭😭
ካነቀሽ ንገሪኝ አላለም ወይ ምትኩ😂😂😂😂
🤣🤣🤣አይ ሻሼ የሊፕስቲኩ ነገርስ🤣🤣የባልዋ መሃላ ጉድ ነዉ
😂😂😂🤣🤣
ከእግዚአብሄር ጋር መሆንና በእውነት ባንድ ልብ ወደእግዚአብሄር መጮህ ይህንን ጊዜ እንድናልፍ ያስችለናል:: ተቃውሞ የስይጣን ስለሆነ ስውን መቃወም ትተንሰይጣንንና ሥራውን እየታተቃወምን በፀሎት እንትጋ::
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😓☝💔
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💞💞💞
ለሙቱት፣ነፍሰ ፣ይማር ፣😭😭😭😭☝️☝️☝️
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌷አቱ አዛኝ ነቢይ
🌷አንቱ የሁሉ በላጭ
🌷አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌷አንቱ የአደም ልጅች የበላይ ፈጥረት🌷አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌷አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌷አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌷አንቱ የነብት መደምዳሚያ
የአላህ ሰላትና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ 🌷🌷🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ🍫🍫🍫☕☕☕
ዝምታን መረጥኩ 💔😭💔😭💔😭💔⛪💔😭💔💔💔🇪🇹💔💔💔😭
ሠላም ለወጌኖቼ ወለጋ ለሞቱት ቤተሰቦቻቸው ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣቼው ለሀገራችን ምህረቱን አይለየን
People is Power Simply . ሕዝብ የመረጠው መንግሥት አላት ኢትዮጵያ። just Wayt Etheiopian People.
መርጦ አልቃሾች የሰውነት ክብር አሁን ነው የገባቹ ዋጋው ስንት እንደሆነ እስኪ ከዛ በፊት ለጠፋው ህይወት እስኪ ንገሩን
ማነው እደኔ ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ ግራ ያገባው የተምታታ ስሜት ውስጥ ያለው
Akkaan isin jalaadhu ❤❤❤❤❣💔
ፍትህህህህ ወለጋ የሚሰቃዩ እንደከብት የሚታረዱ አማራወች ፍትህህህህ😥😥
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💕💕
ላ
ኢትዮጲያ ሰላም ያድርግልን ኮሜንቶች ደስ የምትሉኝ ነገር በምትችሉት ፍትህ ፍትህ እያላችሁ ስጮሁ ባለፈዉ ለሳዑዲ እስረኞች አሁን ለንፁሀኑ ብቻ በሁሉምጋ ኮሜንት ሳይ ይህ ነዉ ስለሀገራችን በግላችንም ታዲያ ወደ ፈጣሪያችን እንጩህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንበል የንፁሀኑ ደም ይፍረድ
ፍትህ ፍትህ ወለጋ የተጨፈጨፉት ወገኖችቻችን
ቤቶች እናመሰግናለን የዜግነት ግዴታችሁን ሀዘናችሁን ስላሰማችሁን
ሰብ አርጊኝ👌👍
Ye amaranet gedetachew maletesh new? Lelelaw zega saychu zegnet yelem❌❌❌
ፈስ ቶሎ ቶሎ መፍሳት ችግር አለው?
ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html
እናመሰግናለን ቤቶችየ እግዚአብሔር ያክብርልን
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍😍
Woooooow selam le yitiyopiya hegere_
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💕💕
Eshi
አቤት መሽኮርመም ሻሽዬ😂😂😂
ለእናንተ ስል ፈልፍዬ አሳያችኋለሁ አላለችም?🤣🥰🥰🥰 ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏
Uuuu ጉድ ነው ይታዮ 🤭😁
አምላኬ ሆይ አገሬን ኢትዮጵያ ህዝቦችዋ እንደሰለጠኑ አለማት ሰልጥነው ዜጎች በሰላም ወጥተው በሰላም እንዲመለሱ የተማሩትን አገራቸውና ህዝቦቻቸው በሰለጠነ መንገድ እንዲመሩ አንተን እርዳን 🙏
ቤቶች በግፍ ወለጋ ባይ ለተጨፈጨፉት ወገኖቻችን ሀዘናችሁን በፅሁፍ ማስተላለፋችሁ? ትክክል ነው እናመሰግናለን🙏🏾
Lelelawes???
ፈስ ቶሎ ቶሎ መፍሳት ችግር አለው?
ua-cam.com/video/g7442C7WPNQ/v-deo.html
ቤቶች ያዝናኑኛል
Egnam alsaknbetm 😀😀😀😀😀
ውድ የሀገራችን ልጆች በሰው ሀገር የሀገራችን ሁኔታ የንጹሀን ሞት ያስጨነቃችሁ አይዞን ወገኔ ያልፋል በየእምነታችሁ ጸልዩ ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭☝☝☝☝
አሜን
ፍትህ ለወጋናችንለአማራ እስከመቼ 😭😭
እምወዳችሁ በምክንያት ነው 😢🇪🇹የኔ ህዝብ ወዳዶች የሀገሬ ሰላም ነፈቀኝ😢😢😢🙏🙏🙏🙏
ቤቶች እንካባደነማጣችኝ ማርጦች ፍት ፍት ፍት ፍት ፍት ላዎላገ በጣም ነው ምዎደች ምርጥ ምርጥ ቤቴች እኔ ደሞ እሪቴ ነፈቀችኝ የምር🥰🥰🥰🥰💘💘🥰💘🥰🥰💘🥰💘🥰💘🥰💘🥰💘🥰💘🥰🥰💞🥰🥰💞🥰💘🥰💘አይ ሽሹ ረሥማተቴ አላላችም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ሽሹ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቤቶችዬዬ ሻሽዬዬ💝
🤣🤣እረ ዛሬ በሳቅ አይ ሻሼ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
እኔ ሰላምናፋቆኝልወድ ያረቢ☝☝☝☝😪😪😪😪😪😪😪
ተባረኩ አሜን ጌታ ያስበን በርቱ
ፍትእ። መርጠው ሳይወለዱ ተመርጠው ለደገደሉት። ወለጋ ለተጨፈጨፉት። ለንፁአኖች ፍትእ ላማራ እዝብ ጆኖሳይድ ለሚፈፀምበት ወገኔ ያብዘመን ከወያኔ ባሰ ነብሰጡር እናት ሆዷን ቀዶ እፃን አውጥቶ የሚገደልበት ዘመን ኧሯ ወየው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንደ እንሰሳ ለሚታረዱት ወገኖቻችን 😭😭😭
አሚን ሃገራችን ሠላም ያርግልን 😭😭😭😭😭😭😭😭
Enkuwan Dena metachu wudoche Fetehe Lewegeno chiachin 😭😭😭😭
ዛሬስ አልስቅም ዉስጣ ደምታል ፍትሕ ላአማራ ሕዝብ
Shashiye😍😂😂😂😂
እረ ቤቶች ፍትህ ለወገኖቻችን ድምፅ ሁኑን ያረህማን አለቁብን
መግቢያ ላይ አስተላልፈዋል
😁😁😁won shashe zar chafistikishi
Thanks.