Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
1/አላህ የሚፈራ 2 ለሠውልጅ ሁሉ ክብር ያለው 3/የማይጮህ 4/ሀሣብ የሚሥጨርስ 5/ ይቅና ግን የሚቀናበትን ለይቶ የሚውቅ ዝብሎ በሁሉም ሠው የማይቀና 6/ለኔም ለሡም ቤተሠብ ክብርና ፍቅር ያለው 7/ልጅ አብዝቶ የሚወድ8/በሚሥቱ የማያፍር ይቀጥላል
Thank you
ይሀ ውድ የት ነው 😂😂 የለም እኮ
ጀነት ውስጥ እማ ይሂ 1/3 ኛውንም ካገኚሽ አጥቢቂ
አችም እደምርጫሺ ለመሆን ሞክሪ አሏህ አሏህ ምኞትሺን ይወፍቅሺ እኔኮ አልሀምዱሊላ አሏህ ምርጥባል ሸልሞኛል አሏህ ያዝልቅልን የደስታየ ምንጭ አሏህ ስበብ ያደረ ገልኝ
አንቺ አሁን ያልሻቸውን ነገር ካለሽ አጂሬ ይመጣል አታስቢ ኡኽቲ
ወንዶች ላይ እኔ የምፈልገው 1,ሶላተል ጀመአ የማያሳልፍ ያለ ምክንያት 2,ተንከባካቢ የሚተናነስ ትሁት 3,ንግግር የሚያውቅ 4,ከቤተሰብ ጋር መገናኘት መጠያየቅ የሚወድ 5,ለውሳኔ የማይቸኩል 6,የሚያዳምጠኝ!!!!!!!!!!!!!!!! 7,የሚያዝናናኝ በአቅሙ ልክ ሊያስደስተኝ የሚሞክር!!! 8,ነገሮችን ቀለል አድርጎ የሚረዳ የማያካብድ 9,በትንሽ በትልቁ የማይቆጣ!!!10,ውለታን የማይዘነጋ...
እኔም እደዝ አይናት በጣም ያምፈልገዉ አይናት ናዉ
😢 አላህ ያበሽረን
እሄን ሁሉ ሚያሟላ ከሆነው ምን ይጎልበታል አዬገኝም
የኔም ፍላጎት ነዉ
እኔም ❤❤
ከሚስታቸው እና ልጆቻቸው በላይ በላይ ለስልካቸው ጌዜ የሚሰጡ ባሎች አላህ ያስተካክላቹ
ተመቸሽኝ ግን ጎረቤት ያየችውን ሁሉ ግዛ ምትለውን ምን እንበል😂
ወንዶች ልባቸው አይገኝም ከሚስት ደብቀው ብር ያጠራቅማሉ ብር ብቻ ሳይሆን ንብረትም ገዝተው ያኖራሉ የህቴ ባል ሀያ አመት በትዳር ኖሩ አሁን አለመግባባት ተፈጠረና ተለያዩ ከሷ ደብቆ እቁብ እንዳለው ተደረሰብት እንደገና ቀፎወች ከአጎቱ እንዳለ ታወቀ ግን እህቴ የድሀ ኩሮ ናት ከቤት እቃወጭ የተካፈለችው የላትም ልጆቹንም አይረዳም ንግድ እየነገደች ልጆቿን እያሳደገች ነው ከማስት ደብቃችሁ ንብረት የምታኖሩ ባሎች የቁም ጅል ናችሁ በድንገት ብትሞቱ እንኳ ልጆቻችሁ ተቸግረው ደጅ ይወድቁ ይሆናል የደበቃችሁትም ባዳ ይጠቀምበታል አስታውሉ
ትክክክል❤😂😂
እህትሽ ለልጆቿ የከፈለችውም መሠዋት አላህ በቀጣዩ አለም ሚንዳዋን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመልስላታል ለሱም ሂድያ ይስጠው
ምርጥ እናት እኔ ልጆችን የችግር ምክኒያት የማታደርግ እናት በጣም እወዳለሁ ልጆቿን አላህ ያሳዲግላት
ለጎጆየ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት እኔ ግን ሁሌ እከታተላለሁ ባለትዳር ነኝ ግን በጣም እሚያስጠላ!በተለይ በዚህ ቪድዎ በጣም ብዙ የባሌን ጉድለት አይቸበታለሁ በተለይ ለሰው ክብር አለመኖር፣ቃላት አጠቃቀም አለማወቅ አስቀይሞ ይቅርታ አለመጠየቅ ቢጠይቅ እንኳን ተመልሶ ምንም ያለመስተካከል ብቻ ኡስታዝ የት ባገኘሁህና ትንፍስስስስ ባልኩኝ ደስ ባለኝ ነበር ስንት ውስጤን የሰበረው ቃላት አለ ብቻ አልሀምዱሊላህ
Abshiri allah yastekakelelsh
አህሌን ሚንበሮች እንኳን ሰላም መጣችሁ ያ ኡመት ሙሀመድ በአለም ዳርቻ ያላችሁ ለጎጆየን ተከታተሉና ጎጇችሁን አድምቁ የትዳር ነገር ከሚሰማው አንፃር ተስፍ አስቆራጭ ቢሆንም መማር አይከፍም ተማሩ እንማር አላህ ለሁላችንም ኸይር ይሻልን አሚን
ኢንሻአላህ
ማሻአሏሕ,ትምሕርቱን,በጣም,ደሥይላል
🎉
አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ያረብ!!!አላህ ስራችሁን ይውደድላችሁ!!!በጣም ብዙ እየተጠቀምኩኝ ነው!!!በጥቅሉ ለጎጆዬ እኔን እየሰራኝ ነው ብዙ ችግሮቼን እያስተካከልኩኝ ነው!!።
እኔ እማልወዴው አላህ ፍራ ሲሉት ግድ የሌለው ሶላት እማይሰግድሚስቱንም ሆነ ሌላ ሰው እማያከብር እግዳ እሚጠላፂሙን እሚላጭ ሱሪውን እሚገትትየፍቅሩ ይቀመጥ እኔው ጋር ፍቅር ማለት ሰቶ መቀበል ስለሆነ ኢንሽ አላህ
I'm a new Muslim and I'm not married, I don't even know one Muslim man but I love watching this show😂😂❤❤❤
Yene wdd abshri keyregnaw ymetal be duash berchi
Alhamdulilah welcome come to the truth ❤❤❤Insha’allah you will get the best husband 😊😊😊😊
