ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #97-09 - መላኩ ታረቀኝ- ከንቲባውን ያስደመመው የሽለላው ንጉስ - Tobiya Poetic Jazz [Arts TV World]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • መላኩ ታረቀኝ- ከንቲባውን ያስደመመው የሽለላው ንጉስ
    ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #97-09
    Tobiya Poetic Jazz #97-09
    #TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #97-09

КОМЕНТАРІ • 123

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው። በርቱ ሽለላ ደስ ይላ ወኔ ይቀሰቅሳል

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 3 роки тому

    Wow! I greatly proud of our identity! What amazing not only artist, but he is our hero!!

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw 4 роки тому

    Great mix of traditional with modern (western) n flawless performance , More pls

  • @geb716
    @geb716 4 роки тому

    ጀግና የጀግና ዘር መላኩ ታረቀኝ

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 3 роки тому

    It is relly a unique identity which we are gifted. Thanks God!!!!

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 4 роки тому

    ከዘመኑ ቫይረስ ወረርሽኝ ጠብቆ
    ከዘር ከሐይማኖት ጥላቻ አርቆ
    ፈጣሪ ያሳየን ሁሉን በቃ ብሎ
    ትንሳኤዋን ያምጣልን ችግሯን ጠቅሎ።

  • @akallakew6367
    @akallakew6367 4 роки тому

    ethopia yjagna agehr ethopia ynibasoch ager ILove You ethopia💚💛❤💚💛❤👑👑👑👑

  • @sulaimanali3721
    @sulaimanali3721 4 роки тому

    Tobiya Poetic Jazz is so wonderful

  • @zizigebeyehu555
    @zizigebeyehu555 4 роки тому

    It is true !!!!!! Love Ethiopia !!!!

  • @elsaalehegn864
    @elsaalehegn864 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-we6hs3oz3n
    @user-we6hs3oz3n 5 років тому +10

    ኢትዮጵያዊነቴ:ክብሬ:ነው!እናት በእናት: ትተካ ይሆናል:ሀገርን ግን በማንም: አንተካትም::ኢትዮጵያ:ምትክ:የሌለሽ:እናታችን:እግዚአብሔር ለዘላለም: ይጠብቅሽ!!

  • @hanikpictures2142
    @hanikpictures2142 4 роки тому +1

    er musicaw betam yastelale

  • @sulaimanali3721
    @sulaimanali3721 4 роки тому

    My lovely recreational media is that of yours thanks for all professionals who took part in such programe.its one step ahead for all ethiopians

  • @MH-kr7rf
    @MH-kr7rf 5 років тому +12

    you are the best man ever

  • @addischelsea3590
    @addischelsea3590 4 роки тому

    Thanks 🙏 Man U are a gifted person

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ

    ኢትዮጲያ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @ethio8774
    @ethio8774 5 років тому +3

    እንዲህ ነው ጀግነ 👏👏👏💪💪💪💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s 5 років тому +9

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿን በክፉ ይሰቧትን እንደ ዳይናሶር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አሜን

  • @ethiosadorofficial
    @ethiosadorofficial 5 років тому +26

    ሙዚቃው ባይኖር ጥሩ ነበር!! በፍፁም ከሽለላው ጋር አይሄድም!! ወይ የባህል ሙዚቀኞችን እንዲያጅቡት አድርጉ!!!

    • @bayobayo6104
      @bayobayo6104 5 років тому

      እውነት ነው ከዚህ በፊት ያቀረበውን እይው ወሎ ላይ እጅግ ያምራል

    • @sisay78
      @sisay78 5 років тому

      ሲጀመር ከሽለላው ጋራ የማይሄድ የም እራቡን አለም ለማስተዋወቅ የተደረገ ሴራ ነው እንጅ የልጁን ፕሮግራም ለማጀብ የተሰራ አይመስለኝም

