ባሎን ደ'ኦር ለማን ይገባል ? በማድሪድ የተሳካለቸው ቪኒሽየስ እና ቤሊንግሃም ? የአውሮፓ ዋንጫው ኮከብ ሮድሪ ? ካርቫሃል ? ያምል ? ላውታሮ ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 вер 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

КОМЕНТАРІ • 80

  • @kaleabteklu6444
    @kaleabteklu6444 Місяць тому +6

    VINI IS SPECIAL PLAYER , DRIBBLE , SPEED, GOAL, SKILL , HE IS SPECTACULAR PLAYER

  • @Burakzack
    @Burakzack Місяць тому +8

    RODRIGO Hernandez cascante 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @user-sm5rl5ux8m
    @user-sm5rl5ux8m Місяць тому +1

    Rodri

  • @danieldressa9873
    @danieldressa9873 Місяць тому +6

    Rodrigo

  • @famousalex8999
    @famousalex8999 Місяць тому +2

    ከሀሉቱ ወቶ እንደዚ ሲወዳደሩ ሌሎቹ ደስ ይላል አሎይ ግን ኑርልን ምትገርም ጆርናሊስት ነክ

  • @temesgenshewalem6086
    @temesgenshewalem6086 Місяць тому +1

    Vini played 3 good months and didnt have good Copa. Rodri has been excellent all year but he is CDM. Carvajal is the best candidate but he is a defender. The clear favorite should be Jude, no doubt about that.

  • @Magnificentseven75
    @Magnificentseven75 Місяць тому +3

    Vini

  • @AddisuTesfaye-dc8ti
    @AddisuTesfaye-dc8ti Місяць тому +3

    የግል ሽልማት በእግርኳስ ውስጥ ልክ ያልሆነ ነገር እንደሆነ ባምንም ሽልማቱ ለእግርኳስ ተጫዋቾች ሁሉ ከሆነ ለሮድሪ ይገባል ባይ ነኝ ሪያልማድርሪድ ያለ ዘንድሮ ያለ ቪኒ እና ቤሊንግሃምም ጫወታዎችን ያሸንፍ ነበር ማን ሲቲ ግን ያለ ሮድሪ ማሸነፍ ወደማይችልበት ደረጃ የደረሰ ቡድን መሆኑን አይተናል እግርኳስ የአንድ ድስፕሊን ቦታ አንደለም የአጥቂ ስፍራ ብቻ በዚህ ላይ ከፍ ያለ የጨወታ ግንዛቤ የሚፈልግ የአማካይ ተከላካይ (DMF) የጨወታ ቦታን ከፍ ባለ ደረጃ እየተወጣ ያለ ለተከታታይ ከ73 ጨወታ በላይ ሳይሸነፍ የተጓዘ እሱ ሜዳ ካለ መሸነፍ አይቻልም ተብሎ እስኪታመን የደረሰን ተጫዋች አለመሸለም ግፍም ወንጀልም ነው ሮድሪ ብቸኛው ነው ምለው 🥇🏆🥇❤❤❤
    ድል ለታላቁ ማንችስተር ዮናይትድ ❤❤❤

  • @Bilucityzen
    @Bilucityzen Місяць тому

    Rodri 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @user-gq1sj3nx9u
    @user-gq1sj3nx9u Місяць тому +1

    ቪኒ

  • @EbnuSeid
    @EbnuSeid Місяць тому +10

    እኔ የማድሪድ ደጋፊነኝ ቪኒ ወይም ጁድ አንዳቸው ቢያሸንፉ ደስ ይለኛል ነገር ግን ሮድሪ ወይም ካርቨሀል ይገባቸዋል ባይ ነኝ

  • @user-ub3hj9mo2t
    @user-ub3hj9mo2t Місяць тому

    danu carjnavahal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopia4235
    @ethiopia4235 Місяць тому +4

    ሮድሪ ምን ሰርቶ ነው የበለንዶር እጩ የሆነው

    • @BirukBekele-ib6pw
      @BirukBekele-ib6pw Місяць тому

      እረ ይቅርብህ comment ማድረግ አዕምሮ ስለሌለህ

    • @Infinity-n9z
      @Infinity-n9z Місяць тому

      ባንቸኩል...

