ሄራን ጌድዮን - አንክትክት - Heran Gediyon - Enketket - Ethiopian Music 2022(Live Performance)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 246

  • @wodajotezerafikru5387
    @wodajotezerafikru5387 2 роки тому +112

    ቀይ የደም ገንቦ ነበረች ገነት ተፈራ መንገሻ (ዱንዬ) ሃገር ፍቅር ትጫወት እንደነበር የሆነ ቦታ አንብቤአለሁ። ወንድሟ ቢቢሻ ተፈራ ታዋቂ ቤዝ ጊታሪስት ነበር። You can listen to this fine baseline as clear as Dagmawi's in the old recording. Thanks Dagi, you are one of kind. መኖር ያለትዝታ ትርጉም አልባ ነው።

    • @yohanneszekarias6075
      @yohanneszekarias6075 2 роки тому +6

      Thank you bro for the information

    • @helios12645
      @helios12645 2 роки тому +3

      Exactly 🙏

    • @mikiasgetachew256k
      @mikiasgetachew256k 2 роки тому +5

      ቢቢሻ ግን ሊድ መሰለኝ የሚጫወተው

    • @tilahunhailemariam7531
      @tilahunhailemariam7531 2 роки тому +2

      Good old days 🎉

    • @yonasnashayilma2557
      @yonasnashayilma2557 2 роки тому +4

      እናመሰግናለን ለመረጃህ ድሮ ህብረትሪት ላይ አያት ነበረ ግን ስሟን አላውቀውም ነበረ ምገርም ዘፋኝ ነች

  • @ምክንያታዊ
    @ምክንያታዊ 2 роки тому +87

    አንደዚህ አይነት ሙዚቃዎችን ስሰማ የአማርኛ ቋንቋ ውበትን አና ስሜትን የመግለጽ ሀይልን ያሳየኛል።

    • @MeriyemB
      @MeriyemB 3 місяці тому

      afe kurt ybelelsh 💖💖💖💖

  • @belleabate5218
    @belleabate5218 Рік тому +61

    Duni Genet Tefer ,is my mother's little sister.. she is my aunt ..my mother also passed away 2 years ago....I miss her..I miss them both ..And this makes me miss her more..thank you for keeping her memory alive with this beautiful cover ..I love this

    • @fitsumgebre2721
      @fitsumgebre2721 Рік тому +2

      my condolences sister. but you have to be proud of your Mom and ur auntie as well. MAy God comfort you all time and I will keep you in my prayer sis

    • @mightyg8545
      @mightyg8545 Рік тому +2

      Lately I learned Bibisha Teferi is her brother. Bibisha is a well known Guitarist of the golden generation and used to play with Teddy Mak. This music by Genet Teferi is my childhood memory from ETV, sth printed in the heart for life.
      Genet, gone too soon, Rest in Eternal Peace ✌️

    • @fekeryimer5785
      @fekeryimer5785 Рік тому +1

      Sorry about your loss, I know Debretu Teffery. I like this song its part of my childhood memories.

    • @ermyastamene6905
      @ermyastamene6905 Рік тому +1

      RIP

    • @derejetefera4018
      @derejetefera4018 Рік тому

  • @Beld865
    @Beld865 Рік тому +18

    ሕብረ ትርዒት ማክሰኞ እና ቅዳሜ ምሽት እንዳያልቁ እየተመኘን ከምንመለከታቸው ዘፈኖች አንዱ ነበር የገነት ተፈራ እንክትክት። ድምጿ፣ የሙዚቃ መሳሪያው ቅንብር everything was perfect. በትኩስነቱ ያጣጣመው ትውልድ አባል ነኝና 💪💪💪💪። ለነገሩ ዛሬም ትኩስ ነው። It is like listening the original one. Thanks Heran. You took me back to my childhood, my adult age, my school, my hometown ናዝሬትዬ።

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 Рік тому +29

    ቆየት ያሉ ወይን ዜማዎች እንዳቺ ባሉ ማር ማር የሚል ድምፅ ፣ጥግ ድረስ ችሎታ ባላቸው ሲዜም እንዴት ደስስስስስ እንደሚል!! ስወድሽ ሄራንዬ!!

