It is so amazing what had happened and planned for my lovely Country Ethiopiae but The one who is ,was keeping us never sleep nor slumber that is Almighty GOD of Israel He is my pride and fortress all the time🙏🇪🇹🙏
I know the general was one of the board of directors of ETC for long time while Getachew was a chairman. On the other side Esayas W/Giorgis was also one of the key member from NIS. So his information about the corruption is credible.
The best ambassador of the SPIC town We oppose homosexuality, we are very saddened by the fact that he is wearing a shirt, we strongly oppose homosexuality, we oppose Manchester United for supporting him Wow, his glory and his friend, Bravo
General yohannes rasschew elem YALU leba be Hager lijinet be zemedazemed bewenze senet millioners edaferu emitawek new ena sisay kerenaf adgi bezih edemeh setakater endaw ayedeberem? Ere bafincha mot 😂😂
ሁሌም ክብር እና ድል ለሀቀኛው ለጀግናው የኢትዮጲያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ።
ክብር እና ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መርሃባ ወንድማችን ሲስነት እናከብርሃለን ጀግናችን ነህ ከነቤተስቦችህ ሰላምህ ይብዛልህ ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏
መቼም ሌብነት ስግብግብነት መጨረሻው ይኽው ነው የኢትዮጵያ አምላክ ይመስገን ይህን ስላሳየን
ብዙ አጥር ላይ ተንጠልጥለውና ብዥ ላለባቸው በሉኣላዊ ትንታኔና ብዙ ቃለመጥይቆች ብዥታው ጠርርቶላቸው ወደ እውነታው ብዙዎች ተመልሰዋል እናመሰግናለን ሲስ ዘርህ የተባረከ ይሁን።
ሲስ ለኢትዮጵያ ታላቅነት ስለምትሰራ እናመሰግናለን ። የምታደርጋቸው ቃለመጠይቆች እውነታውን የሚገልጡ እና ሴረኞችን ራቁታቸውን የሚያስቀር ነው።በርታ። ጎጠኞች ብሄርተኞች እዛው ጎጣችሁ ውስጥ ተወሸቁ።
ሲሳያችን ሀብታችን እንወድሀለን ውድድድድድድድ የጋዜጠኝነት ልኩ አንተ ነህ ከሚዛናዊነት ጋር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks!
ሰላም ሲሳይ በብሔር የተደራጀ መጨረሻው ልክ እንደ ህወሀት ነው አሁን ላይ በጎጥና በቀበሌ መባላት ላይ ናቸው መጨረሻቸው....ድል ለኢትዬጵያ መከላከያ ሠራዊት !!!
❤🎉❤🎉 thanks Sisay
ዘላለማዊ ድልና ክብር ለጀግናው #የኢትዬጵያ_የሀገር_መከላከያ ሰራዊታችን !
▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
ጥሩ ትንተና ሲሳይ! ማንበብህ ራሱ በጣም ትልቅ ነገር ነው። ሳያነቡ : ያልተፃፈውን የሚተነትኑ በበዙበት ሀገር : እንዳንተ ያሉትን ማግኘቱ በጣም ከባድ ነው።
እናመሰግናለን #ሲሳይ #አጌና ጀግናችን | #ሉዓላዊ
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
Thank you sis❤❤❤❤❤❤
ቆንጆ ትንታኔ❤
This show needs more likes and share!!!
ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በርታ ወንድሜ ሲሳይ በርታ በጣም ድንቅ ዝግጅት ነው❤
ምርጥ ትንታኔ
❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE, AND THE PEOPLE ❤
ብሔርተኛ አገር ብትሰጠው አያስተዳድርም ያልከው በጣም ልክ የሆነ ነገር ነው
ጋዜጠኛ ሲሣይ ሌተናል ጀነራል ዮሐንስ ገብረመስቀልን የምትችል ከሆነ ኢንተርቪው ብታደረጋቸው ብዙ ቁምነገሮች ይገኛሉ ብዬ አምናለሁ ።
አመሰግናለሁ ።
የላይኳ ጉዳይ 😊
Thank you!
