ዳይመንድ ሰርፕራይዝ አደረጋት አለቀሰች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @heniandtsi
    @heniandtsi  6 місяців тому +179

    የ ሀገር ባህል ልብስ ለማሰራት የምትፈልጉ የ ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ስራዎቻችንን ማየት ትችላላቹ 👉👉t.me/henokdesign ስልክ ቁጥር 0911095545
    👉whatsapp.com/channel/0029VaC7oES0gcfJjAj3ck3g

    • @abebabelda1319
      @abebabelda1319 6 місяців тому +2

      ሄኒ ከዚህ በላይ ይሙላልህ ፈጣሪ ሁሌም አለው ይበልህ ሚስቱን የሚያስደስት ባል የተባረከ ይሁን ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት ይህን አክብረህ ፂዪን እንዳስደሰትካት ፈጣሪ አምላክ ደስታህን ከፍ አድርጎ ይጨምርልህ ተባረክ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ❤እንወዳቸዋለን ሁሌም ሳቁ አይክፋችሁ አመሰግናለሁ.

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 6 місяців тому

      Ene melew abatu serious neh gn order biseteh

    • @Birtuk-me8je
      @Birtuk-me8je 6 місяців тому +2

      አቤላዬ የሳቃችን ምጭ😁😁

    • @Birtuk-me8je
      @Birtuk-me8je 6 місяців тому

      እዮባዬ ለመደለል አደኛነህ🥰🥰🥰🥰🥰

    • @HiwotEseye
      @HiwotEseye 6 місяців тому

      ሄኒየ እግዚአብሔር ያክብርክ ባለክ ላይ ይጨምርልክ የባል ጥግ ለሚሰቱ ሄኒ የወድምነት ጥግ ለወድሞቹ ታላቅ ወድም የአባት ምትክ ነዉ

  • @እፀህይወትአራጋው
    @እፀህይወትአራጋው 6 місяців тому +341

    የኖክን 100ሺ እናስገባው የምትሉ ላይክ

    • @abelbahalbi2628
      @abelbahalbi2628 6 місяців тому +1

      የኔም እንዳትረሱ😂

    • @feker122
      @feker122 6 місяців тому

      ​@@abelbahalbi2628እኔንም ደምሩኝ❤

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube 6 місяців тому +1

      አው ይግባ አንከፍልበት ❤

  • @SelamZewda-co1ew
    @SelamZewda-co1ew 6 місяців тому +110

    ይገባታል ነች ደርባባ የሆነች እርጋታዋ ውበት ነው ❤🎉🎉🎉

  • @መለኛትዩብ
    @መለኛትዩብ 6 місяців тому +118

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1000 አስገቡኝ ስወዳችሁ😢😢😢

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 6 місяців тому +75

    የልጆችህ እናት ረጋ ያለች ስታወራ ለቃላትዋ የምትጠነቀቅ🎉

  • @ElsabetAbrar
    @ElsabetAbrar 6 місяців тому +130

    ዋው ደስ ይላል በተለይ 4ወንድ ልጆች የሚያሣድጉ ሁሉ ይገባቸዋል የምትሉ እስቲ እንያችሁ ወንድ ልጆች ያላቸው ያውቁታል 😂

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 6 місяців тому +21

    HBD ይገባታል ጀግና እናት ምርጥ ሚስት የኔ ውብዬ ድንቅ ሴት ነሽ 💌 አንተንም በጣም ነው ማደንቅህ ለሚስት ክብር የሚሰጥ ወንድ ለቤቶ ምሶሶ ለልጆቹ ምሳሌ ነውና 💪💕ጌታ በረከቱን ያብዛላችሁ ኑሩልኝ 🙏ጉዞ ወደ 50K ሼር አርጉ ጓዶቼ❤

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu5713 6 місяців тому +45

    አቤል ዩቱብ ክፋት ትችላለህ አንተ ነህ እኮ ቤቱን የምታደምቀው❤

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሐ2ሸ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሐ2ሸ 6 місяців тому +30

