በጣም የሚያምር ወሎ ነበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 47

  • @whsafa2281
    @whsafa2281 2 роки тому

    Ok

  • @badeahgtsa
    @badeahgtsa 2 роки тому

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ሰላም ላገራችን ለኢቶጲያ አሪፍ ቆይታ ነበር ኡሙሰኢድ

  • @akramgader546
    @akramgader546 Рік тому

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ሰላም ላገራችን ለኢቶጲያ አሪፍ ቆይታ ነበር የኔ ውድ እህት ውካን መጣሽልኝ በርቼ በጣም ደስ የሚል ርእስ ነው

  • @atedaesdar
    @atedaesdar 2 роки тому

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ሰላም ላገራችን ለኢቶጲያ አሪፍ ቆይታ ነበር የኔ ውድ እህት ውካን መጣሽልኝ ማሻአላህ

  • @tube9919
    @tube9919 2 роки тому

    እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ እሚል መዝናኛ ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በጣም ጥሩ በሌላ ነገር እንጠብቅሻለን

  • @sameera123
    @sameera123 Рік тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ የምውድሽ ቀጥይበት በጣም አሪፍነው ቦታ ነው ውድናየትከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ

  • @mekedestube
    @mekedestube Рік тому

    ጤነ ይሰጥልን አሪፍ የሆነ ጉብኝት ቆይታ ነበርን በጣም ውብ የሆነ መነፍሻውነ ባሃሩ ያምራል ሰላሰጓበኝሸን እነመሰግናለን በቀጣይ በአድሰ ነገር እጠብቃለን

  • @genzebsisay1013
    @genzebsisay1013 2 роки тому

    ዋለይኩም አሰላም ወራህምቱላ ወበረከቱ አህለን እኳን ደናመጣሽ ራህማ ማሻአላህ ያምራን ወሎ በብሀርነው ደስይላን እኔ ቤት መቀመጥ ደስ አይለኛም ወጣወጣነው የሚመቸኚ

  • @zuzutube1346
    @zuzutube1346 Рік тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደና መጣሽ ማሬ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቦታ ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን ውዴ😍

  • @akramgader546
    @akramgader546 Рік тому

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ሰላም ላገራችን ለኢቶጲያ አሪፍ ቆይታ ነበር የኔ ውድ እህት ውካን መጣሽልኝ ማሻአላህ 🇸🇦🇪🇹

  • @elhmtube184
    @elhmtube184 2 роки тому

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ራህማየ እኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል መዝናኛ ቦታ ነው ያስጎበኛሽን እህቴ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ

  • @Arsamatube
    @Arsamatube Рік тому

    Wooooooow wide des sil hegerachnnn ymeslal selam fikirn andnetn lehegerachn aman

  • @fandisha288
    @fandisha288 2 роки тому

    Wow so beautiful 🌟👍

  • @serkeasefa
    @serkeasefa 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዋው ቦታው በጣም ያምራል በርችልኝ እህቴ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nejatraya
    @nejatraya 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ የሚያምር ቦታ ነው

  • @umuarebuu
    @umuarebuu Рік тому

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሺ ዉዴ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ በርቺ

  • @nejatraya
    @nejatraya 2 роки тому

    ዋሊኩም ስላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ማሻላህ ደስ የሚል ቦታ የመንፈስ ርካታና ከሀሳብ ነፃ የሚያደርጉን ብዙ የሚያምሩ ቦታዎች አሉ እና ወጣ በማለት እፁህ አየር በመውሰድ ራስን አዕምሮን ፈታ ማረግ እንችላለን ረህማየ ደስ የሚል ቦታ ይመችስ በሌላ ቪዲዮ እንገናኝ

  • @ርሻንኣባዲ
    @ርሻንኣባዲ Рік тому

    ሰላም ሰላም ውዲ የሀገሬ ልጆች ሀገራችን ሰላም ያዲርግልን 🙏🙏🙏

  • @sofyatube6329
    @sofyatube6329 Рік тому

    አሰላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻዘላህ ማሻአላህ ሲያምር

  • @umoZaharnእሙዘሀራ
    @umoZaharnእሙዘሀራ 2 роки тому

    በጣም ያምራ👍👍🌺🌺

  • @TiruB
    @TiruB 2 роки тому

    ሰላም ቤተሰብ እንደት ናችሁ ደስ እሚል ቆይታ ነበር ከሁሉም ሰላም ነውና ዋናው መሰረቱ ሀገራችነን ሰላም ያርግልን ሁላችሁም በፀሎትና በዱኣ በርቱ

  • @ዲቦራ1
    @ዲቦራ1 2 роки тому

    🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀

  • @yegnatube1389
    @yegnatube1389 Рік тому

    ወአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽአላህ ደስሲል ሀገራችን አለ ወደኔም ጎራበይ

  • @misteryoutube
    @misteryoutube 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዉዴ እኳን ሰላም መጣሽ ።ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት ለዉድ ሀገራችን

  • @ዲቦራ2222
    @ዲቦራ2222 2 роки тому

    😍😍😍😍😍😍

  • @yosufjed3713
    @yosufjed3713 Рік тому

    Selam enkuwan dehena metash berichi arife koyita new silayehushe des new yaleg selam lagerachin ❤🎉

  • @mgottube1
    @mgottube1 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ራህማዬ እንኳን ጀህና መጣሺ ዋሪፍ ቦታ ነው እሚያምር ቦታ ሀሪፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውደ ሰላም ለሀገራችን 🥰🥰🥰