  • @FunSports-uy4rz
    @FunSports-uy4rz Місяць тому +5

    Vini ካልበላ ሁለተኛ balon do r ብየ አላይም አመቱን ሙሉ እንዲበላ ስቋጥር ነበር hala madrid

  • @surafelhabtemariam2179
    @surafelhabtemariam2179 Місяць тому +1

    ሮድሪ

  • @DanielTesfay-yi2hv
    @DanielTesfay-yi2hv Місяць тому +3

    ለኔ ካርቫል ቢሰጠው ፍትሃዊ ነው እላለው laliga, champions leag, europ champion... Why not

  • @HabtamuTeshale
    @HabtamuTeshale Місяць тому

    Rodri!!

  • @YishakMeseret
    @YishakMeseret Місяць тому +1

    Rodri deserves as modric 2018

  • @taddyyoumno7947
    @taddyyoumno7947 Місяць тому +1

    ቪን❤

  • @ImranZekir
    @ImranZekir Місяць тому +2

    Roodri

  • @yaregalmengesha8608
    @yaregalmengesha8608 Місяць тому +1

    Roderi hernadez cascante

  • @Abduselammahamedberhanberhe
    @Abduselammahamedberhanberhe Місяць тому +2

    ኣላዛር ሰላም

  • @user-sm5rl5ux8m
    @user-sm5rl5ux8m Місяць тому +1

    ለሮድሪ ይገበዋል በይ ነኝ

  • @ermiyastadesse5097
    @ermiyastadesse5097 Місяць тому +2

    rodri special ....

  • @zekeyahmed1529
    @zekeyahmed1529 Місяць тому +5

    የዘንድሮ ባላንዶር እንደ አምናዉ ካልተሰረቀ ለቪኒ ይገባዋል ባይ ነኝ ሮድሪ አምና አምልጦታል ያአ... ሰርቆታል

    • @BirukBekele-ib6pw
      @BirukBekele-ib6pw Місяць тому +1

      አንተም አሁን አዕምሮ አለህ ቢቀርብህ እሳ Comment ባታረግ

  • @Yenbarima
    @Yenbarima Місяць тому +1

    vini
    Carvahal
    Rodri
    Yamal
    Imbape
    Croos
    Belingam Fodan Kbd

  • @natnaelkokobe6313
    @natnaelkokobe6313 Місяць тому +1

    በስኬትም ሆነ በታታሪነት ለአመታት ለብሄራዊ ቡድኑም ሆነ ለክለቡ ባደረገው ስኬት ታታሪው ዳኒ ካርቫሀል ይገባዋል ባይ ነኝ👌

  • @kiberyohannes
    @kiberyohannes Місяць тому +2

    የምር ቪኒ ይገባዋል ምንም ጥያቄ የለውም

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Місяць тому +1

    አሊዝ እንዳንተ ዓይነት የስፖርት ጋዜጠኛ እኛ አገር የለም አራት ነጥብ

  • @thomashirpo5953
    @thomashirpo5953 Місяць тому +1

    Rodri , Lautaro, Vini, or Jude

  • @roomiki95
    @roomiki95 Місяць тому

    yersahew ale lautro martinez ye italya seria atop goal scorer best player ye copa america best player top goal scorer seria a winner copa america winner under rated player

  • @ethiohealtharhcive6007
    @ethiohealtharhcive6007 Місяць тому +2

    እንዴ ተው እንጂ የቡድን ጨዋታ ቢሆንም ከፍተኛ የግል ጥረትና ብቃትም ለብቻው ታይቶ ለሽልማት መብቃት አለበት!!