Thank you ❤❤❤
አሰላም አሌይኩ ሲሳይ አጌና እንዲሁም አድማጭ ተመልካቶች
Selam sis ❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሲሳይ ብትችል ሌተናል ጄነራል ዮሃንስ ገ/መስቀልን ከመፅሃፉ ጋር በተያያዘ አንዳንድ ማብራርያ የሚያስፈልጋቸውን ነገሮችን እያነሳህ ቃለ መጠይቅ ብታደርግላቸው መልካም ነው:: ሲስ ይመርህ ሰው ሞያውን በደንብ ጠንቅቆ የሚያውቅ እናከብርሃለን❤❤❤
ጄነራል ዮሐንስ በድፍረት እውነትን በመግለጣቸው ሊመሰገኑ ይገባቸዋል:: አሁን የት ናቸው? መፅሀፉ የት ይገኛል? ፍቃደኛ ከሆኑ ቃለ መጠይቅም ብታደርጋቸው ጥሩ ነው:: ጋዜጠኛ ሲሳይ ከአድማጮች ቀድመህ ሪሰርች አድርገህ አንብበህ አድማጮችን የምታሳውቀው እውቀት ነገር በብዙ ሚዲያዎች ላይ የማይታይ ኩዋሊቲ ነው:: ተመችቶኛል:: ሙያህን የምታከብርበትክክል እየተወጣህ መሆኑን አይቻለሁ::በርታ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯
ሰላም ወንድሜ ሲሳይ // እውነት ተሸፍኖ አይቀርም ስለ ህወሀት ማንነት ገና ብዙ ይጋለጣል ።
Sisay Ethiopian always 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 lualawi media
SISAY AGANA❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሢሥዬ❤❤❤
ሲሳይ አጌና ምግዜ. ኢትዮጵያ ታሸንፈለች🇪🇹💐🇪🇹💐
Amesegenalehu
ሥንት ጉድ አለ የወያኔ ሕውሐት or TPLF በኢትዮጵያ ላይ ያደረጉት ግን ኢትዮጵያ የጀግኖች የምሑሮች መካን አይደለችም አስታውሳለሑ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ጋር ወጣቱ ኢትዮጽያን ከጉድ አወጧት ክብር ምስጋና ይገበዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ከፈጣሪ አምላክ በታች ። ከጎንሕ ነን አብቹ በርታ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ።
❤❤❤🙏🙏🙏
አቶ ሲሳይ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ነህ ከ❤እናመሰግናለን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይግባው ይህ መፅሓፍ ህወሓት ማነው ለሚሉት የህወሓትን አመጣጥንና ህወሓት የተጓዘበትን መንገድ በትክክል ለማያውቁት አሳይተዋቸዋል ። ግን መቸም ሰው ብሞትም ስራው እና ተግባሩ ለታሪክ ይቀመጣል የሚባለው ይሄው ነው ።ህወሓት እኔና የትግል ጓዶቼን ከነ ከማል ገልቹ ወደ ኤርትራ መኩበልላቸው ጋር ያለ ምንም ወንጀል ሁለት ዓመት ተኩል በእስር ቤት ከነ ካሰቃየን በኋላ በነጭ ወረቀት ስያባርሩን በወረቀታችን ላይ ታሪካችንን እንደፈለጉት ፅፈውበት ፈርመው አስፈርሞን ያባረሩን ናቸው።
Work on thanks
ሲሰ ቆፈጣና I like you bro
ደግሜም ደግሜም አመስግንሐለሑ ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ ኢትዮጽያዊ ምክንያቱም የማናውቀውን የልባችንን ስለ ኢትዮጵያ ሐገራችን ስለምትዘግብ Knowledge is important body ተስፋ መቁረጥ የለም በኢትዮጵያ ።
Welcome
thank you መፅሃፉ የት ይገኛል ?