  • @NejatRayaA
    @NejatRayaA 2 роки тому

    ዋው ምንኛ ያማረ ቦታ

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 2 роки тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበወካቱ እንዴት ናችሁልኝ ውድ የኢትዮ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሻአላ ተባረካላ አረ አሪፍ ነው አሁን ምን ፀሀይ አለ ፈታ በይ አንዳንዴም ያስፈልጋ እኔም የጅዳን ባሀር ማየት አለብኝ አንችም ፈታ በይ ምናባቱ እናመሰግናለን ይመችሽ

  • @ሎጎሀይቅTube1
    @ሎጎሀይቅTube1 2 роки тому

    አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቦታ ነበር መልካም ቆይታ ይሁንልሽ አላህ ለአገራችን ሰላምና አንድነት ይስጥልን ያረብ አረ አድነታችን የሚያምርብን

  • @umoZaharanTube
    @umoZaharanTube 2 роки тому

    ሠላምእህቴ እኳን ሠላም መጣሽ ሠላምሸ ይብዛ ባለሽበት ሠላም ላገራችን ሠላም ለህዝባችን ሠላም እሥካለም ዳርቻ አሚን እኛንም ላገራችን ያብቃን

  • @Aman_M683
    @Aman_M683 2 роки тому

    ታድለሽ ሁሉም ውሎ ብሎ ነው ያነበበልሽ አሁን ብሄሬ ተነካ ብየ ረብሻ ላስነሳ ወሎ አሁንም ያምራል ወደፊትም እንዳማረበት ይኖራል

  • @እሙዘሀራ-ዀ9ዠ
    @እሙዘሀራ-ዀ9ዠ 2 роки тому

    አህለን👍👍

  • @tuba6802
    @tuba6802 Рік тому

    ማሻአላህ ተባረከላህ እራህማየ

  • @zumratube9828
    @zumratube9828 2 роки тому

    _ማሻአላህ ተባረክ በጣም ያምራል ዘናበይ ራህማዬ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ሰላምሸ ይብዛልኝ ባለሸበት_

    • @zumraendris
      @zumraendris 2 роки тому

      ማሻአላህ ተባረክ አላህ ያምራል

    • @zuzu3-v9c
      @zuzu3-v9c 2 роки тому

      _በጣም በጣም ምርጥ ቆይታነበር እናመሠግናለን_

  • @esmulive22
    @esmulive22 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ መልሽ እሺ

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ራህማየ የኔውድ አለሽወይ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ሰላም እዝነት ራህመት አይለያችሁ ሀገራችንን ኢትዮ ሰላም ፍቅር አንዲነት፣መተዛዘን መከባበር መተሳሰብ ይስጥልን ለተቸገሩ ሁሉ አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸው ረመዳንን ስራውን አላህ ያቅልላችሁ ዱአም አድርጉ በዚህ በኸይር ወር

  • @Dbora1
    @Dbora1 2 роки тому

    Salam we'd ysgar yanabrn koiyta baxam Das giza as lifanal barch enamsginaln yamalikami lamlikaminatsh tabarki

  • @akramgader546
    @akramgader546 Рік тому

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ውድ ናየተከበራቹያገሬልጅችጥሩአገርንእንፍጠርጥላቻንእናጥፍ
    «ጌታችን ሆይ! አንተ በርሱ (ለመምጣቱ) ጥርጥር የሌለበት በኾነ ቀን ሰውን ሁሉ ሰብሳቢ ነህ፡፡ ምንጊዜም አላህ ቀጠሮውን አያፈርስምና፡፡»

  • @amani_arts
    @amani_arts 2 роки тому

    አንቺ ሃይቅን ወይ አታቂውም ወይም ማወዳደር አትችይም ሃይቅ የበሬ ግንባር የምታክል ውሃ ከዚህ ጋር ታወዳድሪለሽ

  • @lijzedyoutube7828
    @lijzedyoutube7828 Рік тому

    ዉዶቼ!!
    .....
    በሕይወት እስካላችሁ ድረስ ...
    ልባችሁ እስከመታች ድረስ .....
    እስትንፋሳችሁ እስካልተቋረጠች ድረስ ....
    ራሣችሁን አትመኑ
    ፈተና እንደማይደርስባችሁ እንዴት አወቃችሁ!?
    ሃጢኣት በሚሠራ ሰው አትሳቁ
    የሰዉን ነውር አትከታተሉ
    የሰዉን ዉርደት አታነፍንፉ
    በራሣችሁ አትመፃደቁ
    ነገ ምን እንደምትሆኑ ላታውቁ
    እኔ እኮ እንዲህ እንዲህ ነኝ አትበሉ
    ስለ ሰው ፈጽሞ እርሱ
    ራሳችሁ ላይ አተኩሩ
    ነፍሲ ነፍሲ በሉ
    ሁሉንም ሥራው ያውጣው
    ትኩረታችሁ ስለ ኻቲማችሁ ይሁን
    እንደተሠተራችሁ ትኖሩ ዘንድ
    አምላኬ ሆይ ሰትረኝ በሉ፡፡

  • @arhibumedia1
    @arhibumedia1 2 роки тому

    አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዴት ናችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት አላህ ይጠብቀን ዱኒያ ወል አሄራ አላህ ያሣምርልን አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን እኛንም በሠላም በፍቅር በሥኬት በደሥታ ማሻአላህ