    • @kalkidanbrehnu7288
      @kalkidanbrehnu7288 4 роки тому

      በትክክል

  • @abrahamalemayehu3516
    @abrahamalemayehu3516 4 роки тому

    ይገርማል ጦቢያዬ አሉልሽ

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 5 років тому +1

    መላኩ አንበሳው ወኔዬን አመጣከው። ተባረክልኝ የኔ ወንድም

  • @user-vm1qv9sr3p
    @user-vm1qv9sr3p 5 років тому +3

    እግዚአብሔር አንድ ያርገን

    • @mimijoy5141
      @mimijoy5141 5 років тому

      አሜንንንንንንን

  • @ananiya333
    @ananiya333 Рік тому

    ሙዚቃው በጣም ያስጠላል ።ማየት አልቻልኩም ።በጣም አናዳጅ ነው

  • @ሀያቲነፍጠኛዋቤተአማራየሸ

    አወይ ማማርህ

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 3 роки тому

    Who don't like this incomparable identiy unless self sefishess blind our mind?!!!!!!!! You can't express it, just feel it and injoy!!!!

  • @susuberhane929
    @susuberhane929 5 років тому +1

    Yes yes yes yes God bless you

  • @aminaenedris8933
    @aminaenedris8933 5 років тому +1

    ዋዉ ምርጥ ሰው

  • @misrakazeze321
    @misrakazeze321 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን መታደል እኮ ነው። እናመሰግናለን

  • @user-zh8lt3vs2s
    @user-zh8lt3vs2s 5 років тому +2

    Whaaaaaaat an amazing amazing guy, my gracious goodness!

  • @linamohammed8244
    @linamohammed8244 5 років тому +1

    ኢትዬዶጽያዬ ለዘላለም ትኑር

  • @bayushbayush6301
    @bayushbayush6301 5 років тому +1

    Amen

  • @melaniemerian8564
    @melaniemerian8564 4 роки тому

    👍👍👍👍

  • @zinashgitachew848
    @zinashgitachew848 4 роки тому

    ሙዚቃው ድምጹ በዛ በሌላ መድረክ ላይ ስታቀርበው አዳምጫለሁ በጣም ይመስጣል በርታ ወንድማችን

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 5 років тому +15

    50 ቢወለድ 50 ነዉ ጉዱ የኢትዬጵያ ልጅ ይበቃል አንዱ!!

    • @ethio8774
      @ethio8774 5 років тому

      Yes it's true 💪💪💚💛❤

  • @adarashabebe2833
    @adarashabebe2833 5 років тому +1

    ስወድክ

  • @wingetstranger4545
    @wingetstranger4545 5 років тому +1

    ጀግና ጀግንዬ ፦ የሚያንቀላፋ ተመልካች ገጠመህ ።

  • @saraalaylo1352
    @saraalaylo1352 5 років тому

    Yewoled jegina egiziyaberr yexebiqih lila menem xiyaqi yelegnem mewuledi edih new

  • @nomore5079
    @nomore5079 5 років тому +3

    Hi is amazing he was 1998and 1999 gread 9th and 10th Draworda Ambessame Highschool with me .

  • @lozaasegu2863
    @lozaasegu2863 5 років тому +5

    Well done bro👏👏👏👏👏👏

  • @demsfanta8927
    @demsfanta8927 5 років тому

    you are ammazing music

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 5 років тому

    Yihe lij sishelil say embayen mekotater yakitegnal. Eyalekeskugne new yemicherisew. Ethiopiaye, telatochish ina kefafayochish yitfu! Yiwdemu!

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 років тому +14

    ጀግናየ ንገራቸዉ ያፄዎቹ ዘር የነበላይ ዘር ሞት ለባንዳዎች

  • @tgb1923
    @tgb1923 5 років тому

    Tiru new lebilihoch Ewuket new lezemenachin denezoch digaylay wuh medefat new

  • @makiyyiabatiy5680
    @makiyyiabatiy5680 5 років тому

    You are The best

  • @tekalignfanty8290
    @tekalignfanty8290 5 років тому

    Incomparable!!!

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 5 років тому +11

    The noisy key board shouldn’t be there . ከሽለላው: ጋር :የሚስማማ: አይደለም:: ልጁ:ግን:
    ጥሩ: ይሰራል::

  • @abayeabebe5938
    @abayeabebe5938 5 років тому +1

    Meliye i am always proud of you!