@@semiraabdi5897 Thankyou ❤
@@reyuyenu340 Thankyou ❤
Don't worry I have one of my brotherIf you are ready I'll give you
ማሻ አላህ በድጋሜ ስላገኘዋቹሁ ደስ ብሎኛል ይህን ስል በፍት ቀጥታ ምንበር ትቢ ላይ ነበር አሁን ከአገር ውጭ ስለሆኩ ነው ጀዛ ከላ ኡስታዜ በጎጆዬ ብቻ ሳይሆን ቤቶቻችን ላይም እከታተል ነበር
1 እላህን የሚፈራ 2ሥራ የሚወድ 3ለቤተሠቡ ክብር ያለዉ 4የማይሣሣ በገንዘብ ጉዳይ 5 ችግሩን በንግግር የሚፈታ 6 ችግር ሢገጥመዉ የሚታገስ ተሥፋ የማይቆርጥ
"በተለይ ወንዶች ፆታቸውን ብቻ ይዘው ትዳር ውስጥ ባይገቡ ባልና አባትነትንሥልጠና ወስደው ቢያገቡ
እሽ ይሄን ፖሮግራም የሚገታተል መቸም ግደለሽ አይሆንም🎉
አላህ ያበርታቺሁ ወላሂ የምወደው ብሮግራም አላህ ይጠብቅልን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብብ
በአውዲወ በቴሌግራም ቢለቀቅልን የበለጠ ይሰራጭ ነበር ቤተሠቦቻችንም ይሰሙት ነበር
Aselamaleykum minberoche ahlen እኔ ከወንዶችየምጠላው ሴትን የሚንቅ ክብር የሌለው ፤ቤተሰቦቿን የሚሳደብ፤ከሌላ ሴቶች ጋር መሳሳቅ የሚያበዛ(ኮስተር የማይል)፣ሀላፊነት መሸም የማይፈልግ ወይም ግዴታውን የማይረዳ አባወራማድረግ ያለበትን ወደ ሴቷ የሚያመጣ ወይም ቤቱን ማስዳደር እንዳለበት እያወቀ ሴቷ ሰርታ እንድታስደዳረው የሚፈልግ ወ.ዘ.ተ አረ ብዙ ነበር ይበዛባቹአል ብዬ ነው።
Wa wr wb ማሻአላህ እንኳን ደህና መጣቹ እኔ እናንተ ያላቿቿው ነገሮች እኛቤት የሉም ሥለዚ እኔ ባለትዳርነኝ ልጆች አሉን እኔና ንግሥቴን የሚያቀያይሙን ወይም የሚያጨቃጭቁን ነገሮች በልጆቻችን ምክንያት ነውእሱም ምንድነው ንግሥቷ በጣም ልጆቻችንን ትቆጣቸዋለች የዛኔ ደሞ እኔ የምላት መቆጣቱን ተቆቻቸው እናት ነሽና ግን አታደነባብራቸው ሥላት አንተን እንዲወዲህ እኔን እንዲጠሉኝ ነው ብላ ትናደዳለች ብዙ ጊዜ በዚ ነገር ላይ ተኮራርፈን እናቅ ነበር አሁን ግን ምን አደረኩ የፈለገ ነገር ቢሆን በኔፊት እንዳትቆጣቸው እኔ በሌለሁበት ጊዜ ደሞ ብትቆጣቸውም ተረጋግታ ያጠፍት ነገር ካለ እንዲያሥተካክሉ እንትነግራቸው በዚ ተሥማምተን አላሃምዱሊላህ አሁን ሰላም ወርዷል በትዳር አለም ላይ መነጋገርና ግልፀኝነት ግድ ነው ግን ለኔ የሚሥ ማለት ልጅ እንደማሳደግ ነው ምን ለማለት ፈልጌነው ሚሥትህ ካንተ ምንድነው የምትፈልገው የሆነነገር ሲፈጠር ያንተን ወንድነት ወይም ሃይለኝነትጨሳይሆን እንደፀባይዋ መያዞ ነው ያለብን ለምሳሌ ተኮራርፋቹ ሥታረጋጋት/ሥታባብላት የምትመለሥ ከሆነ ሁሌ ያሃንን ነግ ተግብርላትወይም ካጠገቧ ዞር ብለህ ቆየት ብለህ ሥትመለሥ ሰላም የሚወርድ ከሆነ ያሃንን ነገር ማድረግ ብቻ ዋናው ነገር የሚሥታችንን ፀባይ ማወቅ ግድ ነው ኢሄን ካላወቅን የሆነ ነገር በተፈጠረ ቁጥር ለራሳችንም ለልጆቻችንም ጠንቅ ነው የምንሆነው አላህ ለሁላችንም ቀልብ ይሥጠን ብቻ
ትምርቱ ሀሪፍ ነበር ሰምተን በልቦናችን አውለን እምንተገብረው ያድርገን
ማአሻአሏህ የሚገርም ትምህርትነው ኡሥታዙና እድሁም ማሜ አሏህ ይጠብቃችሁ እናተም ቧተናገራችሇሁት እኛም ቧሠማነው ተጠቃአሚ አሏህ ያድርገን ያረቧብ👍✅
በጣም ደስ ከሚለኝ ፕሮግራም "ለጎጆዬ"
❤አህለን ወሳህለን ሚንበሮች ፈገግታ በራሱ በናተ እሚቀና ይመስለኛል ❤ የኛ ውቦች ፕሮግራሙ ለራስ የፈገግታና የደስታ ይመስላል ና አላህ ይጠብቃችው እኛንም ምርጥ ሚስቶች ያድርገን እኔ ግን ለጎጆየ ፕሮግራምን ያልተከታተለ ወንድን ላላገባ ልምል ነው 😅 የኔ አዝግ ከቶ የት ነህ ❤
አሏህን የሚፈራ ፣ጠንካራ አባት ፣ስስታም ያልሆነ፣የማይነጫነጭ ፣ንፅህናውን የሚጠብቅ ወዘተ
ማሸአላህ ይህን ፕሮግራም እንደኔ በጉጉትና በተመሰጦ የሚከታተል አለ
አሰላሙለይኩም ለጎጆይ ቤተሰቦች አልሀምዱሊላህ አኡሰታዛችን በወርቃማ ንግሮችህ በያንዳችን ቤታችንን እያንኮህ ሁላችን ያለንበት አህላቅ ነው በሰማነው ምንጠቀምበት ያድርገን አላሀ ይጠብቅልን ከነቤተሰብህ we ❤️❤️❤️
Aww its an amaizing idea specially when u discuss about good listenning skill Both of them have to listen not to judge each other but to u.derstand .