    ፂዬ እንኳን ተወለድሽ ባጠቃላይ ይሄ ቤተሰብ የተቀላቀለ በጣም እድለኛ ነው ማዘርና ፋዘር ጨምረው ቢወልዱ አምስተኛ ሚስት እኔ ነበረኩ ሰላማቹ ይብዛ እወዳችኋለው❤❤❤

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 6 місяців тому +26

    የእዮብን እና የረድን እንጠብቃለን እየብ በፕራንክ ብቻ ማስለቀስ ሳይሆን በቀለበትም የሰፕራይዝ ለቅሶ አስለቅሳት እስኪ ይችን ውብ ደርባባ ልጅ ቀለበት እየጠበቅነው ያማለት የእግዚአብሔርን ቅድስ ቃል ኪዳን ስለሆነ Happy birthday 🎉🎁🎈

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 6 місяців тому +437

    የአቤላ ሚስት ትዕግስቱን ይስጥሽ😂😂😂😂😂😂😂ቀልዱን ምሩን እንደት ይሆን የምታቂው😂😂😂😂😂አቤላ የሳቃችን ምንጭ😂😂😂❤❤❤❤

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 6 місяців тому +21

    ሄኖክ እስከነ ውዷ ባለቤትህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እግዚአብሔር ልጆቻቸውን ያሳድግላቹ ይባርክላቹሁ እናንተም አያት ለመሆን ያበቃቸው .ሄኖክ አንተ በጣም መመስገን አለብህ ከአባትና ከእናት ቀጥሎ የመጀመሪያ ልጅ ትልቅ ሀላፊነት አለበት ይህንን ደግሞ አንተ ተወጥተሀል በወንድሞችህ ዐይተናል በጣም ደስ የሚል ፍቅር ደስ ፀባይ ደስ የሚል ትህትና ያላቸው ሆነው ነው ያየሁት አሁንም እስከመጨረሻ የህይወት ዘመናችሁ እግዚአብሔር እንዲህ እንዳላቸው አይለያቹ በፀጋ በፍቅር በጤና በሰላም ያኑራችሁ ድንግል ማርያም ከእናንተ ጋር ትሁን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 6 місяців тому +17

    በጣም ደስ ይላል መታደል ለው ከናንተ ቤተሰብ መቀላቀል ታናሾችህ ያንተን ፈለግ እንደተከተሉ ተግባርህ ምስክር ነው የልጆችህን እናት እንዳከበርክ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @kidu715
    @kidu715 6 місяців тому +10

    እናንተ ያሳደገ ቤተሰብ ይባረክ ❤

  • @የማርያምልጅ-ለ5ቘ
    @የማርያምልጅ-ለ5ቘ 6 місяців тому +37

    ማነው እደኔ የአቤል ቀልድ የሚመቸወ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 6 місяців тому +23

    እግዚአብሔር ይመሰገን አንተ በጣም ትልቅ ወንድም ነህ ብዙልን እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @AaKk-h5j
    @AaKk-h5j 2 місяці тому +1

    ስታስቀኑ ምን አይነት ቤተሠብ ነው በርቱልን እንወዳቹሀለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 6 місяців тому +66

    በዚች ምድር እውነተኛ ደስታ መልካም የትዳር አጋር ማግኘት ነው እኛንም ሹፈን😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ነፍ አመት ኑሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩ

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie 6 місяців тому +6

    ፂ እንኳን ተወለድሽ የኔ መልካም ሴት ሔኒም ምርጥ ባል ምርጥ አባት ሁሉም ይገባችሗል!!!

