ማን ዩናይትድን ይወዳሉ፣ ግን በቻምፒየንስ ሊግም ክለብ አላቸው። ሁለት ክለብ መደገፍ እንዴት ይቻላል? @Elegant_Creatives_et

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 кві 2024
  • #CheersToTheRealHardcoreFans
    #Heineken
    #UCL
  • Спорт

КОМЕНТАРІ • 72

  • @user-gq8mt2yt6k
    @user-gq8mt2yt6k 2 місяці тому +49

    መሱሬ ተዉ ግን አላዛርን ጋብዝልን😢❤

    • @YGG803
      @YGG803 2 місяці тому +6

      አላዛር የሚመቸኝ ተንታኝ ነዉ

    • @Yiheyis-rp7fe
      @Yiheyis-rp7fe 2 місяці тому +3

      Ewnet new

    • @FeyselMusema-oh7eq
      @FeyselMusema-oh7eq 2 місяці тому +3

      Alazar new migabzew

  • @Hermoso07
    @Hermoso07 2 місяці тому +4

    መንሱሬ ብሩኬ የBVB የልብ ደጋፊ እንደሆነ አምናለው።ባንቴን ለመጀመርያ ጊዜ ነው ያየሁት።በጣም ጥሩ እንግዶች ናቸው።ይህ አይነት ፕሮግራሞችህን ከቻምፒየንስ ሊግ አጓጊ ምሽቶች በተጨማሪ ሌላ ጊዜም ብታቀርብልን ደስ ይለኛል።

  • @solomonmirete7018
    @solomonmirete7018 2 місяці тому +7

    1st 🤩 የዘንድሮው ቻምፒዋንስሊግ ጨዋታዎች በሙሉ በጣም የሚመቹ ናቸው

  • @user-qi7yu9qo8d
    @user-qi7yu9qo8d 2 місяці тому +5

    ጀግና የutd ደጋፊ

  • @zelalemwondimu-tj6in
    @zelalemwondimu-tj6in 2 місяці тому +4

    መንሱሬ ዩናይትድ ቤታችን ነው ። ማድሪድ ደግሞ የቤታችን አንዱ ክፍላችን ነው ሀላስ።

    • @eyobaabush5954
      @eyobaabush5954 2 місяці тому

      በመጋ አቶስን እኔ ለምሳሌ የማን ዩናይትድ እና የባርሳ ደጋፊ ነኝ

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 2 місяці тому +2

    እናመስግናለን❤

  • @bineyamagzhew2139
    @bineyamagzhew2139 2 місяці тому +6

    እኔ የማንቼ ደጋፊ ነኝ ማንችስተርን መደገፍ የጀመርኩት በፈረጆች 2000 ነው ዪናትድ ደሜ ነው ማድሪድንም እደግፋለዎ ግን ማንቼ ከምንም በላይ ነው የዛሬውን አያርገው እና በሁሉም ነገር ተደስቻለሁ በማንቼ

    • @beteadis
      @beteadis 2 місяці тому

      ለምንድነው እኛ ማንቼዎች ማድሪድን ምንደግፈዉ ማንቼ ዉስጤ ነዉ

  • @Biniam-ss4os
    @Biniam-ss4os 2 місяці тому

    መንሱሬ ኳስ ሙያህ ነው እንበልና አንገረም።የአማርኛ ቋንቋህ ጥልቀት እኮ የኔታን ያስንቃል።ሁሌም የሚገርመኝ ጥቂት ሰዎች የሚያውቋቸውን ቃላት ትጠቀማለህ

  • @Umar-qv7yu
    @Umar-qv7yu 2 місяці тому +1

    መንሱር አላዘር አስግዶን ጋብዝልን

  • @alemu7470
    @alemu7470 2 місяці тому +1

    Wawo zare 1na honalo❤❤

  • @nahtiendale5732
    @nahtiendale5732 2 місяці тому +1

    ብሩክ ለእግር ኳስ በጠቅላላው ያለው ፍቅር እና የማስታወስ ችሎታዉ የሚገርም ነው ባንተአምላክም እንደዛው:: እንደዚህ አይነት ወጣት ጋዜጠኞችን በዘወትር ፕሮግራሞችህ ላይ ብታሳትፍ ዝግጅትህን የበለጠ interesting ያደርጉታል ብዬ አስባለው ይመቻቹ