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሲሳይ እናመሰግናለን ።
It is so amazing what had happened and planned for my lovely Country Ethiopiae but The one who is ,was keeping us never sleep nor slumber that is Almighty GOD of Israel He is my pride and fortress all the time🙏🇪🇹🙏
ግድ የለም We never forget አንረሳውም በስሜን እዝ በጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ላይ የተደረገውን የነሱን አንበጣ ሲያባርር ውሎ አድሮ ያለእንቅልፍ ሲደክመው አረፍ ባለበት የታረደበትን በሲኖ ትራክ ብቻ ይቅር 😢 ሕውሐት ግን ትጠፋላችሑ ጠፍታችሗልም ።
የሞተ ቤባይወቀስም መልስን ን እኔም እንደሱ አፍእር እስክሆን ማንሳቴና መውቀሴ አይቀርም እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና!
ተራ አባባል ነው የሞተ በደምብ ይወቀሳል
ሲሳይ፣ ግሩም ዳሰሳ ነው። ምስጋና ይገባሃል። የመጽሐፍ ዳሰሳ ሲቀርብ አብሮ መገለጽ የሚገባቸው ዝርዝሮች - ማን እንዳሳተመው፣ የት እንደታተመ፣ የት ሊገዛ እንደሚችል፣ የችርቻሮ ዋጋው - ቢጠቀሱ መልካም ይሆን ነበር። የደራሲውን ስም እና የመጽሐፉን ርእስ ደጋግመህ ስለጠቀስክ፣ ደግሞም የሽፋን ገጹን ምስል ስላሳየህ ለፍለጋ በቂ መረጃ ማቅረብህ በጀ።
❤❤❤❤
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
በሕይወት እያለን ህወሀት ድብልቅልቁ ሲወጣ 😮😂
በህይወት እያሉ ኢትዮጵያ ሳትፈርስ 😂😂😂
ጄነራል ዮሐንስ የት ነበሩ? ከፌደራል መንግስት ተሹመው ከነ ዶክተር ሙሉ ጋር አብረው ከህወሓት ጋር አብረው አልነበረም? ግልጽ ይደረግልን።
ጋዜጠኛ ሲሳይ በተከታታይ ጄነራል ብርሃኑ ጁላን : ዲያቆን ክብረትን እንዲሁም ፕ/ር ብርሃኑን ያቀረብክበት ሚዛናዊ አቀራረብ የጄነራል ዮሃንስን መፅሃፍ ጨምሮ ሌሎችንም የተለያዩ መፅሀፍትን እየዳሰስክ ከአድማጭ ቀድመህ በመገኘትህ ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ሙያ ክህሎት እያሳየህ በለውጡ ዙርያም ብዙ ብዥታዎች እንዲጠሩ እያደረክ ስለሆነ በዚሁ ቀጥል::
እባክህ ሲሳይ ገብሩ አስራትንም ከቻልክ ኢንተርቪው አድርገው። የሻቢያን ድብቅ ሴራ ከእርሳቸው ውጪ የሚነግረን የለም
በሆን ጥሩ ነበር??
I know the general was one of the board of directors of ETC for long time while Getachew was a chairman. On the other side Esayas W/Giorgis was also one of the key member from NIS. So his information about the corruption is credible.
ሌተናል፡ ጄኔራል፡ ዮሐንስ፡ ገ/መስቀል! *****አዙሪት፥ አዙሪት፥ አዙሪት***** ጌታዬ፡ ቢሞቱም፡ አይቆጮት፡ ይህን፡ ምስኪን፡ የትግራይ፡ ሕዝብ፤ ከብረት፡ እስር፡ ከነደ/ጽዮን፡ ጋኔን፡ ቢያስፈቱት!!!
