የኔ ልዩ አንድ ነገር እረሳሽ..🤔🤔

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 453

  • @ራህማRahma
    @ራህማRahma 11 місяців тому +149

    ዳውይት ፀጉሩን ሲቆረጥ ውበቱ ታዬ የምትሉ በላይክ

  • @mimigebereyesus2407
    @mimigebereyesus2407 11 місяців тому +112

    አይ ፈጣሪ ሆይ የቃልዬን የደረስከው አምላክ እኛም በስደት ያለነው ለኛም ድረስልን አስታውሰን❤❤❤😍😍

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג 11 місяців тому +5

    ዳዊት አይባልም ይህ አባባል ፅያፍ ነው ምግብ አይጣፍጥም አይባልም ሰንት ሰዎች አሉ የሚበሉት የሚቀምሱት አሉ ሰለዚህ አንዴት ሚሰት የሰራችውን ምግብ በጣም ጥሩ ነው የሚባለው በጣም ትልቅ ሰተት ነው የምትሰራው ብዙ ሰዎች ብዙ ይመክሩሃል ግን አንተ ከአንዱ ሰትወጣ ወደ አንድ ሰትት ትገባለህ አሁንም ከሰተትህ ታረም በተጨማሪ ምግብ ክብር አለው በመጀመሪያ ምግቡን አክብሩት ክብር ለማዱ ሰጡት

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 11 місяців тому +56

    ዛሬ ዳዊት ልብ ገዛ። ምክንያቱም ፀጉሩም ስነስራአት ይዞ መጣ

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 11 місяців тому +33

    ደስ ስትሉ ቃልዬ አትሞላቀቂበት ዳዊትዬ አይለያችሁ❤❤🎉🎉

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 11 місяців тому +9

    ዳዊት ፀጉርህንአሁን ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ ቃል ልጁን ወለድሽው🌹🌹

    • @መሲ-ቐ7ገ
      @መሲ-ቐ7ገ 10 місяців тому

      አዎ ወለደችው😅😅😅😅

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 10 місяців тому +9

    ቃልየ የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛ አሜን

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 11 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ

    • @marebelu
      @marebelu 10 місяців тому

      በጣም❤

  • @ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ
    @ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ 9 місяців тому