  • @VuvoY16-xd3wk
    @VuvoY16-xd3wk 6 місяців тому +23

    ማርያምን ከዚህ ቤተሰብ ግቢያቸው ቀርቶብኝ አበልጃቸው በሆንኩ ብየ ተመኘው ማለቴ የአንዱን ክርስትና ባነሳሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fhfh2877
      @fhfh2877 6 місяців тому +1

    • @helinahelenseg1716
      @helinahelenseg1716 2 місяці тому

      Edmayachehun gene atwashu bnatachehu😂😂😂😂😂

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 місяців тому +11

    ወድማማቾች ደስ ስትሉ እኮ አብሶ ለሴልጅ ያላችሁ ክብር ሄኖክ ፂዬ እንኳን ደስስ አለሽ❤❤

  • @markeTUbeዬቶብ
    @markeTUbeዬቶብ 6 місяців тому +4

    ይገባሻል መልካም እናት መልካም ሚሥት ነሺ የኔ ደርባባ እናትነት ከባድ ነው አቺግን ችለሺ አሣይተሻል ይገባሻል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Gigu-s3e
    @Gigu-s3e Місяць тому +1

    ከኋላ 200መቶ የሚለው ሁለት መቶ አመቷ ነው እንዲ አውቄ ነው በጣም የምትመቹኝ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እርስ በርሳቸው መከባበር መተሳሰብ ሳቅና ደስታ ያለበት ቤተሰብ ናችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ

  • @mekidesyohannes-yx8hg
    @mekidesyohannes-yx8hg 6 місяців тому +24

    አስተማሪ የሆነ ቤተሰብ ሁላችሁም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 6 місяців тому +19

    ምርጥ እናት ናት ይገባታል በፍቅር ኑሩልኝ❤

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
    @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 6 місяців тому +7

    *_በጣም ደስ የምትሉ ቤተሠቦች ናች ለዚህ ቤተሠብ ሁል ጊዜም አንድ ትልቅ ነገር እመኝላችኋለሁ ያንን ትልቅ ነገር አላህ ለደደው እንጂ ለሌላ የማይሠጠውን ትልቁን ስጦታ አላህ ይስጣችሁ ያረብብብብ ማሻ አላህ መጨረሻችሁ ይመር ፂዬ የኔ ቆንጆ ይገባሻል ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ_*
    _አባላ ደሞ ቀልድ ሁሉ በጣም ያስቃል አይኑን ፈጠጥ ፈጠጥ ሲያረግ አቡ ወለድ ቁጭ ክክክክክ_

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 6 місяців тому +26

    እሰኪ 50 ሺ አሰገቡት ይህን መልካም ቤተሠብ

  • @BattyBatty-c4j
    @BattyBatty-c4j 6 місяців тому +7

    ሄኒ በጣም ነው እምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያብዛላቹ

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 6 місяців тому +12

    እንደዚህ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ አይቼ አላቅም የሚገርመው ነገር የየ ሚስታቸው ሳይቀር ፀባየ ስናይ ሁሉን አሟልቶ ሰጥቶአቸዋል ክብር ፍቅር 😢🎉

  • @ቅዲስት
    @ቅዲስት 6 місяців тому +159

    ቃጣይ የእዮብ ና የረዱ የምትሉ

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 6 місяців тому +1

    ምን አይነት መታደል ነው እናት አባቶቻችሁ እንደት እንደሚደሰቱ አላውቅም. መታደል ነው. እህትና ወንድም እኮ ነው እምትመስሉት የእውነት የፍቅር ቤት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አንዲነታችሁን. ይብዛላችሁ. ❤❤❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 6 місяців тому +6

    ይገባታል ማረያምን❤❤❤❤ ጺዪ
    ደግሞ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 6 місяців тому +39

    ጎበዝ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነህ ይገባታል ደግሞ ደርባባ ምርጥ ሴት ናት በወጣትነት የ4 ልጆች ወላጅ መሆን መታደል ነው እደለኞች ናችሁ ❤❤🎉

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 6 місяців тому +6

    ሔንዬ ምርጥ ባል ነህ ደግሞም ባለቤት ይገባታል ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ መልካም ልደት

