🛑

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 24

  • @AbdulazizYehya
    @AbdulazizYehya 6 днів тому

    ከባድ የሆነዉ የጀርባ ህመምን ስለአቀረብሽልን እጅጉን አድናቆቴ ይድረስሽ ዶክነት ይሄ የህመም አይነት በብዙው ሰዎች ላይ ይከሰታልን ማንኛዉም ሰዉ የዚህ ህመም ምልክቶቹን አይቶ በቶሎ ወደሀኪም ዘንድ በመሄድ መፍትሄ ማግኘቱ የተሻለ ይሆናል እላለሁ ዶክተር ቀኑብሽ የምታቀርቢያቸዉ ትምርታዊና መሠረታዊ የሆኑነገሮችን ነዉና በርችልኝ የኔ ድንቅ እህት።

  • @netsitube
    @netsitube 6 днів тому

    ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ኑራብንትባባ-ጐ6ቀ
    @ኑራብንትባባ-ጐ6ቀ 6 днів тому +1

    ሰለም ሰለም ቀኑዬ እንካን ደህና መጠሽ ውድ በጠም ጠቀሚ ትምህርት ነው🎉❤

  • @sofi8983
    @sofi8983 6 днів тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ሠላምመጣሽ መትያየ ጠክሪልኝ ❤❤❤❤❤

  • @TGTube16-i4h
    @TGTube16-i4h 5 днів тому

    የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛ እንኳ. ደና መጣሽ ኣሪፍ ግዜ ነበርን በርቺ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zumratube9828
    @zumratube9828 6 днів тому

    አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሸ ቀኑየ ማሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም አስተማሪ ነው ከፈጣሪ በታች ለጤንነታችን እኛ መጠቀቅ እዳለብን ነው

  • @YutiTube
    @YutiTube 6 днів тому

    ሰላም ሰላም እህት በርች

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube 6 днів тому

    አሰለሙአለይኩም ዋራህመቱለሂ ዋበራከቱ አህለን ቀኑብሽ ውዷ አራ እኛ ቅመሞችማ ጠናብን ብቸ አልሀምዱሊለህ ቀጥይበት ዶክታርዬ ❤❤❤❤

  • @Hadrazaynu-w1h
    @Hadrazaynu-w1h 6 днів тому

    አሰላሙ አለይኩም ቀኑዩ ላይክ ላደርግ ስመለስ ከረበተኝ😂 በርች ውዴ አሪፍ ትምርት ነው ዋውውውውው

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f 6 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤🎉

  • @FatumaMuhamedtube
    @FatumaMuhamedtube 6 днів тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህወበረካትሁ ቀኑዬአህን የኔዉድአሪፍትምህርትነዉበርቺ

  • @Amaanogs
    @Amaanogs 5 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ቀኑብሸ ዶክተረ በረች መሸአለህ

  • @Zeynuube2559
    @Zeynuube2559 6 днів тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት አህለን

  • @hawawussen
    @hawawussen 6 днів тому

    ማሻአላህማሻአላህየኔዋጀግና የኔፍቅር የምወድሺ ጎበዝነሺ እኮ የኔውድ አሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ እንኮደህናመጣሺየኔውድጉዛ ወደፊት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HAyATTuBE-bs7vv
    @HAyATTuBE-bs7vv 6 днів тому

    አሠላምአለይኩም ማማየአህለንሳሄለን እናመሠግናለን ሠላምአንዴነት ሐሀገራቺን

  • @zeyada12
    @zeyada12 6 днів тому

    ቀኑብሸ እዴትነሸ እህት ጉዞ ወደፊት ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelimaTube3
    @SelimaTube3 6 днів тому

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የእውነት ዶክተር ወገቤን ያመኛል ምንም አይነት አልኮን አልጠቀምምክክክክክክክ እደው ደርሶ ያመኛል ለማንኛውም በርች ጠክሪ

  • @ሀያት
    @ሀያት 5 днів тому

    አሰላማለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበትሰላማችሁይብዛልኝ ዶክተራየብዙየምታከመውአለኝ አብሽሪ ጉዞወደፊት

  • @ZedJemal-z5w
    @ZedJemal-z5w 6 днів тому

    አሠላምአለይኩምበረረረቀኑየውዴ ሠላምአንድነትለሀገራቺንበረቺልን
    የኔቅን

  • @MEKATube-j7y
    @MEKATube-j7y 5 днів тому

    እደዉ እኔም እያመመኝ ነዉ መፍትሄ ካለሺ ዶክተረ ክክክ

  • @Dbora1
    @Dbora1 6 днів тому

    Salam ekon basalm maxash waw arf koiyta nabar enamsginaln

  • @aminat-2
    @aminat-2 6 днів тому

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا مرحبا اختي عزيزتي كيف حالك طيبه الحمد لله

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 5 днів тому

    እኔ አሁን እየተከሰተብኝ ያለ ነገር ነው ቀኑ 😮 ተኝች ሰንሳ ድቅቅ ብየ አገኝዋለሁ ምኝታው ይሆን ❓

  • @Erehima
    @Erehima 5 днів тому

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