  • @eyerusalemdesta5605
    @eyerusalemdesta5605 5 років тому

    ተባረክ

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 5 років тому +1

    ወንድ!! ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ እናመሰግናለን

  • @selammamo4166
    @selammamo4166 5 років тому +1

    Amazing

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 років тому

    Ay Ethiopia ende ahun tewarda atawkim !!!!!

  • @bayushbayush6301
    @bayushbayush6301 5 років тому

    Endnate ayinet yabezalin

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z 5 років тому +9

    ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤ ጡት ነካሾቿ ኦነግና ህዋሀት ይውደሞ ባንክ ዘራፊወች ይውደሙ

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 5 років тому +7

    ኢትዬጵያ ማለት የኪዳን ሀገር

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 5 років тому

    ከብቶች ተንጫጬ

  • @user-le3wy8rz6f
    @user-le3wy8rz6f 5 років тому

    Nice one

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 5 років тому +1

    ሙዚቃው በጣም ይጮሃል ።
    ኡፍ የኔ ጌታ አንበሳ ነህ

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 5 років тому +1

    ኢትዬጵያዊያን ነን

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 років тому

    Weregha

  • @abyssinia5360
    @abyssinia5360 5 років тому

    Omg endet des yilal sinshelil bedenb new yemiyamribin ewnet fetari yitebikish hagerea!!!!!!!!!!!

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 років тому

    Ere Mabede new WUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUU !!!

  • @SB-hp8ms
    @SB-hp8ms 5 років тому

    🤗🙏 ANBESA🙏🤗

  • @tewoabera6323
    @tewoabera6323 5 років тому

    kenetebawu manwu

  • @kebkabcherenet4415
    @kebkabcherenet4415 5 років тому

    Jegna neh wendeme bertalen

  • @kirsol3012
    @kirsol3012 5 років тому

    ወይ ይሔ ትዉልድ በፉከራ እና በ ጭብጨባ ጊዜውን ይፈጃል በስማም ባዶ ጬህት ብቻ ምናለ ጎዳና የወደቀዉን ወገኑን ቢረዳ ውይሀገሬ ገብቼ እደው ወገኔን ከየመዳው ሰብስቤ ተከባከብ ባኖርኩኝ ምኞቴ ባሳካልኝ ጌታ

  • @user-dj5bc1yi3b
    @user-dj5bc1yi3b 5 років тому

    እዳው ድረስ ላይክ የምታረጉ ጤነኛ ነን እዳትሉ በገብርኤል

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 років тому

    endayasgedlik !!!

  • @konjitabebe6581
    @konjitabebe6581 5 років тому +1

    የትኛው ከንቲባ በል ??ሲገባው እኮ

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 5 років тому +8

    *የትኛው ከንቲባ ባክህ❓❕ብቻ ይሄ አማራና እና ኢትዮዽያዊነት እንደ ወባ የሚያንዘፈዝፈው ታከለ ኡማ ብለህ እንዳታስቀኝ😂😂😂😂*

  • @user-wn8hk2yu8f
    @user-wn8hk2yu8f 5 років тому +4

    ምን ዋጋ አለው * አሁን 50 ብር ቢሰጡት በትግርኛ ይዘፍናል ።

    • @rangerkiflu4970
      @rangerkiflu4970 5 років тому

      You made me laugh

    • @aklilulegesse4265
      @aklilulegesse4265 5 років тому

      So what! You are watching this chanal and talking about ethnic. TIGRAY IS ETHIOPIA and the Language is one of Ethiopian Language.Am Ethiopian but I wish if I can speak all our ethnic language