  • @kedirassefa16
    @kedirassefa16 Рік тому +16

    የስልኬ ባትሪ ሶስት ፐርሰንት ብቻ ነው ዘፈኑ ሳያልቅ እንዳይዘጋ ተመኘሁ ። ምርጥ ስራ!

  • @ayalewturist5777
    @ayalewturist5777 2 роки тому +27

    ይሄን ዘፈን ልጅ እያለሁ በህብረት ትርኢት የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ ብዙ ግዜ ይለቅ ነበር ትዝ አለኝ

    • @kuflomangsom3880
      @kuflomangsom3880 Рік тому +2

      ኣሁንስ ኣድገሽ ነው ቲቪ መከታተል ቲተሻል የኔ ኣብቲ

    • @danboy5626
      @danboy5626 Рік тому

      Tekekl

    • @Aklilu-l7r
      @Aklilu-l7r Рік тому +1

      እና መኖር አልደከመኽም😅

  • @yonaskebede6460
    @yonaskebede6460 2 роки тому +32

    ዳግማዊ ተባረክ አቦ እንዲህ ባማረ ሁኔታ ወደድሮ ትዝታ ስለመለስከን ክብር ይገባሃል ሄራንዬ ደሞ አንደኛ ነሽ ሁሌም !!!

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 2 роки тому +16

    አቦ እኔ ደሞ ከድምጿ የሌለ ፍቅ ይዞኛል በኳታሩ የአለም ዋንጫ ግዜ ሰምቻት ይሄው ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ😍😍😍🙏

  • @Bio650
    @Bio650 Рік тому +11

    የዘፈኑ ባለቤት ገነት ዱኒ ትባላለች ካሴቱ የወጣው በ1979 ሲሆን ድምፃዊቷ አሁን በህይወት የለችም ነፍሷን ይማር

  • @gueshweldegerima1485
    @gueshweldegerima1485 2 місяці тому +2

    አኩስቲክ ጃዝ ሙዚቃ ሳዳምጥ ደስ ይለኛል::ያንተን ዜማ ሳዳምጥ ለየት ያለ ስሜት ነው የሚሰማኝ::ወዳልነበርኩበት የ60ዎቹ ዕንቁ ዘመን ወሰድከኝ::ግሩም ድምፅና ቅላፄ!!

  • @wondwosenalebachew2278
    @wondwosenalebachew2278 2 роки тому +20

    ክብርና ሞገስ ለምርጡ የሙዚቃ ቀማሪ ዳግማዊ አሊ

  • @Berhanuteshome
    @Berhanuteshome Рік тому +6

    በልጅነቴ በገኒ አሁን ደሞ በሔራን ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ምርጥ ዘፈን፤ ወንድ ሰለሚያደንቅ ይሆን🎉

  • @ZolTube2112
    @ZolTube2112 2 роки тому +27

    ድብቁ ዳግማዊ አሊ#1

  • @Dawit-r8m
    @Dawit-r8m 2 роки тому +12

    ሄራንየ የኔ ፍቅር ገራሚ ዘፉኝ ነሽ♥️♥️♥️

  • @helios12645
    @helios12645 2 роки тому +18

    ገነት እንኳን እንዲ አሳምራ አልዘፈነችውም ፡ ዘፋኝዋም ባንዱም ቆንጆ (ሄራን🥰)

    • @sameeraahad9851
      @sameeraahad9851 2 роки тому

      የበዛወረቅ ዘፈን ነው መሠለኝ

    • @helios12645
      @helios12645 2 роки тому +2

      @@sameeraahad9851 ዋናዋ ዘፋኝ (ገነት ተፈራ )ወይም ገነት ዱኒ ትባላለች በእርግጠኝነት ቪዲዮችዋም በዩትዩብ ላይ አለ መመልከት ይቻላል 🙏