Sis ካሜራውን በአይንህ ውሃ ልክ ላይ አድርገው። ከፍ አድርገህ አቁመው ።
ሲስ
እስከዛሬ እነሱ ያጠፉት የደሐ ነብስ ማን ነው የሚጠየቀው በቃ ፍትህ በዚህ ልክ ጠያቂ አጣ ማለት ነው ከፈጣሪ መጠበቅ እንጅ መንግስትማ የሰው ነፍስ ምኑም ነው
ሰላም ሲስ:: ታዬ ደደአ ክሀገር መውጣት የለበትም::
መቼም ማሰር መፍታት ሆኗል እስቲ ህፃናትን የሚደፍሩትንም ፍቷ አይ ህግ እቴ ! 😢😢😢😢😢😢
ወንድ አያሽሟጥጥም እውነት ባለው ነገር መታገል ዳሩ ያደክበትን ማስተካከል አይቻልም ግን ሞክር
እናመስግናለን ሲሳይ ! መቼም የወያኔ ጠላትነት ተነግሮ አያልቅም። የሚያሳዝነው እነኝህ ጀነራሎችና ግለሰቦች የሰሜን ጦርን እንዲመቱ ያዘዙ ዛሬም ስልጣን ላይ ተቀምጥው ዛሬም እያበጠበጡን ነው።
ሲስ እንወድሀለን እናከብርሀለን
42:48 ጌታቸው ረዳ!!!!!!
The best ambassador of the SPIC town
We oppose homosexuality, we are very saddened by the fact that he is wearing a shirt, we strongly oppose homosexuality, we oppose Manchester United for supporting him
Wow, his glory and his friend, Bravo
አይ መለስ እግዚአብሔር ይመስገን ቶሎ ባትወስደው ኢትዮጵያን ይሄኔ አፍርሷት ነበር :: ህልሙም ይሄው ነበር ያሳዝናል የሰ ሃሳብ ኮ ኢትዮጵያን ማፍረስ ብቻ ከዝያ ኩኢሳያስ ስር ሆኖ ማገልገል ይሄ እባብ
እኔ ግን ወያኔ የአልሸባብ ስፖንሠር መሆኑን ነው የማምነው
የአብቹ ፡ ጠላቶች ፡ አንድ ፡ በአንድ ፡ ቛንቛቸዉ ፡ የወፍ ፡ ቛንቛ ፡ ሆነ። ፡ አይ ፡ ፈጣሪ ፡ አምላክ።
20 thousand is a joke! Taye will be another problem once he comes to Minnesota!
መንግስት ልቤ ሰፊ ሆኖ የፖለቲካ እሰረኞችን መፍታቱ የሚበረታታ ነዉ። ታዬ እንኳን ለቤትህ በቃህ
😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀነራሎ በሕይወት ሲኖሩ 1.5 ሚሊዮን የትግራይ ወጣቶች ግን ?
Yowhans be Tigray hezeb kehadi naw menem benager yebanda were naw
ሲሳይ አጌና ይገናል ገና!!!!
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ኢንዲሉ የወያኔዎች ጉድ እያደር ይፍረጠረጣል> ጄኔራል ኳረተር በፍርሃት ቀዝኖ የሞተ መስሎኝ ነበር፣ እውነቱ ግን የገዛ ጓዶቹ በመርዝ...
ይቅርታ ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ እና የኢትዮጵያ ሕዝብ አቦይ ስብሀት ነጋ እኮ በስቅላት ነበር ነፍሱ ከሥጋው መላቀቅ ያለባት ግን ትረፍ ያላት ነፍሥ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ሩሕሩሕነት ቅንነት ከተደበቀበት ጉድጓድ አውጥቶ ምሮታል የሞተ ስው ስለሖነ እሥር ቤት እንዳይሞት ።
Yayesew anbesa sisaye kosasa
ሲሳይ በዝግጅትህ በጣም የምኮራብህ ሲሆን በጣም ትንሽ ግን ትልቅ ቁምነገር የሆነ ነገር የመሠለኝን ከይቅርታ ጋር ልጠቁም።
የፕሮግራምህን መግቢያ በተለይ አንተ የዕለቱን ዜና የምታስተዋውቅበት መንገድ ከምትሰጠው መረጃ አንፃር ስለማይመጥን ባክህን አስተካከለው።
Endew Sasebew SEBEHAT NEGA Yemibale Aganenet Eneza Enqu Ye Ethiopia Lejoch Asefejetoachew Esun Keza Gedele Wesexe Mawexatachew Yaqaxelegnal Ezaw Meshegnet Gedel Wesexe Nebere Yemigebaw Gefegna Senetun Ke Huletum Wegene Asefejeto Esu Zare America Mehede Bexame Yamal Gene Hulum Ye Egeziabehere Sera Newena Ye Netsuhan Deme Yeferedebet
For correction:No Name of NAZRIET city in oromia, it was the name of Tsinfegna called BISHOFTU.Please give attention for people.