    ቃልየ ዛሬ በጣም አምሮብሻል የኔ ፍልቅልቅ ሁሉ እንደዚህ ዝንጥ በይለት ዳዊትን❤

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 11 місяців тому +22

    ማነው እንደኔ የቃልየን ሆድበማየት መከራውን ያየ ወፍየለም እንዳትሉ😂😂😂

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 11 місяців тому

      Kkkkk

    • @Alem-v2n
      @Alem-v2n 11 місяців тому

      😅😅😅😅 አረ ተው ኮሜተሮቺ በሳቅ አትግደሉን😅😅😅

    • @RahamaAli-cl6dp
      @RahamaAli-cl6dp 11 місяців тому +1

      እኔም ነኝ አልታይ አለኝ😂😂😂😂😂

    • @chakscell3201
      @chakscell3201 11 місяців тому +1

      እኔም እሩጨ ነው ያየሁት

    • @HaymanotHailu-of5mb
      @HaymanotHailu-of5mb 11 місяців тому

      Hhh

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 10 місяців тому +1

    እር አይንኡን አመመኝ ሆዱዋን ለማየት ተጨንኩ እኮ የት አለ እርግዝናው ኪኪኪኪኪ

    • @haiahh
      @haiahh 10 місяців тому

      አቸኩሉ ማበጡ አይቀር😂

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 10 місяців тому +2

    😂😂😂😂ኧረ ወየዉ እጨት ነዉደ ያበላከኝ እደ የምን እጨትነዉ ምግቡን የሰራሽዉ አች አደለሽ 😂😂😂😂😂😂

  • @EdenQueen
    @EdenQueen 11 місяців тому +3

    እንዴ ብትሞትስ በስመአብ ምን አይነት ቀልድ ነው 😭😭😭😭 ለራስህም የእድሜ ልክ ፀፀት ነው እንዳትደግመው 🥹

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 11 місяців тому +11

    ቃልየ እኛ ሴቶች እምናደርገዉን አናቅምና አትናደጂ ምልካም ማአድ❤❤❤

  • @mimisimrat963
    @mimisimrat963 11 місяців тому +5

    ዳዊት ጎበዝ ጸጉርህን እንኳን ተቆረጥክ❤❤❤ቆንጆ ሆነሃል ቃልዬም ዘንጠሻል የኔ ጩሄታም 😂❤

  • @jsjsjsje3092
    @jsjsjsje3092 11 місяців тому +3

    እና ባይጥመው አይበላም ነበር የኔማር ቃልዬ ጎበዝነሽ❤❤

  • @KokabeShankot
    @KokabeShankot 6 місяців тому

    ብትሞትስ ዳዊትዬ አስተውል በተረፈ ታምራላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 11 місяців тому +4

    ቃልዬ ደስ ትላላቹ ዳዊት ፀጉርህ በጣም ያምራል በዚሁ ቀጥል እወዳቹዋለው❤❤❤❤❤❤

  • @alamyalam398
    @alamyalam398 11 місяців тому +4

    ወይኔ ማሻ አላህ በመዳም ቤት በራብ ልሞት ነው ያርብ ዳቦ እንኳ ተወዶብኛል ዱአ አድርጉልኝ

    • @NohamnNolawe-xd8lo
      @NohamnNolawe-xd8lo 11 місяців тому

      የኔ እናት አፈር ልብላ አይዞሽ እማየ💔😢🥺

    • @alamyalam398
      @alamyalam398 11 місяців тому

      @@NohamnNolawe-xd8lo እሺ የኔ ውድ የገበሬ ልጅ ሁኜ እዚህ ልሞት ነው

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 11 місяців тому

      አይዞን ገዝተሺ ብይ

    • @alamyalam398
      @alamyalam398 11 місяців тому

      @@fasikawande3558 ውዴ ዱካን የለም በቅርብ

    • @DagiDagi-g4h
      @DagiDagi-g4h 11 місяців тому

      ፈጣሪ ይድረስልን ረሀብ ጊዜ አይሰጥም የደረሰበት ያውቀዋብ

  • @MazaTaferaw
    @MazaTaferaw 11 місяців тому +12

    ደስ ስትሉ ዳዊትአማረብህ እንደዚህነው የምታምረው❤❤❤❤

  • @sirgutshawull9106
    @sirgutshawull9106 10 місяців тому

    ደግሜነው ያየዉት😅😅😅የቀለበቱ ነገር አስቆኛል

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha1108 11 місяців тому +2

    ዳይት ወላሂ አማረብህ ሰው መሰልክ ❤❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 11 місяців тому +2

    እንብላ አጉረሱን ቃልየ ለተመልካች. ጉርሻ አምሯያል

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 11 місяців тому +9

    ወይኔ ዳዊት ገና አሁን ወንድ መስሎ ታዬኝ

  • @semu639
    @semu639 11 місяців тому +13

    ስታምሩ አይለያቹ ውለዱ ክበሩ

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 10 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂 አይ ዴብ እኔ ሳየዉ ልቤ ልትወጣ ነበር ጌታን ትን ሲል ጥሩ አይደለም በዚህ ቀልድ የለም ተዉ ዉፍፍ ልቤ ጌታን

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 11 місяців тому +2

    ቃልዬ ቀለበትሸን ማዉለቅ ተገቢዬ አይደለም ከጠበበሽ አንኳን መናገር አለብሽ

  • @tube896
    @tube896 10 місяців тому

    ልቦና ይስጥህ እንደዚህ አይነት ቀልድ ቆይ በዛው ሞታ ቢሆንስ ቲሽ ልቦና ይስጣችሁ አቦ ይሄን ፕራንክ እግዚአብሔር አምላክ ይጥርግው

