Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሊትል ፓሪስ ባለቤት በፀሎትዬ በጣም ምርጥ የስራ ሰው ደብረብርሃን ፒቲ ፓሪ ቁጥር አንድ ቁጥር 2 እንዲሁም ማራብ የሚባል ድንቅ መዝናኛዎች ያሳየሽን የምር ውለታሽ አለበት የደብረብርሃን ሰው ሁሌ አዲስ ነገር ባንቺ ነበር የምናየው የሚገርመው አብዱ ጀባር የሚባል ሰፈር ደብረብርሃን ኤሮቢክስ እስፓርት ቤት የመጀመሪያ ደብረብርሃን ተከፍቶ ያየነው ባንቺ ነበር ሁሌም ለአዲስ ነገር የማትሰለች ድንቅ ጠንካራ ሴት ነበረች የሚያሳዝነው ሁሌም ቤት ተከራይታ የሰው ቤት አሳምራ ነበር የምቶጣው መንግስት በግብር እና በተለያዩ ምክንያቶች ሊያሰራት አልቻለም ነበር ከ20አመት በላይ ደብረብርሃን ሳትታክት ለህዝብ ያገለገለች ድንቅ ሴት ናት አረ ምን ተወርቶ አያልቅም ሽንቅጥ የሚባል አለ ነተባለ ከአዲስአበባ እየመጡ የሚዝናኑበት ክለብ ሁላ ነበራት ደብረብርሃን ያጣቻት እንቁ ልጅ ናት ስላየንሽ ደስ ብሎናል ፈጣሪ ከዚ በላይ ይስጥሽ 🙏
wow mekdi without makeup you look good😊
መቅድየ ካለብዙ ሜካፕ እንደዚህ በተፈጥሮ ውበትሽ እንዴት እንደምታምሪ ከዚህ በፊትም ወልደሽ እያለ ነግሬሻለሁ እባክሽ ይሄን ውበት በሜካፕ አትሸፍኝው እግዚአብሔር አምላክ የሰጠንን የተፈጥሮ ውበት እንጠቀምበት ንጉስ ዳዊት እንዳለው እያንዳንዳችንን ውብና ድንቅ አርጎ ፈጥሮናል ተባረኪልኝእየሱስ ክርስቶስ ለዘልአለም ጌታ ነው
የምር ለምን ሙዚቃ አትስሪም ቁምነገር ያለው ሙዚቃ ድምፅሽም በጣም ያምራል
መቅዲ ሲያምርብሽ በሁሉ፣ ግን ከሀገር ውጭ መሆኔ አንደንዴ ያስጎመጀኛል
እኔን የናፈቀኝ የእናቴን ድብን እብድ ያለች የቁርስ ፍትፍት በቃሪያ ነው ። ከሚያቃጥል የቅሩፍንድ ሻይ ጋር 🤤🤤🤤😁
😁
መቅደስ ዛሬ ያለ ሜካፕ ታምሪያለሽ በራስሽ ቅንድብ😂
Meqedi mezenanat yamerbeshal❤
Aras mekdy eyezorech 'tikmes' yemitilu 🤩
Adress yet nw
ሰሚት የት አካባቢ ንገሩን
በጺ የደብረ ብርሃን ወርቅ ❤❤❤
የኔ ውድ እህት ስርኩቴ ትለያለሽ የሚገርም ኮሊቲ ነው ያለሽ ኖሪልኝ ❤👍🙏
መቅዲ ከፍታ ላይ ስትሆኚ ብረሪ ይልሻል መክሪው🤣
😂
ወደድኩት ቦታውን!!!! እንሄዳለን!!! ውስጣ ወስጥ ነች ግን!!! ልብ ውስጥም ስትገባ እንደዛው!!! 😹😹😹
መቅዳ ዛሬ ጭር ብለሻል😊 በዛ ላይ ብቻሽን በዚህ በሚያክል resto ውስጥ
ebs gazetegnoch bezi nuro wednet eyzoru yamarachewen meblat metadel nw
Good🥬🍔
are you
ለድሀ አይሆንም😂
አፈ ዶቄት የለመደው ጥላሸትመሠለ
ምን ሁና ነው እንደ እዚህ ግፅታዋ ይትበላሽው
የማን🤔
መቅዲን ነዋ 😅😅
No makeup
ምነው መቅዲ ባሪያነትሽ ወጣች አፍሽን ጃፑስቲክ ሊቢስትክ መቀባት አለብሽ አመድ መስልሽ ጠቆርሽ ብቻ ፋ አላልሽም
እንዳዛሬ ውብ ሆና አታውቅም።
የሊትል ፓሪስ ባለቤት በፀሎትዬ በጣም ምርጥ የስራ ሰው ደብረብርሃን ፒቲ ፓሪ ቁጥር አንድ ቁጥር 2 እንዲሁም ማራብ የሚባል ድንቅ መዝናኛዎች ያሳየሽን የምር ውለታሽ አለበት የደብረብርሃን ሰው ሁሌ አዲስ ነገር ባንቺ ነበር የምናየው የሚገርመው አብዱ ጀባር የሚባል ሰፈር ደብረብርሃን ኤሮቢክስ እስፓርት ቤት የመጀመሪያ ደብረብርሃን ተከፍቶ ያየነው ባንቺ ነበር ሁሌም ለአዲስ ነገር የማትሰለች ድንቅ ጠንካራ ሴት ነበረች የሚያሳዝነው ሁሌም ቤት ተከራይታ የሰው ቤት አሳምራ ነበር የምቶጣው መንግስት በግብር እና በተለያዩ ምክንያቶች ሊያሰራት አልቻለም ነበር ከ20አመት በላይ ደብረብርሃን ሳትታክት ለህዝብ ያገለገለች ድንቅ ሴት ናት አረ ምን ተወርቶ አያልቅም ሽንቅጥ የሚባል አለ ነተባለ ከአዲስአበባ እየመጡ የሚዝናኑበት ክለብ ሁላ ነበራት ደብረብርሃን ያጣቻት እንቁ ልጅ ናት ስላየንሽ ደስ ብሎናል ፈጣሪ ከዚ በላይ ይስጥሽ 🙏
wow mekdi without makeup you look good😊
መቅድየ ካለብዙ ሜካፕ እንደዚህ በተፈጥሮ ውበትሽ እንዴት እንደምታምሪ ከዚህ በፊትም ወልደሽ እያለ ነግሬሻለሁ እባክሽ ይሄን ውበት በሜካፕ አትሸፍኝው እግዚአብሔር አምላክ የሰጠንን የተፈጥሮ ውበት እንጠቀምበት ንጉስ ዳዊት እንዳለው እያንዳንዳችንን ውብና ድንቅ አርጎ ፈጥሮናል ተባረኪልኝ
እየሱስ ክርስቶስ ለዘልአለም ጌታ ነው
የምር ለምን ሙዚቃ አትስሪም ቁምነገር ያለው ሙዚቃ ድምፅሽም በጣም ያምራል
መቅዲ ሲያምርብሽ በሁሉ፣ ግን ከሀገር ውጭ መሆኔ አንደንዴ ያስጎመጀኛል
እኔን የናፈቀኝ የእናቴን ድብን እብድ ያለች የቁርስ ፍትፍት በቃሪያ ነው ። ከሚያቃጥል የቅሩፍንድ ሻይ ጋር 🤤🤤🤤