    • @sameeraahad9851
      @sameeraahad9851 2 роки тому +2

      አይ ለማረጋገጥ መመልከት አይጠበቅብኝም እኔ ተጠራጥሬ ነው አንተ ደሞ እረግጠኛ ሆነህ ነው የነገረከኝ አመሠግናለሁ

    • @ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ
      @ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ 2 роки тому +4

      በመጀመሪያ ደረጃ ለኦሪጂናል ዘፍኟ ገኒ duny ክብር ሊኖርክ ይገባል ሲቀጥል ኮፒ አደረጉ እንጂ በፊትም አሁንም ለወደፊትም የገነት ተፈራን ያህል መቼም አይሆንም አታሽቋልጥ

    • @sameeraahad9851
      @sameeraahad9851 2 роки тому +2

      ኢትዮጰያዊ ነኝ የምትባለው ወይም የምትባይው እረ እንደዚህ አይባልም ሁለቱንም ዘፍኞች እናመሠግናቸዋለን ሁለቱም እንደየወቅቱ ምረጥ አድረገው ተጫውተውታል በቃ ሥድብን ምን አመጣው እዚህ

  • @redateleyou4663
    @redateleyou4663 2 роки тому +29

    የሙዚቃው ኢንዱስትሪ እንዳልሞተ ማሳያ ትልቅ ስራ ነው ዳጊ በርታ

  • @HenokBeruk-ih8xf
    @HenokBeruk-ih8xf Рік тому +2

    5 Millionen ማለፍ ይኖርበታል ይሄ ዘፈን በጣም ቆንጆ አርጋ ነዉ የተጫወተችዉ በጣም የሚጥም ድምፅና ለዛ ያላት ልጅ ናት ::ወደሇላ ትዛታ ነዉ የመለሰኝ በጣም :: በርቺ እድገትሽን በጣም አመኝልሻለዉ በጣም እጅግ በጣም ትችያለሽ ጎበዝ ነሸ::👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🤗🤗🤗🤗

  • @AlexaClinto
    @AlexaClinto 8 місяців тому +2

    LOVE FROM UGANDA 🇺🇬 .I LOVE ETHIOPIAN 🎶 🎵

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 2 роки тому +8

    ዳግማዊ በጣም ከማደንቃቸው የሙዚቃ አቀናባሪዎች አንዱ ነው....

  • @fekadewendimu3339
    @fekadewendimu3339 Рік тому +4

    ዱኒ ስትጫወተው በጣም ያምራል ምክንያቱም ኦሪጅናሉ የሷ ነበር ነፍስ ይማር🙏🙏🙏

  • @selamabdu9854
    @selamabdu9854 2 роки тому +11

    የሚገርም አዘፋፈን ስለባንዱ አውርቼ አልጠግብም ግን ማስተዋል እያዩን ብትጋብዙት ደስ ይለኛል

  • @habetamuyohannes11habetamu22
    @habetamuyohannes11habetamu22 2 роки тому +2

    ለምንድ ነው በሰማው በስማው አልጠግብ ያልኩቲኝ ይሄን ሙዚቃ

  • @AbenezerKassahun
    @AbenezerKassahun Рік тому +3

    ክብር ለዳግማዊ አሊ የጥበብ ምሳሌ👈

  • @yemanetamerat844
    @yemanetamerat844 2 роки тому +13

    The best music of Genet Duny !! Rest in peace !!