Jezakellah khayr ustaz , you have no idea how much u r changing my perspective and my life style.My allah grant u long long life so u could teach us more 🤲
ማሻ አላህ የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው አላህ ይጨምርላቹ ጠቃሚ እዉቀትን እየሰጣችሁ ነው የምንጠቀምበት ያድርገን ረጅም እድሜን ከአፊያ ጋር ተመኘሁላቹ ሹክረን
ማሻአላህ ተባረካላህ ሱባሀን አላህ እኔ ውስጥ ያለዉን የተናግረክልኝ ጅዛኩም ኽይር አላህ ይጥብቃችሁ ብርቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ይሄን ፕሮግራም ከባለቤቴጋ ሁኜ የምከታተልበት ቀን አይ ስደት ኢንሻአላህ
የኔ ቢጤ አላህ በሰላም ያገናኘን ተለያይተን ያለነው ሁሉ
ለቤተሰቡ ክብር ያለው የሴትን ልጅ ክብር ያለው ይበልጥ ወደ ዲኔ የሚመራኝ ለሰው ልጅ ክብር ያለው ሰደቃን የሚያበዛ ወንዳ ወንድ እውነት ተናጋሪን አውቆ ይበልጥ የሚያሳውቀኝ በሁለንትናዊ እውቀቶች ቅን አሳቢ ለነገሮች የማይቸኩል አድማጭ ትዕግስተኛ
አ ፡ አ ፡ ወ ፡ ወ ለጎጆዬ የቴሌግረም ሊንኩን በኮመንት ልቀቁልን
Iyna mejemeriya honen inigeyn
Absolutely your right my brother thank you so much for sharing this ❤️ 🙏
አሰላሙአለይኩም ኡሰታዝ በጣም ጠቃሚ ትምርህት ነዉ እየወሰድን ነዉ ያለነዉ ቤታችን እንዳይፈርሰ ንቃተ ሂሊና እንዲኞረን ያደርገናል እና አላይ ጀዛቹሁን ይክፈላቹ :እኔ ሁልጊዜ የምጠብቀዉ ነገር አለ እሱም ሰለ ልጆች አንድ ቀን ኡሰታዝ ሰታወራ ልጆች 11 አመት ላይ ሲሞላቸዉ ፀባያቸዉ ሲቀየር የሚል ሀሳብ አንሰተክ ነበር እና ሰለልጆች ብዙ የምናበላሸዉ ነገር አለ እና ሰለሱ ብታነሰልን በጣም ደሰተኛ ነኝ ለምን ልጆች ላይ ኪሳራ እንዳይነካን በጣም በጣም አላህ እንዲያግዘን እለምላለሁ እና መሰራት አለብን እላለሁ አመሰግናለሁ
I really like all of your programs. Thank you a lot.
ሶለሏሁ አሊይሂ ወስለምሶለሏሁ አሊይሂ ወስለም
ማሻአላህ. የዛሬ. ደስ የሚል የሚያሰቅ. ፕሮጎራም. ጀዛከላህ. ኸይር
አይይይይይ ሆድ አወቀ አፍ ቸገረ አለ ያገሬ ሠው 😢ጀዛኩመላህ ኸይረን ኸይር አልጀዛ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ ወላኪን በዱአችሁ አትርሡን
ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ
ቆንጆ ትምህርት ነው በርቱ ማወቁ አይከፋም ለክፉም ለደጉም
I am so happy when i got a tv program from our beloved muslim community. Your christian follower fro. USA
Aselam alekum werahematul weberkatu ehi program kerto naw seat tekeyero naw please continue Please
Mashaallah beeetam tiruna asfelagi program new ketilubet ❤❤❤❤❤❤❤
ጀዛኩሙ አላህ ኸይር 👍👍👍👍❤
ሚንበሮች አላህ ይጠብቃችሁ
ምን እቅለታለሁ ወላሂ 😂 ደዪሰ 👍
ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው
በጣም ደስሚልነው ግንያገሬ ወዶች በጫትፍቅ ነው የተጠመዱት ሚስትም ልጅም አይፈልጉም 😢
😂😂እና ደስ ይላሉ እነዝህ ፍይሎች
አሰላምዋሌኩም ወራመቱላህወበረካቱ የሚማር ካለ ጥሩ ነው ጀዛከላህ
እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ባለቤቴ ቢያዳምጠው ደይለኝ ነበር ብቻ አላ ይመልሰው
የምወደው ነገር ጥሩ ስብእና እና ስነምግባር , በወጪ የማይጨቃጨቅ, የምሚያከብረኝ!የምጠላው ውሸት , ትግስት የሌለው የማያዳምጥ ወይ ለነገሮች ችኩል የሆነ ኣልወድም❤
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ጎጆየ ፕሮግራም አሰተማሪነው ማሻአላህይጩምርላችሁ ተጨማሪ ከተባለው ላይ ሀሳብ ለመጨመርያህል እንዴው እርስበርስ መደናነቅ ቢኖር ለምሳሌ ስጦታ በምንቀያየርበትሰአት ዋው እንዴትደስይላል አመሰግናለሁብለን ብንስመው ብንስማት በጣምአምሮብሀል አምሮብሻል መባባል ደከምክ አብሽር አብሽሪ ብንባባል ፍቅራችንንም በተገቢቦታናሰአት መገላለጽ ፍቅርን የሚጨምር ነገርነው ብየ አስባለሁ ለሰውልጅ ለክእንደ ቻርጀር ነው የደከመን ያድሳል ይሞላል አመሰግናለሁ
የመጠላው ጭቅጭቅ ስስታም በልጆች የነሚጣላ ትችትን የሚያበዛ ራሱንና ሌሎችን የመያከብር አስመሳይ ግደለሽ ዘመድ የሚጠላ
በጠም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርቱ እንደታቆሙት
በእናቱ የተመረቀውን ቤተሰቦቹን የሚከባከብ ወንድ ለሚስቱ ፍፁም ደግ ነው አላህን የሚፈራ በድኑ ላይ በጣም ጎበዝ
ወላሂ የሆነም አለ በዛውም ልክ ደግ ያልሆኑ አሉ
አላህቢገጥመኝ ይሄንንፍሮግራምብታደምበት. ደስባለኝ. ብዙየምገልጠዉነበረኝ. በትዳረላይየገጠመኝን
ጀዛኩሙላሁ ኸይር
ከወዶች የምጠላ 1አላህን ማፈራ 2የሚዋሽ 3ግዴለሽ 4ቤተሰቡን የማያከብር 5ሳናግረዉእብሎማይሰማኝ 6ሱሰኛ 7የማሆኑ ጎደኛ የሚዝ 8 ጭቀቴንማይረዳ😢😢
صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤
ماشاء الله جزاك الله خيرن
እባካችሁ ወንዶች ሱሪያችሁን ቂጣችሁ መካከል አትታጠቁ ግማሽ ቂጣችሁ እየታየ አትልበሱ በፈጠራችሁ በጣም ነው ቋቅ የምታስብሉት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ክራካቸውን እያሳዩ ሲያስጠሉ
በጣም ነው የሚያስጠላው
ክክክክክክ
አወ ወላሒ እኔም ሥጠላ
As wr wb. በጣም ይገረመኝ እስታዘ የትናገረው ሁሉንም እኔ ቤት የነበረ ነው አንዳንድ ውንዶች ምንም ብታረግለትም አይሞቀው አዪበረድው
ወላሂ እየተዝናኑ መስመት ደስእሚልነገርየለም ስወዳችሁ ጀዛኩሙላከይረን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Abdulegefare zare selame ayidelehem ende wendeme...ya Allah kalyochihe yeduryie ayeneta nachewe erga bele
በጣም ደህና ነው ዝብለህ ኣዳምጥ
@@ععلي-ذ4ظ ewentene hakene tekebele.