    • @kidistamalaje7805
      @kidistamalaje7805 5 років тому

      ስራውም አይደል ትግርኛ የወፍ ቋንቋ ምሆኑን እረሳሽ እንዴ ቅማላም አማራማ ኩሩ ነው ትውቃለህ ጭባ

    • @aklilulegesse4265
      @aklilulegesse4265 5 років тому

      Sorry guys
      I think I am in wrong group.Am out.God bless Ethiopia

  • @eaglemereja6396
    @eaglemereja6396 5 років тому

    ቀረ ድሮ አትጩሁብን

  • @youhenok
    @youhenok 5 років тому

    damn background music-notes....**

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 5 років тому +1

    ያበደ ነዉ

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 5 років тому +1

    ዘራፍ

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 5 років тому +1

    ሙዚቃው ቢቀር ጥሩ ነው ልጅ አበሳ ነው

  • @user-tp1my8jq4o
    @user-tp1my8jq4o 5 років тому

    ተየነህ አትበሉኚ ጥያቄውያመኛል
    ኢትወጰያውይትሆኘብሞትይሻለኛል
    🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @tube2134
    @tube2134 5 років тому

    የባህል ባንድ ጠፍቶ ነው የልጁን ሽለላ ምታበላሹት ልጁ ጎበዝ ነው ግን የነጫጭባ ማአት ደርድራችሁ

  • @sisay78
    @sisay78 5 років тому

    ሲጀመር ከሽለላው ጋራ የማይሄድ የም እራቡን አለም ለማስተዋወቅ የተደረገ ሴራ ነው እንጅ የልጁን ፕሮግራም ለማጀብ የተሰራ አይመስለኝም

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 років тому

    Arts TV PLS YEZEHIN SEW ADRASHA SITUGN ßßßßlishelimew ke EU

  • @weyewweyew
    @weyewweyew 5 років тому +1

    ፈረንጅ ማበላሸት መቼም አታክተውም።

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu4970 5 років тому

    No matter what trying to motivate these people ,they have been slept or they just down. no clue why

  • @user-qz8rc3sv5v
    @user-qz8rc3sv5v 5 років тому

    ኧረ ቶለ ይማራችሁ እናተንም እኛንም አይ ደሞ እነማን ናችሁ ነን አይ ጉዱ በዛ አይ

  • @user-wt8mn4rs2e
    @user-wt8mn4rs2e 5 років тому

    Wera becha sera new minflgew tarke tareke tarke yetihopager kelaye new ialew ylalu sew bkumu eytekbery sew eytefnakele seltan lemiaze wedmun mgele tewelde

  • @user-dt1ip3he5u
    @user-dt1ip3he5u 5 років тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልኢትዮጵትያሀገሬሰላምሺይብዛልንእሚሚንዋዋዋዋዋዋውዴስስስስስስብሎኛል

  • @tizubi1526
    @tizubi1526 5 років тому +1

    ከንቲባው ማን ነው ጎማውን ነው ክክክክ

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 років тому

    ech yeweyane achbchabi Meron !!!!!ke Jegnoch zer gar man aselefat ???
    mic eratu !!! kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @tigriansinaz172
    @tigriansinaz172 5 років тому