  • @Rahma-e7e
    @Rahma-e7e 10 місяців тому

    እዉነት፣ነዉ፣ግን፣

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 11 місяців тому +5

    ወይኔ ብትዉጠዉስ ኖሮ ??😮

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 11 місяців тому +3

    እኳን ፀግርህን ተቆረጥኬ ዋዋዋዋዋዉዉዉዉ ያምራል እደዚ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 11 місяців тому +4

    ዳዊት ዛሬ ቆንጆ ሆነሀል ዋዋዋ

  • @Mes355
    @Mes355 11 місяців тому +4

    ዋው ዳዊዬ የወንድ ውበት አሁን ታየ በቃ እንድነው እሺ 👌

  • @firehiwotalemu7235
    @firehiwotalemu7235 11 місяців тому +4

    ውይ የተቃጠለች ኸረ ረጋ በይ

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 11 місяців тому +3

    ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ ዳዊት አምሮብሐል

  • @Alam-h3j
    @Alam-h3j 9 місяців тому

    አቤትደስስትሉ ማሻ አላህ

  • @fatimazz1449
    @fatimazz1449 11 місяців тому +7

    አምሮብሀል በንዝህ ጽና በተረፈ እወዲችሀለሁ ሁላቺሁም

  • @BintMuhammed-u5z
    @BintMuhammed-u5z 11 місяців тому +7

    እናተ ፕራንክ ሥሠሩ ተጠንቀቁ ታንቃ ሙታ ነበር ወላሂ አሣዘነችኝ😢😢😢😢😢

    • @medhin8187
      @medhin8187 10 місяців тому

      እኮ ጅላጅል

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 11 місяців тому

    ማርያምን:አሁን ገና:ሰውመሰልክ:ያንጭራሮ:አቁመህ:ሳይህደሜ:ነበርየሚፈላው:ጎበዝአሁንታምራለህ

  • @WtvsssSvds
    @WtvsssSvds 10 місяців тому

    ምርጥ ባልነህ ቃልዬ አትሞላቀቂበት

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 11 місяців тому +8

    ፀጉርሕ አሁን ሸጋ ነው ዳዊት 👌 ደምሩኝ ውዶችየ👐

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 10 місяців тому +2

    😂😂😂 አር ቃል ቀልድሽ አይጠገብም

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 11 місяців тому +3

    እዴ አንቆ ቢገላትሰ ጥሩ አይደለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @betysweetamennn6456
    @betysweetamennn6456 11 місяців тому +2

    ምላሷ ከቁመቷ በላይ ቅልብልብ ትላለች ተረጋጊ ማነሽ ገለቴ

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 11 місяців тому +7

    በጀ መብላት ደበረኝ ቃልየ አትሞላቀቂ😂😂😂❤❤❤

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 11 місяців тому +2

    ቃል የኔ ውዴ ዳዊት ዛሬ ብው ሆነሀል❤❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 10 місяців тому

    እሱ ቦታ ላይ ብሆን ሲያስመልሰኝ አየሁት ወእ ክክክ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ቃልዬ እሰይ እንኳን ለዚህ አበቃሽ❤❤❤❤

  • @DagiDagi-g4h
    @DagiDagi-g4h 11 місяців тому +1

    ምኗ ጉድ ናት አቃጥላ ትደፋሀለች

  • @sumeya8365
    @sumeya8365 11 місяців тому +2

    ቆይግን ሁሌ አልጋላይ ሁናችሁነው ቦታየለም እደ እቤታችሁ

    • @seada3423
      @seada3423 11 місяців тому

      Betachew tebab nat asetsasb sefa maderg ytshal new

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 10 місяців тому

    Hhhhhhhhh eki sitili sitazinanu egizabihar yetebareke tidari yadrgilachihu fetari❤❤❤❤

  • @እሙሰይድ-ሰ7ጠ
    @እሙሰይድ-ሰ7ጠ 10 місяців тому

    ሰዉ ሁላ ባል ይወጣለታል❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimahfrdosa4395
    @fatimahfrdosa4395 11 місяців тому +2