Masha allah allah yetabkachu
Ay ustaziye
ዛሬ ወንዶች ሊወቀጡ ነው 😂 ቻሉት
😂😂😂😂
ይቻሉት
😀😀😀😀😀
ይህ ቤት ብዙትኩረት ሰጥቸውአላውቅምነበር ዛሬግን ላምሰአት ስሰማውትኩረቴልቤንሳበው አሏህ ይባርክላችሁ እራሳችንንእድናዳምጥእረድቶናን
Please try to cover about social media chat negative effect on family communocation between family and children.
አላህ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን ልብ ይስጠን
ኡስታዝ አ/ገፋር አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
أهلا بكمأحسن الله إليك وبارك الله فيك أستاذ مفيد جدا تعلمتُ كثير منك أستاذ
በሉን ወላሂ ሀቅ አላቹ ሴቶች የሀገሬ ወንዶች በዳዮች ናቸው
As wr wb gojoye programen bexam new miwadew ustaz ina Muhammed ferjinm ina kabrachuhalan nurulen
እኔ ከውንድ የምጣላ. ኮስታራ ወንድ ፊቱ የማዪፈታ 2 ጠማህ ወይም ሰስታም 3እራሱን የማዪጠብቅ ስውን የማያከብር 5 በዲኑ ጠንካራ ያልሆነ 6 ወሻታም ወረኛ 7 ጀማአ ወዪም መስጊድ የማይወድ 8 በቤተሰቡ ፊት የማከብር እንደ ሚስት ሳዪሆን እንደስራተኛ የሚመለከት
Miriti Asitamari nw ❤
ለውጭ ሰው በጣም ዳግ ለቢቱ ክፉ ወንዶች
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ለጎጆየ ፕሮግራም በጣም ምርጥ ፕሮግራምነው ቀጥሉበት እኛንምበሰማነው ተጠቂሚያድርገን እኔም እሻአላህ የኔም የወደፊት ተጣማሪየ ይሄንፕሮግራም ተከታትላ እውቀትን የገበየች እንድትሆንልኝምኞቴነው
ማሻአላህ በርቱ
Good program
ሡብሀን አላህ ግን ሜሥቶቻቸዉን ከኋላ የማሥከትሉ ወዶች ያናድዱኛል
መሸአላ አላህ የጨምርላቹሁ❤❤❤
ብድንብ አቅርቡ ቅጡሎብት ሀባይብ አላህ ነግራችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ አላህ ይጥብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ስላም ሚንበሮች የኔ ጥያቄ ለወንዶቹ ነው ሴቶች ላይ የምንጠላው በዝርዝር ፅፋችኋል እኛስ እነሱ ላይ የምንጠላው ባህሪ እኛ ጋር የለም ? ሌላው ደግሞ እኛ ጥሩ አፍቃሪ ለመሆን እንጂ መጣር ያለብን ተፈቃሪ ለመሆን አይድለም ።❤አላህ አፍቃሪ ልብ ይስጥን❤❤❤❤
በጣምነው እምናመሰግነው ተመስጨነው ያዳመጥሁት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሸ አለህ በጠም ደስ ይለል
አቦ ሁልጊዜ ሳቁ ወድሞች ለአላህ ብየ ስወዳችሁ።
Abdulegefare yesewune gojo eyafereskenew....balene yemiyakele negre" weseke" tilalehe...Allah yizenelehe!!! Awke aweke setibale....
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
እንደ:የሌለው:እኔ:ያሉኩት:ቢቻ:ትክክል:ነው:የሚል:ነገሮችን:በመጠፎ:መርዳት:ለልጆች:ግዜውን:የማይድን:ለቤት:ጊዲ:ዬለሽ:የሚሆን:ቃል:የገባውን:የማይተገቢር:ስራው:ላይ:ቢቻ:የሚኖር:የሚምስለው:ኒጊጊሩና:ተጊባሩ:የማይገናኝ:እኔ:ጠላለው።🎉🎉🎉
እሷንም ጠቅልሎ እስኪወስዳት እየጠበቅ ነው😂😂😂😂
ከሰደት መልሰ የምኖታችን ይሰጠን😢 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሀቂቃ አሁን ላይ ትዳር በሙስሊሙ ዘንድ ከባድ ነወወ ወንዱ ያለው በጥቅም የተሞላ ነው
ሁሉንም ድምስስ🤨🤨🤨ጭራ ሙስሊም ዘድ አላልሽም ተሳስተሻል አንዱ ባጠፍው ሁሉንም መውቀስ ጥሩአይደለም🤨🤨🌶🌶🌶
@@ዜድቢንትሰኢድ-ሸ9ዘ ኒካ አሰሮ ብሩዋ የሚበላ ሙሰሊም አንዳድ ተጠቀሚ ከሆነ እሺ
ደሥየሚል ።ፕሮግራም ነው
አረብ ሀገር ነበርኩ የልችዋ ህምሳብዋ ተማችቶኛል❤❤❤❤❤❤❤
Mashaallah❤❤❤❤😀😀😀😀😀😀😀
አላህ እኛንም ሶሊህ ያድርገን ሶሊሁንም ይወፍቀን❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ
አሠላም አለይኩም አብድል ገፋርን የማገኝበት መንገድ ጠቁሙኝ አሳሳቢ ነገር ገጥሞኝነው
ያረብ ተኸይረኛው አጋጥመኝ የኔስ በጣምነውየምፈራው
ያ አላህ እኔን ጥሱ ባል እገህ ጥሩሚስት ስጠኝ♡🤲😍
አሰላሙዋለይኩ ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ኧረ ብዙ ባሎች እሥልምናን ያሠድባሉ
እኔ ለትዳር የምመኛት 1"አላህን አጥብቃ የምትፈራ2"ለቤተሰቤ ክብር ያላት እና የሰውን ልጅ በሰውነቱ የምታከብር 3"እራሷን የምትጠብቅ ማለት ንፅህናዋን አጥብቃ የምጨብቅ 4"ጎበዝ እና ቀልጣፋ 5" ሃሳብን ሳልነግራት ከአይኔ ላይ የምትረዳ6" ስትታይ ደስ የምትል ቆንጆ 7 ወፍራም ያልሆነች መካከለኛ or ቀጭን8" ታጋሽ ❤
1/አላህ የሚፈራ 2 ለሠውልጅ ሁሉ ክብር ያለው 3/የማይጮህ 4/ሀሣብ የሚሥጨርስ 5/ ይቅና ግን የሚቀናበትን ለይቶ የሚውቅ ዝብሎ በሁሉም ሠው የማይቀና 6/ለኔም ለሡም ቤተሠብ ክብርና ፍቅር ያለው 7/ልጅ አብዝቶ የሚወድ8/በሚሥቱ የማያፍር ይቀጥላል
Thank you
ይሀ ውድ የት ነው 😂😂 የለም እኮ
ጀነት ውስጥ እማ ይሂ 1/3 ኛውንም ካገኚሽ አጥቢቂ
አችም እደምርጫሺ ለመሆን ሞክሪ አሏህ አሏህ ምኞትሺን ይወፍቅሺ እኔኮ አልሀምዱሊላ አሏህ ምርጥባል ሸልሞኛል አሏህ ያዝልቅልን የደስታየ ምንጭ አሏህ ስበብ ያደረ ገልኝ
አንቺ አሁን ያልሻቸውን ነገር ካለሽ አጂሬ ይመጣል አታስቢ ኡኽቲ
ወንዶች ላይ እኔ የምፈልገው
1,ሶላተል ጀመአ የማያሳልፍ ያለ ምክንያት
2,ተንከባካቢ የሚተናነስ ትሁት
3,ንግግር የሚያውቅ
4,ከቤተሰብ ጋር መገናኘት መጠያየቅ የሚወድ
5,ለውሳኔ የማይቸኩል
6,የሚያዳምጠኝ!!!!!!!!!!!!!!!!