    • @Sam-to2sw
      @Sam-to2sw 2 роки тому +2

      You know Genet Duni is the sister of the all time greatest base guitarist Bibisha

  • @bedrumohammed7919
    @bedrumohammed7919 4 місяці тому +2

    ❤ሲጣፍጥ❤

  • @blenbeli-q5l
    @blenbeli-q5l 5 днів тому

    ለእናቴ ይሁንልኝ መታሰቢያነቱ ዘመድ ወገን እደሌለው ባይተዋር ሆኜብሻለው

  • @kirubealasfeha6363
    @kirubealasfeha6363 2 місяці тому +1

    Oh you remind me my childhood, your voice is very close to Genet I love it, you are so sweet

  • @WorkuwondimuWeldemariam
    @WorkuwondimuWeldemariam 9 місяців тому +1

    በጣም ለብዙ ጊዜ ሰምቼዋለዉ

  • @mahlxdbdjddgdetyilma5165
    @mahlxdbdjddgdetyilma5165 2 роки тому +5

    የኔ ቆንጆ አንደኛ ነሽ በጣም በጣም ሀሪፍ ነው ይመችሽ አቦ

  • @hiruytaddesse4961
    @hiruytaddesse4961 Місяць тому

    Great voice with great band good sound system!!!!! Good job!!

  • @MekonnenFetu
    @MekonnenFetu 2 місяці тому

    ዘፈን ማሞቂያ አደለም ።
    ሀገሬ እእህህ እናቴ ሀገሬ አአህህ እናቴ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትለምለም

  • @AbiyAbiy-u7p
    @AbiyAbiy-u7p Місяць тому

    Beautiful sound and Music Band

  • @yaredjemi7763
    @yaredjemi7763 2 роки тому +1

    ሄራን ምርጥ ድምፃዊት ነሽ!!

  • @kedrlabso3277
    @kedrlabso3277 2 роки тому +10

    የድሮ ዘፈን በአዲስ ከለር ያምራል

  • @AbdulfetaAdem-m4b
    @AbdulfetaAdem-m4b Рік тому +4

    በዚህ ሙዚቃ ተለክፍያለሁ,....የልጅቷም ድምጽ ሰርቆኛል።

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 3 місяці тому

    Great combination ! very wonderful Band waw !The Golden times music well organized ever before.This is how we called music is transformed in high level.well done.

  • @yohanneszekarias6075
    @yohanneszekarias6075 2 роки тому +3

    Best Performance thanks Asiyo Band specially Dagi !!

  • @ygbelay2366
    @ygbelay2366 Місяць тому

    ከድምፁዋ ይሁን ከውዝዋዜዋ አላውቅም ስሰማት ደንዝዤ የተዘረፍኩ መስሎኝ ኪሴን ስፈትሽ ለካ ልቤን ነው የወሰደችው 😂😂😂❤❤❤

  • @hailuteka3143
    @hailuteka3143 Рік тому

    የልጅነት ግዜ ትዝታ

  • @BerketGebrehiwot
    @BerketGebrehiwot Рік тому +2

    በጣም አሪፍ አርገሽ ነው የተጫወትሽው ባንዱቹም አሪፍ ነው በርቱልን❤❤❤

  • @mengistubisrat7157
    @mengistubisrat7157 Рік тому +4

    I watched it like a hundred times since I first heard it 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sisayfikru1484
    @sisayfikru1484 2 роки тому +3

    She can !!!!!! there is no question ❤❤❤

  • @kehugu
    @kehugu 3 місяці тому

    Love this lady ❤ Heran is my favorite singer. I remember listening to the original song through wall influenced by Issa Ago

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 10 місяців тому +1

    This marvelous song makes me back to awesome time of my childhood memories ❤❤❤❤ what a great proformance of music arrangement & voice 🎵🎶🎙❤

  • @abrehamgebre7135
    @abrehamgebre7135 2 роки тому +4

    Amazing band(Dagi)!

  • @123abc-gr6yq
    @123abc-gr6yq 2 місяці тому

    ይህች ልጅ ድንቅ ናት

  • @weekly_top1080
    @weekly_top1080 2 роки тому +31

    she is completely changed but her voice is absolutely fantastic 🥰

    • @mimigm6595
      @mimigm6595 2 роки тому +1

      No Genet is not alive anymore. This is another one imitating her song. RIP Genniye!!!