    ይገርማን የኔውድ ሚስት እያሎ እንጋባለን 😅😅

    • @Rahma-e7e
      @Rahma-e7e 10 місяців тому

      እየቀለለደደባት፣ነዉ😅😅

  • @መሲ-ቐ7ገ
    @መሲ-ቐ7ገ 10 місяців тому

    አድባር አውጋር😅😅😅😅 አውጋር ምንድነው ግን ወዮ😂😂

  • @eman8927
    @eman8927 9 місяців тому

    አልጋላይ የምትቀመጡት ነገርስ😂😂😂😂

  • @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
    @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ 11 місяців тому +4

    ምነው ዛሬ ደሞ ፋራ ሆንሽብኝ ፕራንክ እንደው ሂወታቹ ሆኗል🙄 አውቄ ነው እያለሽ ትነጫነጫለሽ😏 ዛሬ ዴቬ ተመችቶኛል👌

  • @mekiyaali857
    @mekiyaali857 10 місяців тому

    አስተሳሰብት ደስ ይላል

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 11 місяців тому +1

    ይገርማልብቻ!!!

  • @woitay2011
    @woitay2011 11 місяців тому +4

    ዳዊት አትጃጃል ።

  • @rgdtuvfjh8706
    @rgdtuvfjh8706 11 місяців тому +3

    መጨማለቅ😮😮😮

  • @tigistgosheme5246
    @tigistgosheme5246 2 місяці тому

    Ara aunderstand❤❤❤

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 11 місяців тому +3

    ዳዊት ፀጉርህን ሥትስተካከል የለለ ውበት አመጣህ ቀጥልበት በዚሁ

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 10 місяців тому

    ቋቅ አለኝ አፍጥጩዬ ሳዬ እጭ እብድነህ ነዲቀለበት የማታጎርሳት ብትሞትስ

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 11 місяців тому +2

    .ዳዊትነዉ.ሲነግሩት.ሰምቶ.ፀጉሩ.የተስተካከለ.አላምንምበሠታ👍👍👍👍👍

  • @ghfh392
    @ghfh392 10 місяців тому

    ቃልዬ ስወድሽ በርች ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 11 місяців тому +1

    ያርብ ወላሂ እዲለኛነሽ ይህን የመሰለ። ሸበላ የሰጠሽ እክክ ብለሽ ይዘሽም ይከብዳል እኮን?? አስረየ እየተጨቃጨቅሽ

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ማሻ አላህ ብልአፊያ ቃልየ

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 11 місяців тому +6

    ዋው ፍቅራሁን ይብዛላችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @StearGamer-q9g
    @StearGamer-q9g 10 місяців тому

    ክክክክክክ ዳውይት ስራህላት ቀለበትን በጃራ ኧር ኬክ ቢሆን ጥሩ ኑው 😅😅😅😅😅😅😅

  • @salamamrga7839
    @salamamrga7839 11 місяців тому +3

    ዳወት ጉብዘ ፀጉረ ህትቁ ረጠህወ❤❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 10 місяців тому

    ቅዳሴውን የሰማ😭😭😭😭

  • @rahma6779
    @rahma6779 11 місяців тому +1

    Woooow ፀጉር አንደኛ ዴቪ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 10 місяців тому

    በስመ አብ ምን አለበት ካፍሽን ያወጣሽውን ካሜራ ላይ ባታቀርቢ ውይ

  • @DagiDagi-g4h
    @DagiDagi-g4h 11 місяців тому

    ውይ ቃልዬ ሽቅብ ሸናሽሳ

  • @EtaneshLakew
    @EtaneshLakew 2 місяці тому

    ዉሀሰጣት

  • @lejeamnatube864
    @lejeamnatube864 11 місяців тому +1

    ቀለበት በእጂሺሺ ካላረግሺህ በሆድሺህ ያሺው ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂

  • @hsjdhdhd1778
    @hsjdhdhd1778 11 місяців тому +1

    ሙኝ አይሞት እዳጫዉት😂 አሉ ያንት ቢጦ ነዉ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 11 місяців тому +2