7,የሚያዝናናኝ በአቅሙ ልክ ሊያስደስተኝ የሚሞክር!!!
8,ነገሮችን ቀለል አድርጎ የሚረዳ የማያካብድ
9,በትንሽ በትልቁ የማይቆጣ!!!
10,ውለታን የማይዘነጋ...
እኔም እደዝ አይናት በጣም ያምፈልገዉ አይናት ናዉ
😢 አላህ ያበሽረን
እሄን ሁሉ ሚያሟላ ከሆነው ምን ይጎልበታል አዬገኝም
የኔም ፍላጎት ነዉ
እኔም ❤❤
ከሚስታቸው እና ልጆቻቸው በላይ በላይ ለስልካቸው ጌዜ የሚሰጡ ባሎች አላህ ያስተካክላቹ
ተመቸሽኝ ግን ጎረቤት ያየችውን ሁሉ ግዛ ምትለውን ምን እንበል😂
ወንዶች ልባቸው አይገኝም ከሚስት ደብቀው ብር ያጠራቅማሉ ብር ብቻ ሳይሆን ንብረትም ገዝተው ያኖራሉ የህቴ ባል ሀያ አመት በትዳር ኖሩ አሁን አለመግባባት ተፈጠረና ተለያዩ ከሷ ደብቆ እቁብ እንዳለው ተደረሰብት እንደገና ቀፎወች ከአጎቱ እንዳለ ታወቀ ግን እህቴ የድሀ ኩሮ ናት ከቤት እቃወጭ የተካፈለችው የላትም ልጆቹንም አይረዳም ንግድ እየነገደች ልጆቿን እያሳደገች ነው ከማስት ደብቃችሁ ንብረት የምታኖሩ ባሎች የቁም ጅል ናችሁ በድንገት ብትሞቱ እንኳ ልጆቻችሁ ተቸግረው ደጅ ይወድቁ ይሆናል የደበቃችሁትም ባዳ ይጠቀምበታል አስታውሉ
ትክክክል❤😂😂
እህትሽ ለልጆቿ የከፈለችውም መሠዋት አላህ በቀጣዩ አለም ሚንዳዋን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመልስላታል ለሱም ሂድያ ይስጠው
ምርጥ እናት እኔ ልጆችን የችግር ምክኒያት የማታደርግ እናት በጣም እወዳለሁ
ልጆቿን አላህ ያሳዲግላት
ለጎጆየ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት እኔ ግን ሁሌ እከታተላለሁ ባለትዳር ነኝ ግን በጣም እሚያስጠላ!በተለይ በዚህ ቪድዎ በጣም ብዙ የባሌን ጉድለት አይቸበታለሁ በተለይ ለሰው ክብር አለመኖር፣ቃላት አጠቃቀም አለማወቅ አስቀይሞ ይቅርታ አለመጠየቅ ቢጠይቅ እንኳን ተመልሶ ምንም ያለመስተካከል ብቻ ኡስታዝ የት ባገኘሁህና ትንፍስስስስ ባልኩኝ ደስ ባለኝ ነበር ስንት ውስጤን የሰበረው ቃላት አለ ብቻ አልሀምዱሊላህ
Abshiri allah yastekakelelsh
አህሌን ሚንበሮች እንኳን ሰላም መጣችሁ ያ ኡመት ሙሀመድ በአለም ዳርቻ ያላችሁ ለጎጆየን ተከታተሉና ጎጇችሁን አድምቁ የትዳር ነገር ከሚሰማው አንፃር ተስፍ አስቆራጭ ቢሆንም መማር አይከፍም ተማሩ እንማር አላህ ለሁላችንም ኸይር ይሻልን አሚን
ኢንሻአላህ
ማሻአሏሕ,ትምሕርቱን,በጣም,ደሥይላል
🎉
አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ያረብ!!!አላህ ስራችሁን ይውደድላችሁ!!!በጣም ብዙ እየተጠቀምኩኝ ነው!!!በጥቅሉ ለጎጆዬ እኔን እየሰራኝ ነው ብዙ ችግሮቼን እያስተካከልኩኝ ነው!!።
እኔ እማልወዴው
አላህ ፍራ ሲሉት ግድ የሌለው
ሶላት እማይሰግድ
ሚስቱንም ሆነ ሌላ ሰው እማያከብር
እግዳ እሚጠላ
ፂሙን እሚላጭ
ሱሪውን እሚገትት
የፍቅሩ ይቀመጥ እኔው ጋር ፍቅር ማለት ሰቶ መቀበል ስለሆነ ኢንሽ አላህ
I'm a new Muslim and I'm not married, I don't even know one Muslim man but I love watching this show😂😂❤❤❤
Yene wdd abshri keyregnaw ymetal be duash berchi
Alhamdulilah welcome come to the truth ❤❤❤Insha’allah you will get the best husband 😊😊😊😊
@@semiraabdi5897 Thankyou ❤
@@reyuyenu340 Thankyou ❤
Don't worry
I have one of my brother
If you are ready I'll give you
ማሻ አላህ በድጋሜ ስላገኘዋቹሁ ደስ ብሎኛል ይህን ስል በፍት ቀጥታ ምንበር ትቢ ላይ ነበር አሁን ከአገር ውጭ ስለሆኩ ነው ጀዛ ከላ ኡስታዜ በጎጆዬ ብቻ ሳይሆን ቤቶቻችን ላይም እከታተል ነበር
1 እላህን የሚፈራ 2ሥራ የሚወድ 3ለቤተሠቡ ክብር ያለዉ 4የማይሣሣ በገንዘብ ጉዳይ 5 ችግሩን በንግግር የሚፈታ 6 ችግር ሢገጥመዉ የሚታገስ ተሥፋ የማይቆርጥ