    • @Tibeb-d6z
      @Tibeb-d6z Місяць тому

      Le Messi sihon world Cup yebekal telalchew. Le rodri sihon degmo ametun mulu perform yaderege techelalachew

  • @birukkabtamu6392
    @birukkabtamu6392 Місяць тому +1

    እረ ወይኔ እስቲ አስበው ገና በመጣበት አመት ያውም በዚህ እድሜ የዚህ ያህል ተፅዕኖ ያለጁድ No La Liga No Champions League
    አሌ እኔ ጁድ ጁድ ጁድ ❤❤❤

    • @Tibeb-d6z
      @Tibeb-d6z Місяць тому

      Ena haaland lemen albelam

  • @tekalenyeshelema159
    @tekalenyeshelema159 Місяць тому +1

    Bellingham is the king 👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑

  • @AdmiringDodoBird-qg2lu
    @AdmiringDodoBird-qg2lu Місяць тому

    Tooni kiros
    Vini jr my opinion

  • @abdurahmanjk
    @abdurahmanjk Місяць тому +1

    ቪኒሽየስ

  • @user-ub3hj9mo2t
    @user-ub3hj9mo2t Місяць тому

    ዳን ካራባሃል

  • @HayderAwel
    @HayderAwel Місяць тому

    vini

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @fasilteshome6623
    @fasilteshome6623 Місяць тому +1

    ዘንድሮ ቢዘለልስ😮😊

  • @kemalabdulaziz1661
    @kemalabdulaziz1661 Місяць тому

    Messi_10

  • @SINARES
    @SINARES Місяць тому

    Aliz atidikem messi tebyewu eyale manm balen'dor ayashefim😁

  • @Liberty-cx4lz
    @Liberty-cx4lz Місяць тому +2

    ሜሲ ከ10 ጊዜ በላይ አለማሸነፉ ባሎንድር ፍትሃዊ ሽልማት አለመሆኑን ያሳያል ፡ ይህ ትውልድ ሜሲን በነበረ ሳይሆን በአይኑ አይቶት ማለፉ መታደል ነው ።

    • @jelaluhassen1641
      @jelaluhassen1641 Місяць тому

      Mesi አራት ባልንዶር የተሰረቅ ነው ደጋሚ የሰረቅ አያልክ ነው

    • @Danisport12
      @Danisport12 Місяць тому

      ​@jelaluhassen😂😂😂1641

  • @yaregalmengesha8608
    @yaregalmengesha8608 Місяць тому

    Roderi special

  • @GeniYearsema
    @GeniYearsema Місяць тому

    Vini or dani

  • @user-ub3hj9mo2t
    @user-ub3hj9mo2t Місяць тому

    ዳን ካራባሃል ኳሰ አላይም

  • @datgirl1135
    @datgirl1135 Місяць тому

    Lolz dat’s exactly what said abt jude cuz I only saw him on euro

  • @saradaniel-qx2dw
    @saradaniel-qx2dw Місяць тому

    Ante rash endezi tentineh lelasew biwesd shilmatun des ayilim vini agegne malet tikur techawachoch keftachew yichemiral

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Місяць тому

    በጣም አሻሚ ነው። መራጮች የሚቸገሩ ይመስለኛል። በጣም።

  • @NahomGe-cr3pg
    @NahomGe-cr3pg Місяць тому

    Mnw alizo mbappe lay chekenkbt😂

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 Місяць тому

    ሮድሪ አይገባውም ምክንያቱም ባለፈው አመት ነበር የሱ። ለአጅሬ ሰጡበት

  • @jelaluhassen1641
    @jelaluhassen1641 Місяць тому

    ለዛ ሌባ የስጡታል 😮😮😮

  • @Abduselammahamedberhanberhe
    @Abduselammahamedberhanberhe Місяць тому

    ባላንዶር ማ የታወቀ ነው ሜሲ ሁሌም ከሌሎች ከኮቦች እንደሚቀማው ኣሁንም ሳርፕራይዝ ያደርጉናል

  • @mubarekgetachew637
    @mubarekgetachew637 Місяць тому

    Vini

  • @user-sm5rl5ux8m
    @user-sm5rl5ux8m Місяць тому +1

    Rodri

  • @TewodrosAshine
    @TewodrosAshine Місяць тому +2

    ሮድሪ

  • @user-cw3er8rc2q
    @user-cw3er8rc2q Місяць тому +1

    ቪኒ

  • @dawitkassahun9064
    @dawitkassahun9064 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gc4xb8tj6b
    @user-gc4xb8tj6b Місяць тому

    Rodri

  • @tsegayeteshome9518
    @tsegayeteshome9518 Місяць тому +1

    ሮድሪ

  • @HhHh-zp5ss
    @HhHh-zp5ss Місяць тому +1

    ሮድሪ