Why not Nazriet that is beautiful name I don't understand
የአልሸባብ አመሰራረት ላይ የእንግሊዝ መንግስት ሚናንብትፈትሽ?
አያልቅብህ
ፒያሳ ለማን እንደተሸጠች ግልፅ ማስረጃ የተገነቡ ሱቆች በሲሳይ እንዲተዋዎቅ መደረጉ
ለማንም ቢሸጥ ዋናው ነገር ላንተና ለእንዳንተ ዓይነቱ አለመሸጡ ነው! ዱቄት!
ግድቡን የገዙት ስዎች ናቸው?🤣🤣🤣 ታጥቦ ጭቃ!
Can you please stop talking about hiwehat ihadig manamen ? Tired this shit . Let’s talk about new eras.
Va fanciullo bugiardo 😂😂😂
እንታይ ትዛረቢ!? ወዲ ከልቢ
General yohannes rasschew elem YALU leba be Hager lijinet be zemedazemed bewenze senet millioners edaferu emitawek new ena sisay kerenaf adgi bezih edemeh setakater endaw ayedeberem? Ere bafincha mot 😂😂
🗡አሮጌ ወሬ አመጣህብንኮ አጌና🤣🤣😂😂🤣🤣
የተፈጠረ የድርጊት ታሪክ=አሮጌ ወሬ!?
@@Coffee-do1gmZereghna zim beleh admit Dedeb
@@husseinibrahim1367 የኢብራሂም ደንቆሮ ! ለእዚች ትንሽ ምላስ እስተፈረሱሉላ ብዬልሃለሁ!😊
Mr Sisay If you devote 1 tenth of your time to Christ from the time you spend analyzing garbage tplf politics 24/7 you may have become a Saint.
የእነ ሌ/ጀ ዮሐንስ ገብረ መስቀል ታሪክ ማለትም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ተዋግተውና በተለያዬ ምክንያት በለስ ቀንቷቸው የደርግ መንግሥት ያስታጠቀውን ሠራዊት አቸንፈው ለመበተንና አገረ መንግሥቱን መቆጣጠራቸው ዛሬም ያ የእናት አገር ጠላትነታቸው እና የአገሪቱን ሕግ መጣሳቸው ተወዳሽና ቅቡል ሁኖ የሚወራላቸው ተሆነ ተዲያማ የፋኖ እና ኦነሠ (ኦነግ ሼኔ) እና የሌሎችም አሁናዊ ተጋድሎ የሚኮነንበትና በአንተ በአቶ ሲሳይ አጌና የመንግሥት አሽቃባጩ አንደበት መብጠልጠል የለበትም ማለት ነው። ጋዜጠኛ ማለት የገደል ማሚቶ ሳይሆን አመዛዛኝ መሆን አለበት። አቶ ሲሳይ ተምታቶብሃልና ቢቻልህ ወደ ቤተ ሰቦች አሜሪካ ወይም በአገር ውስጥ የአንድ ወር ዕረፍት ብታደርግ ለአንተም ለኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥትም ተገቢ ይመስለኛል።🙏
ዱቄት! ሂድና ለላኪዎችህ ንገራቸው!
ቢተው የወለደው ነፈዘ ስው ነው! ይህንን ሁሉ ቀባጥረህ; በውስጡ ከምኞት ከስድብና ባዶ ክስሻ ሌላ አንድ ቁም ነገር የለውም! 😊😊😊
አይ ሲሳይ አጌና በጣም አዝናለው በውነቱ ቢያንስ የማንም አለመሆን እና እውነትን መናገር አትችልም ነበር?
What happened to your integrity you look lost just feed this uneducated people for your benefit sad
Who is uneducated people?you riff-raf,it is rather you & your likes are uneducated.
ሉዓላኢ ሚድያ የዉሸታሞቹ ድምፅ
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