"በተለይ ወንዶች ፆታቸውን ብቻ ይዘው ትዳር ውስጥ ባይገቡ ባልና አባትነትንሥልጠና ወስደው ቢያገቡ
እሽ ይሄን ፖሮግራም የሚገታተል መቸም ግደለሽ አይሆንም🎉
አላህ ያበርታቺሁ ወላሂ የምወደው ብሮግራም አላህ ይጠብቅልን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብብ
በአውዲወ በቴሌግራም ቢለቀቅልን የበለጠ ይሰራጭ ነበር ቤተሠቦቻችንም ይሰሙት ነበር
Aselamaleykum minberoche ahlen እኔ ከወንዶችየምጠላው ሴትን የሚንቅ ክብር የሌለው ፤ቤተሰቦቿን የሚሳደብ፤ከሌላ ሴቶች ጋር መሳሳቅ የሚያበዛ(ኮስተር የማይል)፣ሀላፊነት መሸም የማይፈልግ ወይም ግዴታውን የማይረዳ አባወራማድረግ ያለበትን ወደ ሴቷ የሚያመጣ ወይም ቤቱን ማስዳደር እንዳለበት እያወቀ ሴቷ ሰርታ እንድታስደዳረው የሚፈልግ ወ.ዘ.ተ አረ ብዙ ነበር ይበዛባቹአል ብዬ ነው።
Wa wr wb ማሻአላህ እንኳን ደህና መጣቹ እኔ እናንተ ያላቿቿው ነገሮች እኛቤት የሉም ሥለዚ እኔ ባለትዳርነኝ ልጆች አሉን እኔና ንግሥቴን የሚያቀያይሙን ወይም የሚያጨቃጭቁን ነገሮች በልጆቻችን ምክንያት ነው
እሱም ምንድነው ንግሥቷ በጣም ልጆቻችንን ትቆጣቸዋለች የዛኔ ደሞ እኔ የምላት መቆጣቱን ተቆቻቸው እናት ነሽና ግን አታደነባብራቸው ሥላት አንተን እንዲወዲህ እኔን እንዲጠሉኝ ነው ብላ ትናደዳለች
ብዙ ጊዜ በዚ ነገር ላይ ተኮራርፈን እናቅ ነበር አሁን ግን ምን አደረኩ የፈለገ ነገር ቢሆን በኔፊት እንዳትቆጣቸው እኔ በሌለሁበት ጊዜ ደሞ ብትቆጣቸውም ተረጋግታ ያጠፍት ነገር ካለ እንዲያሥተካክሉ እንትነግራቸው በዚ ተሥማምተን አላሃምዱሊላህ አሁን ሰላም ወርዷል በትዳር አለም ላይ መነጋገርና ግልፀኝነት ግድ ነው
ግን ለኔ የሚሥ ማለት ልጅ እንደማሳደግ ነው ምን ለማለት ፈልጌነው ሚሥትህ ካንተ ምንድነው የምትፈልገው የሆነነገር ሲፈጠር ያንተን ወንድነት ወይም ሃይለኝነትጨሳይሆን እንደፀባይዋ መያዞ ነው ያለብን
ለምሳሌ ተኮራርፋቹ ሥታረጋጋት/ሥታባብላት የምትመለሥ ከሆነ ሁሌ ያሃንን ነግ ተግብርላት
ወይም ካጠገቧ ዞር ብለህ ቆየት ብለህ ሥትመለሥ ሰላም የሚወርድ ከሆነ ያሃንን ነገር ማድረግ ብቻ ዋናው ነገር የሚሥታችንን ፀባይ ማወቅ ግድ ነው ኢሄን ካላወቅን የሆነ ነገር በተፈጠረ ቁጥር ለራሳችንም ለልጆቻችንም ጠንቅ ነው የምንሆነው አላህ ለሁላችንም ቀልብ ይሥጠን ብቻ
ትምርቱ ሀሪፍ ነበር ሰምተን በልቦናችን አውለን እምንተገብረው ያድርገን
ማአሻአሏህ የሚገርም ትምህርትነው ኡሥታዙና እድሁም ማሜ አሏህ ይጠብቃችሁ እናተም ቧተናገራችሇሁት እኛም ቧሠማነው ተጠቃአሚ አሏህ ያድርገን ያረቧብ👍✅
በጣም ደስ ከሚለኝ ፕሮግራም "ለጎጆዬ"
❤አህለን ወሳህለን ሚንበሮች ፈገግታ በራሱ በናተ እሚቀና ይመስለኛል ❤ የኛ ውቦች ፕሮግራሙ ለራስ የፈገግታና የደስታ ይመስላል ና አላህ ይጠብቃችው እኛንም ምርጥ ሚስቶች ያድርገን እኔ ግን ለጎጆየ ፕሮግራምን ያልተከታተለ ወንድን ላላገባ ልምል ነው 😅 የኔ አዝግ ከቶ የት ነህ ❤
አሏህን የሚፈራ ፣ጠንካራ አባት ፣ስስታም ያልሆነ፣የማይነጫነጭ ፣ንፅህናውን የሚጠብቅ ወዘተ
ማሸአላህ ይህን ፕሮግራም እንደኔ በጉጉትና በተመሰጦ የሚከታተል አለ
አሰላሙለይኩም ለጎጆይ ቤተሰቦች
አልሀምዱሊላህ አኡሰታዛችን በወርቃማ ንግሮችህ በያንዳችን ቤታችንን እያንኮህ ሁላችን ያለንበት አህላቅ ነው በሰማነው ምንጠቀምበት ያድርገን
አላሀ ይጠብቅልን ከነቤተሰብህ we ❤️❤️❤️
Aww its an amaizing idea specially when u discuss about good listenning skill
Both of them have to listen not to judge each other but to u.derstand .
Jezakellah khayr ustaz , you have no idea how much u r changing my perspective and my life style.