  • @adeydramawithyoutube8484
    @adeydramawithyoutube8484 2 місяці тому +6

    Real Madrid and Mun fans: a match made in football heaven? 🤔⚽

  • @fanueltullu1566
    @fanueltullu1566 2 місяці тому

    ብሩክ በጣም ልል የሆነ የሚባል ደጋፊ ነው እንጂ ቀንደኛ ደጋፊ አይደለም። ነገር ግን የማንቸስተር ዩናይትድ እና የሪያል ማድሪድ ያበድኩ ደጋፊ ስለሆንኩ ባንተአምላክን እረዳዋለሁ።💪💪
    ፋኑኤል ከደብረዘይት

  • @alemayehushenen2390
    @alemayehushenen2390 2 місяці тому +1

    Dubai sports and the Bundesliga what a time that was🤩

  • @MubarakNasir-
    @MubarakNasir- 2 місяці тому +1

    በታምር አንድናአንድ አርሰናል ብቻ ዶርትመንድ ትንሸ❤😊

  • @HelenHailmariam
    @HelenHailmariam 2 місяці тому

    መኔሱሬ ይሄ ይገርመሃል የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ሆኜ የመሐመድ ሳላሕ እና ሰይዶ ማኔ አድናቂ ነኝ ብልህ አትደነቅ

  • @user-tr2eb9oy3h
    @user-tr2eb9oy3h 2 місяці тому

    ሙሱሬ ሁሌ ከሀያ አመት በላይ ኳስ ተመልካች ነኝ ብዙ ኮኮቦች አይተና ቡዙ ምርጥ አሠልጣኝ አይተናል ከኳስ አትኩሬ ከምከታተለው አጥብቄ ታክቲክ ይስበኛል ለዛም ነው ያተን ትተና ማድመጥ ሱስ የሆነብኝ ኳስ ከውቀት ሲተነተን እደዚህ ነው ሀያቱነኘ ከሾላ

  • @Birhanualle
    @Birhanualle 2 місяці тому

    I don't know how dr biruk supported BVB but for me its my childhood club to support alongside Liverpool because of my first Jersey that my mom bought for me which was BVB's No 6 at that time which i don't remember who he was it was in the 1990's

  • @abigiyaalemu
    @abigiyaalemu 2 місяці тому +1

    መሱሬ ተው ግን አላዘርን ጋብዝልን😢❤

  • @kezihmkezyam43
    @kezihmkezyam43 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @nuri1394
    @nuri1394 2 місяці тому

    የዩናይትድ ደገፍ ነኝ መድርድንም ደግፈለው ሰበ ግዜ ቻምፕዮንስልግ ለምን አየነሰም ዩናይትድ ደሜ ነው king united❤❤❤❤

  • @cherugebru1212
    @cherugebru1212 2 місяці тому +1

    ሰላም መንሱሬ እኔም የማ.ዩናይትድ እና ሪያል ማድሪድ ገጋፊ ነኝ

  • @sismanchester8017
    @sismanchester8017 2 місяці тому

    ማንቼ ደጋፌ ነኝ ቻፔስልግ ሳይ አቼ ስወጣ ጠብቃኝ ምትመጣ ዉሻ ነበረች ሁለተኝ ክለብ ደግፍለዉ ሲገናኙ ማንቼ ቤሸንፍ ደስ ይለኝል በመሸነፉ ግን አልናደድም

  • @family5677
    @family5677 2 місяці тому

    እኔም 1998 ጀምሮ ማንችስተር ዩናይትድ እና የሪያል ማድሪድ ደገፍ ነው። ❤

  • @mintesnothailu2857
    @mintesnothailu2857 2 місяці тому

    ብሩክ የጠፋብንን ኤርምያስ አማረን አስታወሰኝ። የማስታወስ ብቃቱ ይገርማል .. መንሱር ወደፊት የሬድዮ ፕሮግራምህ ላይም ብትጋብዘው ደስ ይለኛል።

  • @benyamnugussie8610
    @benyamnugussie8610 2 місяці тому +1

    ይቻላል

  • @frejude5
    @frejude5 2 місяці тому

    Mensure ihe program yiketil betam temechitogn new yayehut ene ke hager wust ye buna kewuchi manche&madrid negn beteley 2009 and 2011 ucl final erat eskalemeblat betam tenadije nbr yayehut ena hule sayew miyanadegn chewata ihe nbr

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 2 місяці тому +1

    MANCHESTER❤ UNITED❤ MY 1ST TEAM
    REAL MADRID MY 2ND TEAM

  • @autosaidawol3208
    @autosaidawol3208 2 місяці тому

    United

  • @kemeriyafereja7557
    @kemeriyafereja7557 2 місяці тому +1

    First!