    ሽለላና… … ትውፊት ነው ዳቦ ግን ኣላመጣልንም

  • @zeryehshefrwe3866
    @zeryehshefrwe3866 5 років тому

    Ar basemame endat dase yelale

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 років тому

    Takele endaygedlih !! KKKKKKKKKKKKKKKKK yehe fara !!KKKKKKKK

  • @user-uu5kr7vk5f
    @user-uu5kr7vk5f 5 років тому +1

    ዋውውውው ንገርው ይህን የጋማ ከብት ከቴባ ተብየ እሪሱ ገርፎ አሪሱ ይጩህ አል ትክክ ይህ ልጋጋም ጋላ

  • @user-gv9ht7vl7b
    @user-gv9ht7vl7b 5 років тому

    ፋስ ቀረርቆ ብቻ እድሜ ልኳችንን የማትለወጥ አገር

    • @user-ux9us9ou1j
      @user-ux9us9ou1j 5 років тому

      ስርቆት እማ ከናተ ነው

    • @lemlemcchenef1332
      @lemlemcchenef1332 5 років тому

      Lab ewnat Aywdiem

    • @hbetamendalw9023
      @hbetamendalw9023 5 років тому

      ጫይና ፊት ነህ እሽ በህሉን አክባሪ ነው እደናተ ለሰርቆት አይሸልልም

    • @muluewentw772
      @muluewentw772 5 років тому

      ከመዘረፍ እና የስውነፍስ ከማጥፍት ወጣት ከመጨፍጨፍ ምን ታውቃላቹ ደነዛች

    • @user-uu5kr7vk5f
      @user-uu5kr7vk5f 5 років тому

      ዝበይ ዝምባም

  • @ሞቲጃዋር
    @ሞቲጃዋር 5 років тому

    ለአማራ መልስ መስጠት እና ለዳሎል ዝናብ ውጤት የለው። የአማራ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቲያትር ማጉዋሪያ መድረክ ላይ ያሉት የሙት መንፈስ ምንሊክያውያን ናቸው።ሙታን በሙታን ሲጃጃሉ አማራ ይሆናሉ። ከአማራ ቆሻሻ ጭንቅላት የሚውጡ የምጀነርያ ቃላት ድድብ፡ድሃ፡ አረመኔ ኢትዮጵያ ሲሆኑ ሁሉም የድንቆሮ አማራነት ናቸው።

    • @rakrakrak7367
      @rakrakrak7367 5 років тому +5

      ትንንሺ ሰዎች እንደ አማራ መሆን ሲቀታቸው ቅናት እያገበገባቸው ይሳደቡ አሉ ክክክክክክክ ግን እኮ ትምህርት ቤት እንኳ የምትሄዱ አማራ ለመሆን ነው

    • @tigistsileshi1501
      @tigistsileshi1501 5 років тому +2

      አንች ቆሻሻ ከአማራ ላይ ውረዱ አማራ ለራሱ ማሰብ ሲጀምር ተንቀጠቀጣችሁ

    • @hulagarzewudo1868
      @hulagarzewudo1868 5 років тому +1

      አንተ ቆሻሻ ብትለምነውም አማራነትን አታገኘውም እሽ

    • @alasarkis1045
      @alasarkis1045 5 років тому

      Min ayenta denkoru nesh

    • @ethiotiktok325
      @ethiotiktok325 5 років тому +1

      ኦቦ ዲባባ እንዲህ በቅናት እንዳልበሰለ ሽሮ ገንፍለህ እራስህን ከምታቆሽሽ ተደበቅ😂😂😂 ደግሞኮ በአማርኛ ነው የሚጽፈው😂 እንደ አንተ አይነቱ ትንሽ ጠባብ የማይገባው ቦታ ላይ ተቀምጦ ነው ኢትዮጵያን እንዲ በዘረኝነት ያቆሸሻት😢

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 5 років тому

    ኢትያ ተብላ የምትጠራው ዘፈን እና ቀረርቶ ላይ ብቻ ነው ቁም ነገር ሌላ ነው ሥልጣን ላይ ያሉት

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 5 років тому

    ዘላለም ጦርነት እያወራህ የምን ሰላም ነው እምትሰብከው ምድረ ዘረኛ
    ከጀርባ ሌላ አላማ ይዞ ጦቢያ ማለት ተረት ነው እናንተ እምታልሙት ጦቢያ አንድ ሀይማኖት አንድ ዘር ናት እሱ ተቀብሯል ።።።

    • @kalmes2007
      @kalmes2007 5 років тому

      Domaw...aynehn glet...

    • @ሰሚር
      @ሰሚር 5 років тому

      @@kalmes2007 አይኔን በደንብ ስለገለጥኩ ነው እሚታየኝ ስድቡን ላንችና መሰሎችሽ ልተወው ። እስኪ በጨዋ ደንብ ሞግችኝ እንነጋገር እና አሳምኑኝ !!

  • @user-hh8pz8go7h
    @user-hh8pz8go7h 5 років тому +1

    አተ የዉሻ ልጅ በ4ቱም አቅጣጫ አማራን ቆርጥመዉ ሊበሉን አሰፍስፈዉ አተ ኢትዮጲያ ትላለህ አፈር ብላ

    • @aebramanguda3396
      @aebramanguda3396 5 років тому

      እውነት ነው ጠላት በዝቶብናል

  • @genetseyoum6240
    @genetseyoum6240 5 років тому +1

    Amen