My allah grant u long long life so u could teach us more 🤲
ማሻ አላህ የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው አላህ ይጨምርላቹ ጠቃሚ እዉቀትን እየሰጣችሁ ነው የምንጠቀምበት ያድርገን ረጅም እድሜን ከአፊያ ጋር ተመኘሁላቹ ሹክረን
ማሻአላህ ተባረካላህ ሱባሀን አላህ እኔ ውስጥ ያለዉን የተናግረክልኝ ጅዛኩም ኽይር አላህ ይጥብቃችሁ ብርቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ይሄን ፕሮግራም ከባለቤቴጋ ሁኜ የምከታተልበት ቀን አይ ስደት ኢንሻአላህ
የኔ ቢጤ አላህ በሰላም ያገናኘን ተለያይተን ያለነው ሁሉ
ለቤተሰቡ ክብር ያለው የሴትን ልጅ ክብር ያለው ይበልጥ ወደ ዲኔ የሚመራኝ ለሰው ልጅ ክብር ያለው ሰደቃን የሚያበዛ ወንዳ ወንድ እውነት ተናጋሪን አውቆ ይበልጥ የሚያሳውቀኝ በሁለንትናዊ እውቀቶች ቅን አሳቢ ለነገሮች የማይቸኩል አድማጭ ትዕግስተኛ
አ ፡ አ ፡ ወ ፡ ወ ለጎጆዬ የቴሌግረም ሊንኩን በኮመንት ልቀቁልን
Iyna mejemeriya honen inigeyn
Absolutely your right my brother thank you so much for sharing this ❤️ 🙏
አሰላሙአለይኩም ኡሰታዝ በጣም ጠቃሚ ትምርህት ነዉ እየወሰድን ነዉ ያለነዉ ቤታችን እንዳይፈርሰ ንቃተ ሂሊና እንዲኞረን ያደርገናል እና አላይ ጀዛቹሁን ይክፈላቹ :እኔ ሁልጊዜ የምጠብቀዉ ነገር አለ እሱም ሰለ ልጆች አንድ ቀን ኡሰታዝ ሰታወራ ልጆች 11 አመት ላይ ሲሞላቸዉ ፀባያቸዉ ሲቀየር የሚል ሀሳብ አንሰተክ ነበር እና ሰለልጆች ብዙ የምናበላሸዉ ነገር አለ እና ሰለሱ ብታነሰልን በጣም ደሰተኛ ነኝ ለምን ልጆች ላይ ኪሳራ እንዳይነካን በጣም በጣም አላህ እንዲያግዘን እለምላለሁ እና መሰራት አለብን እላለሁ አመሰግናለሁ
I really like all of your programs. Thank you a lot.
ሶለሏሁ አሊይሂ ወስለም
ሶለሏሁ አሊይሂ ወስለም
ማሻአላህ. የዛሬ. ደስ የሚል የሚያሰቅ. ፕሮጎራም. ጀዛከላህ. ኸይር
አይይይይይ ሆድ አወቀ አፍ ቸገረ አለ ያገሬ ሠው 😢
ጀዛኩመላህ ኸይረን ኸይር አልጀዛ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ ወላኪን በዱአችሁ አትርሡን
ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ
ቆንጆ ትምህርት ነው በርቱ ማወቁ አይከፋም ለክፉም ለደጉም
I am so happy when i got a tv program from our beloved muslim community. Your christian follower fro. USA
Aselam alekum werahematul weberkatu ehi program kerto naw seat tekeyero naw please continue Please
Mashaallah beeetam tiruna asfelagi program new ketilubet ❤❤❤❤❤❤❤
ጀዛኩሙ አላህ ኸይር
👍👍👍👍❤
ሚንበሮች አላህ ይጠብቃችሁ
ምን እቅለታለሁ ወላሂ 😂 ደዪሰ 👍
ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው
በጣም ደስሚልነው ግንያገሬ ወዶች በጫትፍቅ ነው የተጠመዱት ሚስትም ልጅም አይፈልጉም 😢
😂😂እና ደስ ይላሉ እነዝህ ፍይሎች
አሰላምዋሌኩም ወራመቱላህወበረካቱ የሚማር ካለ ጥሩ ነው ጀዛከላህ
እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ባለቤቴ ቢያዳምጠው ደይለኝ ነበር ብቻ አላ ይመልሰው
የምወደው ነገር ጥሩ ስብእና እና ስነምግባር , በወጪ የማይጨቃጨቅ, የምሚያከብረኝ!
የምጠላው ውሸት , ትግስት የሌለው የማያዳምጥ ወይ ለነገሮች ችኩል የሆነ ኣልወድም❤
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ጎጆየ ፕሮግራም አሰተማሪነው ማሻአላህይጩምርላችሁ ተጨማሪ ከተባለው ላይ ሀሳብ ለመጨመርያህል እንዴው እርስበርስ መደናነቅ ቢኖር ለምሳሌ ስጦታ በምንቀያየርበትሰአት ዋው እንዴትደስይላል አመሰግናለሁብለን ብንስመው ብንስማት በጣምአምሮብሀል አምሮብሻል መባባል ደከምክ አብሽር አብሽሪ ብንባባል ፍቅራችንንም በተገቢቦታናሰአት መገላለጽ ፍቅርን የሚጨምር ነገርነው ብየ አስባለሁ ለሰውልጅ ለክእንደ ቻርጀር ነው የደከመን ያድሳል ይሞላል አመሰግናለሁ
የመጠላው ጭቅጭቅ ስስታም በልጆች የነሚጣላ ትችትን የሚያበዛ ራሱንና ሌሎችን የመያከብር አስመሳይ ግደለሽ ዘመድ የሚጠላ
በጠም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርቱ እንደታቆሙት
በእናቱ የተመረቀውን ቤተሰቦቹን የሚከባከብ ወንድ ለሚስቱ ፍፁም ደግ ነው
አላህን የሚፈራ በድኑ ላይ በጣም ጎበዝ
ወላሂ የሆነም አለ በዛውም ልክ ደግ ያልሆኑ አሉ
አላህቢገጥመኝ ይሄንንፍሮግራምብታደምበት. ደስባለኝ. ብዙየምገልጠዉነበረኝ. በትዳረላይየገጠመኝን
ጀዛኩሙላሁ ኸይር
ከወዶች የምጠላ 1አላህን ማፈራ 2የሚዋሽ 3ግዴለሽ 4ቤተሰቡን የማያከብር 5ሳናግረዉእብሎማይሰማኝ 6ሱሰኛ 7የማሆኑ ጎደኛ የሚዝ 8 ጭቀቴንማይረዳ😢😢
صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤
ماشاء الله جزاك الله خيرن
እባካችሁ ወንዶች ሱሪያችሁን ቂጣችሁ መካከል አትታጠቁ ግማሽ ቂጣችሁ እየታየ አትልበሱ በፈጠራችሁ በጣም ነው ቋቅ የምታስብሉት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ክራካቸውን እያሳዩ ሲያስጠሉ
በጣም ነው የሚያስጠላው
ክክክክክክ
አወ ወላሒ እኔም ሥጠላ
As wr wb. በጣም ይገረመኝ እስታዘ የትናገረው ሁሉንም እኔ ቤት የነበረ ነው አንዳንድ ውንዶች ምንም ብታረግለትም አይሞቀው አዪበረድው
ወላሂ እየተዝናኑ መስመት ደስእሚልነገርየለም ስወዳችሁ ጀዛኩሙላከይረን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Abdulegefare zare selame ayidelehem ende wendeme...ya Allah kalyochihe yeduryie ayeneta nachewe erga bele
በጣም ደህና ነው ዝብለህ ኣዳምጥ
@@ععلي-ذ4ظ ewentene hakene tekebele.