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 Рік тому

      Genet had passed away decades ago. Not sure in what sense you said "completely changed".

  • @ደጀኔ
    @ደጀኔ Рік тому +1

    ዋው ሄራን

  • @mac-cyber
    @mac-cyber 2 роки тому +1

    ይሄ ዘፈን የውዷ እህታችን የገነት ተፈሪ ተወዳጅ ሙዚቃ ነው፣ ነፍስሽን ይማረው ገንዬ፣ ጥሩ ተጫውተሽዋል ይሁን እንግዲህ።

  • @Lomineey
    @Lomineey 5 місяців тому

    Can't get enough of this song😊

  • @emamumohammed618
    @emamumohammed618 3 місяці тому

    Adorable music 🎶

  • @carloalbero7386
    @carloalbero7386 9 місяців тому

    Amazing artist, what a great performance

  • @starpin100asadad5
    @starpin100asadad5 2 роки тому +1

    Tizeta ....the good old days!!!

  • @SamiSolo-uy1ew
    @SamiSolo-uy1ew 3 місяці тому

    ❤ስብር ብያለው ባንዷ እኔም❤

  • @WorkuwondimuWeldemariam
    @WorkuwondimuWeldemariam 2 місяці тому +1

    ይገረማል የሚነዝር ድምፅ አላት

  • @tafeseteso8452
    @tafeseteso8452 2 роки тому

    ቆንጆ አርገሽ ስለሰራሽ በጣም አናመሰግናለን ወደዋላ አድናስታውስ አርገሺናል rita በርቺ 🥰🥰🥰

  • @samebeyene1197
    @samebeyene1197 Рік тому

    ወደ ልጅነቴ ሳላውቀው ገፋትሮ ሲመልሰኝ ምንም አልታወቀኝም አቦ ይመቺሽ ትቺያለሽ የባንድስ ጥምረት ........ኦፋፋፋፋፌፋፌ

  • @CalmRoadCar
    @CalmRoadCar 2 місяці тому

    ሄራንዬ 🤌💖🥰

  • @sebledejenemiteku1002
    @sebledejenemiteku1002 2 роки тому +3

    የሚገርመር የድምጽ ከለር 1ኛ

  • @ZewduKassa-zy4yq
    @ZewduKassa-zy4yq 7 місяців тому

    እንቅስቃሴሽ አለባበስሽ ድምጽሽ 100%
    በርቺ የኔ እህት

  • @tameratberhe6504
    @tameratberhe6504 2 роки тому +4

    What a voice my love keep up the good work

  • @redietzewdu9913
    @redietzewdu9913 2 роки тому

    ትችያለሽ!

  • @terefealamerew8280
    @terefealamerew8280 4 місяці тому

    ደሩ በጣም በጣም ግሩም ነው

  • @boniberiso9769
    @boniberiso9769 3 місяці тому

    Hern ❤❤❤❤

  • @andiyetesfa8352
    @andiyetesfa8352 Рік тому

    ሄራን ቆንጆ

  • @tesfu23girmay
    @tesfu23girmay Рік тому

    #እናት አመሰግናለሁ
    "እንዲያው አንቺን ብቻ ይልብኛል"

  • @abiy3178
    @abiy3178 Рік тому

    Dagi bitamnim bataminim sint gize degime degagime indadametku ine rasu kutrun alwkim Bicha bizzzzzzzzuuuuuu...... thanks u all

  • @naddyassefa7987
    @naddyassefa7987 2 роки тому +1

    የትግስት ይልማን የ1979 ዓ.ም ሸጋ ልጅ ጉብል ባይኔ ተመላለሰው..... የሚለውን ዘፈን ብትዘፍነው አሪፍ ነበር

  • @tafeseteso8452
    @tafeseteso8452 2 роки тому +1

    Band performance abelvebel its good dagimawi tichilale

  • @lalisab.enkossa1147
    @lalisab.enkossa1147 Рік тому

    Best performance Heran.. 🎉❤

  • @getachewyantenneger5864
    @getachewyantenneger5864 2 роки тому +1

    Good job, daggy. The base is the whole vibe.