  • @slimagent4043
    @slimagent4043 2 місяці тому

    Ye Dortmund degafiw lj he reminds me of fifa game npc that supports every club...i like the dude personality regarding his way of supporting different club 😅he seems a guy i would be okey withto watch a football match every week

  • @user-me1vs7or6s
    @user-me1vs7or6s 2 місяці тому

    Good k

  • @yidutade2705
    @yidutade2705 2 місяці тому

    መንሱር እባክህ አላዛርን ጋብዝልን እባክህ

  • @zelalemwondimu-tj6in
    @zelalemwondimu-tj6in 2 місяці тому

    ባንቴ የብዙ የዩናይትድ ደጋፊዎች አይነት ሰው ነው።

  • @sasi12able
    @sasi12able 2 місяці тому

    Lemin endemiwedieh takale ye united degafi silehonk new thanks

  • @haymanottewbo-wu6yc
    @haymanottewbo-wu6yc 2 місяці тому

    መንሱሬ ብታምንም ባታምንም ሁለት ክለብ የሚደግፉ ሰዎች ጤነኛ አይመስሉኝም ከሊቨርፑል ውጪ ወደ ውጪ🛑

  • @user-qi7yu9qo8d
    @user-qi7yu9qo8d 2 місяці тому +1

    ከutg ጋር ወደፊት

  • @yonatanasres8870
    @yonatanasres8870 2 місяці тому

    መንሱሬ እኔም 1st united 2nd manUtd. ሁለቱንም አወዳለሁ ሲመስለኝ የፈርጊ እና ጋላግቲኮ ጨዋታ ስታይል ይመስለኛል ። direct football , dislike possession football , countet attacking styles , last minutes hard working ጨዋታ ስታይላቸው ይመስለኛል ። በተጨማሪም CR7 ትልቁ አስተዋጽኦ አለበት ።

  • @simonz3831
    @simonz3831 2 місяці тому

    እኔም የ Arsenal ደጋፊ ነኝ Henery ወደ Barcelona ሲሄድ ግን Laliga ላይ Barca መደገፍ ጀመርኩ,,,,,,, Arsenal ke Barca ጋር ቢጫወት ግን of course ለ Arsenal ነኝ

  • @munaRaya48910
    @munaRaya48910 2 місяці тому

    ለምሳሌ እኔ የሊቨርፑል ቀንደኛ ደጋፊ ነኝ❤🔴❤
    ሁለተኛ የሚደግፈው ክለብ ደግሞ ባርሳ🔴🔵 ነው
    ሊቬ ከ ባርሳ ስጫወቱ ሊቬን እደግፋለው።
    ግን ሊቬ ባርሳን ካሸነፈ ደስታዬ ሙሉ አይሆንም።ሊቬ ሌላ ቡድን አሰንፎ እንደምደሰተው አልደሰትም።

  • @user-wu7zy8xp8n
    @user-wu7zy8xp8n 2 місяці тому

    des yemil proggram

  • @bethelihemmedhin9417
    @bethelihemmedhin9417 2 місяці тому

    ይሄን የደጋፊ ውይይት ብትቀጥልበት። ለሻምፒዮንስ ሊግ ብቻ ሳይሆን ለሊግ ጨዋታዎችም ብትሰራው።

  • @bira-yu5nn
    @bira-yu5nn 2 місяці тому +1

    Yechalal enem rel madred ena man unt dagafi nagn!!

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 2 місяці тому

    #394

  • @Heliccv
    @Heliccv 2 місяці тому

    Mensure tawkobetal yeliverpool degafi new

  • @etopeyamycn4228
    @etopeyamycn4228 2 місяці тому +2

    መንሱር አላህን ፍራ መጠጥ የካፍሮች ማገዶ አታስተዋውቅ ፡?????????????????????????????????????😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EW721
    @EW721 2 місяці тому

    ባርሳን በተመለከተ ያልከው እኔም ያንተ አይነት ስሜት ነው ያለኝ

  • @wogasomolta1357
    @wogasomolta1357 2 місяці тому

    እነሱ የእግር ኳስ ወዳጅ እንጅ እንደክለብ ደጋፊ አይደሉም።ትክክለኛ ደጋፊ አንድ ክለብ ይይዛል ።

  • @addisn1176
    @addisn1176 2 місяці тому

    መንሱር እንዴት ግራ እንደሚገባህ አላውቅም ብዙ ሰው ከአውሮፓ 2 ቡድን ይደግፍል እኔ አሁን ሪያል ማድሪድና ቼልሲ ደጋፊ ነኝ ።ሁለቱንም በጣም ነው የምወዳቸው አብዛኛው ጨዎታቸው አያመልጠኝም ።