Masha allah allah yetabkachu
Ay ustaziye
ዛሬ ወንዶች ሊወቀጡ ነው 😂 ቻሉት
😂😂😂😂
ይቻሉት
😀😀😀😀😀
ይህ ቤት ብዙትኩረት ሰጥቸውአላውቅምነበር ዛሬግን ላምሰአት ስሰማውትኩረቴልቤንሳበው አሏህ ይባርክላችሁ እራሳችንንእድናዳምጥእረድቶናን
Please try to cover about social media chat negative effect on family communocation between family and children.
አላህ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን ልብ ይስጠን
ኡስታዝ አ/ገፋር አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
أهلا بكم
أحسن الله إليك وبارك الله فيك أستاذ مفيد جدا
تعلمتُ كثير منك أستاذ
በሉን ወላሂ ሀቅ አላቹ ሴቶች የሀገሬ ወንዶች በዳዮች ናቸው
As wr wb gojoye programen bexam new miwadew ustaz ina Muhammed ferjinm ina kabrachuhalan nurulen
እኔ ከውንድ የምጣላ. ኮስታራ ወንድ ፊቱ የማዪፈታ 2 ጠማህ ወይም ሰስታም 3እራሱን የማዪጠብቅ ስውን የማያከብር 5 በዲኑ ጠንካራ ያልሆነ 6 ወሻታም ወረኛ 7 ጀማአ ወዪም መስጊድ የማይወድ 8 በቤተሰቡ ፊት የማከብር እንደ ሚስት ሳዪሆን እንደስራተኛ የሚመለከት
Miriti Asitamari nw ❤
ለውጭ ሰው በጣም ዳግ ለቢቱ ክፉ ወንዶች
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ለጎጆየ ፕሮግራም በጣም ምርጥ ፕሮግራምነው ቀጥሉበት እኛንምበሰማነው ተጠቂሚያድርገን እኔም እሻአላህ የኔም የወደፊት ተጣማሪየ ይሄንፕሮግራም ተከታትላ እውቀትን የገበየች እንድትሆንልኝምኞቴነው
ማሻአላህ በርቱ
Good program
ሡብሀን አላህ ግን ሜሥቶቻቸዉን ከኋላ የማሥከትሉ ወዶች ያናድዱኛል
መሸአላ አላህ የጨምርላቹሁ❤❤❤
ብድንብ አቅርቡ ቅጡሎብት ሀባይብ አላህ ነግራችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ አላህ ይጥብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ስላም ሚንበሮች የኔ ጥያቄ ለወንዶቹ ነው ሴቶች ላይ የምንጠላው በዝርዝር ፅፋችኋል እኛስ እነሱ ላይ የምንጠላው ባህሪ እኛ ጋር የለም ? ሌላው ደግሞ እኛ ጥሩ አፍቃሪ ለመሆን እንጂ መጣር ያለብን ተፈቃሪ ለመሆን አይድለም ።❤አላህ አፍቃሪ ልብ ይስጥን❤❤❤❤
በጣምነው እምናመሰግነው ተመስጨነው ያዳመጥሁት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሸ አለህ በጠም ደስ ይለል
አቦ ሁልጊዜ ሳቁ ወድሞች ለአላህ ብየ ስወዳችሁ።
Abdulegefare yesewune gojo eyafereskenew....balene yemiyakele negre" weseke" tilalehe...Allah yizenelehe!!! Awke aweke setibale....
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
እንደ:የሌለው:እኔ:ያሉኩት:ቢቻ:ትክክል:ነው:የሚል:ነገሮችን:በመጠፎ:መርዳት:ለልጆች:ግዜውን:የማይድን:ለቤት:ጊዲ:ዬለሽ:የሚሆን:ቃል:የገባውን:የማይተገቢር:ስራው:ላይ:ቢቻ:የሚኖር:የሚምስለው:ኒጊጊሩና:ተጊባሩ:የማይገናኝ:እኔ:ጠላለው።🎉🎉🎉
እሷንም ጠቅልሎ እስኪወስዳት እየጠበቅ ነው😂😂😂😂
ከሰደት መልሰ የምኖታችን ይሰጠን😢 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሀቂቃ አሁን ላይ ትዳር በሙስሊሙ ዘንድ ከባድ ነወወ ወንዱ ያለው በጥቅም የተሞላ ነው
ሁሉንም ድምስስ🤨🤨🤨ጭራ ሙስሊም ዘድ አላልሽም ተሳስተሻል አንዱ ባጠፍው ሁሉንም መውቀስ ጥሩአይደለም🤨🤨🌶🌶🌶
@@ዜድቢንትሰኢድ-ሸ9ዘ ኒካ አሰሮ ብሩዋ የሚበላ ሙሰሊም አንዳድ ተጠቀሚ ከሆነ እሺ
ደሥየሚል ።ፕሮግራም ነው
አረብ ሀገር ነበርኩ የልችዋ ህምሳብዋ ተማችቶኛል❤❤❤❤❤❤❤
Mashaallah❤❤❤❤😀😀😀😀😀😀😀
አላህ እኛንም ሶሊህ ያድርገን ሶሊሁንም ይወፍቀን❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ
አሠላም አለይኩም አብድል ገፋርን የማገኝበት መንገድ ጠቁሙኝ አሳሳቢ ነገር ገጥሞኝነው
ያረብ ተኸይረኛው አጋጥመኝ የኔስ በጣምነውየምፈራው
ያ አላህ እኔን ጥሱ ባል እገህ ጥሩሚስት ስጠኝ♡🤲😍
አሰላሙዋለይኩ ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ኧረ ብዙ ባሎች እሥልምናን ያሠድባሉ
እኔ ለትዳር የምመኛት
1"አላህን አጥብቃ የምትፈራ
2"ለቤተሰቤ ክብር ያላት እና የሰውን ልጅ በሰውነቱ የምታከብር
3"እራሷን የምትጠብቅ ማለት ንፅህናዋን አጥብቃ የምጨብቅ
4"ጎበዝ እና ቀልጣፋ
5" ሃሳብን ሳልነግራት ከአይኔ ላይ የምትረዳ
6" ስትታይ ደስ የምትል ቆንጆ
7 ወፍራም ያልሆነች መካከለኛ or ቀጭን
8" ታጋሽ ❤