  • @Tirufatzufan0612
    @Tirufatzufan0612 2 роки тому +7

    #1:19 ድምጿ ልዩ ነው

  • @eyobbezu7283
    @eyobbezu7283 Рік тому +1

    Kelbsh ko new mtzefngiw heranye😍

  • @Tigist-lc1zv
    @Tigist-lc1zv 4 місяці тому

    Wow🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @sadegeb7963
    @sadegeb7963 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤መሰሉ

  • @AmanuelMehari-p4o
    @AmanuelMehari-p4o 10 місяців тому

    ኤራንየ ምርጧ ❤እወድሻለሁ

  • @MrChambalala
    @MrChambalala 2 роки тому +7

    ምን አባቴ ላርግሽ፣አቦ ይመችሽ

  • @Fyori-e6b
    @Fyori-e6b 9 місяців тому

    Jano band immer schön ❤❤❤

  • @alitadesse7858
    @alitadesse7858 Рік тому

    ጎበዝ ነሽ ምንም አይወጣልሽም አንበሲት ብየሽለሁኝ😅😅❤

  • @dawitbirhanie2254
    @dawitbirhanie2254 2 роки тому +1

    የኤልያስ ምትክ ዳጊ love

  • @galopigeneraltradingplc6605

    I like the drumest!

  • @tamratbushramuhammed4463
    @tamratbushramuhammed4463 2 роки тому +1

    Dagi enamsegenalen

  • @workegetahun6635
    @workegetahun6635 2 роки тому +1

    i love it more voice sister

  • @binyam93
    @binyam93 9 місяців тому

    yemechesh fikir ❤❤❤

  • @debebegirma5150
    @debebegirma5150 11 місяців тому

    Well played.

  • @kingohabesha6670
    @kingohabesha6670 2 роки тому

    Wowየሚመስጥ 1ድምጵ

  • @abelgizaw6035
    @abelgizaw6035 2 роки тому

    ጎበዝ

  • @አዲስአበቤ
    @አዲስአበቤ 2 роки тому

    I am really in love!!!

  • @MesfinWana-p5u
    @MesfinWana-p5u Рік тому

    Wow wow gert song

  • @solomongoshe1733
    @solomongoshe1733 2 роки тому

    በርች ቆንጆ ሰራ ነው እሸ ይባርክሸ

  • @emutube9750
    @emutube9750 2 роки тому +1

    heranye bettam teftalech ere 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemalem5508
    @alemalem5508 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 Рік тому

    So amazing 👍👍👍

  • @selamdemise1061
    @selamdemise1061 Рік тому

    ሰመመን ውስጥ ይከታይ ስራው ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው ባንዱ ደሞ ይለያል አሲዮ

  • @epbremkebede5845
    @epbremkebede5845 2 роки тому +1

    l love your voice more than l can say

  • @joteyimam
    @joteyimam 2 місяці тому

    የዱኒ ( ገነት ተፈሪ) ዘመን ተሻጋሪ ግሩም ዘፈን ጥሩ አድርጋ ተጫውተዋለች። ዱኒ መልካም ሰው ነበረች በልጅነቷ ነው ያጣናት heartbreaking 💔

  • @nardossolomon4836
    @nardossolomon4836 Рік тому

    Amazing 👏 😊😊

  • @Nebiyumeraden4116
    @Nebiyumeraden4116 2 роки тому

    Andgna Heraniye betam geramy😍😍🤙

  • @henoksirak2021
    @henoksirak2021 Рік тому

    Wow❤❤