    አይንከባከበኝም ስላለች ነው 😅😅😅😅

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 11 місяців тому +4

    እኛ ወደት እንህድ ምሣም ይቀፈብሉብን ፍትህ ለጆሮ😢😢😢😢😢 ምን አረግን እደ ቃል ፀባይ00000000000000😮😮😢😢

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 11 місяців тому

    ዴቭ በጣም አምሮብካል

    • @netsolo8225
      @netsolo8225 11 місяців тому

      ቃልዬማ በጣምምምም ነው ያማረብሽ

  • @BanchuMezie
    @BanchuMezie 11 місяців тому +1

    Wow betam amirobhali dawit beka endezihinew yemiyamirebihi fikrachu yabizalchu ❤❤❤❤❤

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 9 місяців тому

    ጌታሆይ እኔንም ሹፈኝ 😀🤭

  • @ሰአዳለሆና
    @ሰአዳለሆና 11 місяців тому +5

    ካፍሽ ያወጣሽውን ምናለ ባታሳይን 😢😢😢😢😢

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 11 місяців тому +3

    ቃልዮ በቃ አቀሽ ያሽዉ ኢሄን ጎበዝ ሥት ቆጆ ያልያዘዉን በፍቅርሽ አከነፍሽዉ የኔ ቅመም እሥከለተሞት አይለያችሁ

  • @ethiopialove1435
    @ethiopialove1435 11 місяців тому

    እኔም አልወድም እጣቴ ላይ ምናምን ባገባሁ ማግስት አውልቄ ቁች ግን ምናርጋህ ነው የተናደድሕው😢😢😢😢

  • @fahedali632
    @fahedali632 10 місяців тому

    ቃልየየኔማር❤❤❤❤❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 9 місяців тому

    ኧረዳዎትማሪያምንአሳዘነኚበማሪያም😢😢😢

  • @SilloSilo
    @SilloSilo 11 місяців тому

    ቃል አትጨማለቂ ካሜራላይነሽ😂😂ምግብዘጋኝ

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 11 місяців тому

    ስታስጠሉ ምን ትመስላላችው ምደረ ገለቱ😅😅😅

  • @fነኝየኮሜትታዛቢ
    @fነኝየኮሜትታዛቢ 11 місяців тому +3

    ቃልየ እንኮን ደስአላቺሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-Addis2721
    @user-Addis2721 10 місяців тому

    Fara ayqeld!
    Bitimotibihis?

  • @saratesfaye3882
    @saratesfaye3882 11 місяців тому +2

    እርግዝናዉ መቼ ነዉ ፕራንክ ነዉ እምንባለዉ

  • @senitewoldu9920
    @senitewoldu9920 11 місяців тому +6

    በጣም ታምራላችሁ

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 11 місяців тому +2

    ቃል ነብሰጡር ስለሆንሽነዉ ከጠበበሽ አስቀምጪዉ በዣጣሽ ዉስጥ በእቃ አርገሽ

    • @hyme7165
      @hyme7165 10 місяців тому

      እ ነፍሰ ጡር ነች እንዴ

  • @KebenKebe
    @KebenKebe 11 місяців тому +1

    ብትሞትስ ጌታሆይ ማስተዋልን ያድላችሁ እኔ እፈራለሁ😢😢😢

    • @AsAs-ur9x
      @AsAs-ur9x 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @JhJv-ix3qs
    @JhJv-ix3qs 11 місяців тому

    የኔዉ አብሽሪ ቀለበቱን ማያሠፉልሻል ማጥበብም ማሥፋትም ይቻላል

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 11 місяців тому

    የሄ ልጂ ግን የምመኪሮው ቤተሰብ የለውም ወይ እንደት ኖው ዚምብሎው የምያዩት እሲኪማብዲ ዲረሲ ይጠብቁታል ወይ

  • @nomo6793
    @nomo6793 11 місяців тому +1

    እኔ አምነው የቃልየ እርግዝና የት ሄደ🤔🤔

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 11 місяців тому +3

    ሠላማችሁ ይብዛ ፍፃሚያችሁን ያሣምረው😊

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 11 місяців тому +2

    😮 እይ የፋራ ንግግር ገሏት ነበር