  • @AnwarKedir-hq4xt
    @AnwarKedir-hq4xt 2 місяці тому

    መንሱሬ እኔ የሪያልማጫድሪድና የሪቨርፑል ደጋፊ ነኝ ሁለቱ ሲገናኙ ከጫወታ በፊት አሸናፊ ነኝ ለምን ካልከኝ ሁለቱንም ከልቤ እደግፋለሁ

  • @henok521
    @henok521 2 місяці тому

    ማርሴና አርሰናል ደጋፊ ነህ

  • @user-zx3zc2dx1d
    @user-zx3zc2dx1d 2 місяці тому

    እኔም የማቼና ማድሪድ ደጋፊ ነኝ

  • @abukizkak411
    @abukizkak411 2 місяці тому

    Mensure isti alazar asgedom gebizelin btm miwodo gezetegna nw

  • @Damo6345
    @Damo6345 2 місяці тому +1

    All man united fans in ethiopia support real madrid it's natural 😅

  • @melashudesta7205
    @melashudesta7205 2 місяці тому

    ከአንድ ሀገር ሁለት ክለብ መደገፍ ማለት ከሚስትና ከውሽማ ጋር በአንድ ቤት እንደመኖር ነው::

  • @begashawadamu6957
    @begashawadamu6957 2 місяці тому

    Ye Arsenal Ena City degafi ale aydele ende😳

  • @family5677
    @family5677 2 місяці тому

    የዘንድሮው አጓግ ነው

  • @yohsemyoh1095
    @yohsemyoh1095 2 місяці тому

    እኔ ምለው ግን የቢራ ስፖንሰር አይቀረም እንዴ በ ኢትዮጵያ?

  • @winniembha9709
    @winniembha9709 2 місяці тому

    Dasbilognali

  • @mengstutesfaye
    @mengstutesfaye 2 місяці тому

    ግንቦት 9/1998ዓ/ም ሻምፒዮንስ ሊግ ባርሴሎና ከአርሰናል ፍፃሜ ላይ ቀንደኛ የአርሰናል ደጋፊ ብሆንም ለሮናልዲንሆ ጎቾ ለነበረብኝ ትልቅ ፍቅር ምክንያት Dstv ቤት ውስጥ ብቸኛው የባርሴሎና ደጋፊ ነበርኩ በባርሴሎና ድል ጨፍሬ ቤት ሰደርስ ቤቴ ተዘርፎ በቅጽበት ደስታዬ ወደ ለቅሶ የተለወጠበትን ምሽት አልረሳውም። መንሱር
    London is always red

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 2 місяці тому

    GGMU ......ግን መንሱር ከየሊጉ እኮ መደገፍ ያለ ነው ምንም ችግር የለውም ለምሳሌ ብዙ የአርሰናል ደጋፊዎች ባርሳን ይደግፋሉ የዩናይትድ ደጋፊዎች ደግሞ ማድሪድን

  • @nahomwondwossen9187
    @nahomwondwossen9187 2 місяці тому

    Ehey hula Heineken gn no one drinks it, 1 Muslim 1 pentey and the other one don drink

  • @user-it7wv7rw5m
    @user-it7wv7rw5m Місяць тому

    Real Madrid 3

  • @teostable3017
    @teostable3017 2 місяці тому

    የዶርትመንድ እኔም ደጋፊ ነኝ እናም ብሩኬ እኔ ጋር አንድ ስጦታ አለኝ እናም ኮንታክትህን ላክልን እኔም አባል እሆናለው

  • @slimagent4043
    @slimagent4043 2 місяці тому

    Ye Dortmund ye Ethiopia Twitter account mensure post betaregelen arif nbr Dortmund degafi guadegna alegn lesu suggest madreg felge nw metakut kalachu reply argu eziw lay. Thanks

  • @samsuga2053
    @samsuga2053 2 місяці тому

    ቡርክ በቃ አንታ የሁሉም ደጋፊ ነህ

  • @AmdebrhanBerhe-hr9of
    @AmdebrhanBerhe-hr9of 2 місяці тому

    መንሱር ለአርሰናል ታሽቃብጣለህ ማን ዩናትድ ና አርሰናል ሁለት በታሪክ የማይገናኙ ክለቦች ናቸው አሁን አርሰናል ከስንት አሰርት ዓመታታ በሃላ መታገል ጀመረ ግን ወፍ የለም ዋናው ነገር የጫወታውውጤት ዋንጫ ነውና እሱም እንደ ሰማይ ርቆበታል