  • @መቅደስየጌታልጅ
    @መቅደስየጌታልጅ 6 місяців тому +2

    🤣🤣🤣🤣🤣እረ በሳቅ ደስ ምትሉ ቤተስብ እግዚአብሔር መጨረሻችሁ ያሳምረው Netsi እንኳን ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርከው

  • @sarinena4266
    @sarinena4266 6 місяців тому +6

    ፂ ትወዲሺ አላህ በጥሩ ነገር ዘመንሺን ሁሉ ይባርክልሺ

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 6 місяців тому +4

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዋው አንደኛ እንዳተ አይኑቱ ወንድሞች ያብዛልን ጎበዝ ከሱ ተባሩኦኦ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 6 місяців тому +4

    ፂ የኔ ማር እረጋ ያልሽ ድርብብ ያልሽ ፀባየ ሰናይ ስትናገሪ እንኳን ድምፅሽ በደንብ አይሰማም እውነት ይገባሻል የኔ ማር የልጆችሽ እናት ያርግሽ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤

  • @Burte-mj1li
    @Burte-mj1li 6 місяців тому +2

    በእውነት በጣም ደስብሎኛል አብሬ ያቹ ያከበርኩ ያህል ነው የተሰማኝ ውው 🎉🎉🎉🎉መልካም ልደት ፂዬ

  • @ሰአዳ-ዸ9ጠ
    @ሰአዳ-ዸ9ጠ 6 місяців тому +9

    ሄኒ ትልቅ ሰዉ ተባረክ

  • @mulukenyibeletal2498
    @mulukenyibeletal2498 6 місяців тому

    እንኳን ተወለድሽ ፂ ሺ ዓመት በሰላም ኑሪ።ሄኔ በጣም ክብር አለኝ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @Zeyneba-v5k
    @Zeyneba-v5k 6 місяців тому +9

    ያአላህ እደት እደምትቀባሏት ስትሯሯጡና ስትገፋፉ ና በዚህ ከፍ በል ዝቅ በል ስትሉ የምር በጣም ነው ያሳቃቹሁኝ ደስ ትላላቹ ሀቂቃ

    • @LiliAgabzie
      @LiliAgabzie 6 місяців тому

      ያ በዚክ ዘመን መታደል ነው

  • @Hiskael
    @Hiskael 6 місяців тому +7

    ፂዬ እድለኛ ነሽ ❤ፂዬ እርጉዝ ከሆነች ደስ ይላል

  • @Shemet-c9v
    @Shemet-c9v 6 місяців тому +7

    ይገባታል መልካም ሴት ነች እርጋታዋ

  • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
    @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 6 місяців тому +5

    ዋው ደስሲል ፈጣሪፍቅሩንይጨምርላችሁአሁንም ፈጣሪከነልጆቻችሁይጠቅቃችሁ አንደኛነኝግጩኝይሔንቤተሰብየምትወድ❤❤❤❤❤

  • @kiditube1592
    @kiditube1592 6 місяців тому +35

    ደስ የሚል ቤተሰብ ለኔ ከዩቱበሮች ሁሉ 1ኛ ናችሁ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @GeniTayu
    @GeniTayu 5 днів тому

    በጣም ነዉ የምታምሩት ዘመናችሁ ይባርክ❤❤❤❤

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 6 місяців тому +4

    አቤት ፍቅራቹሳስቀና መፈሳውይ ቅናትነው ቤተሰቦቸ አንደኛ በርቱ ወንድም አማቾቹ

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 6 місяців тому +1

    😮😂😂😂😂😂አቤል የሰቄ ምንጭ የመደሜ ጭንቀት ራሰዉ በአንተ ሰቅ❤❤❤❤ፂ መልከም ልደት ቀር ዘመንሽ ይበራክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 6 місяців тому +8

    የኔ ማሮች ስታምሩ ይህ ቤተሰብ የሚወድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 2 місяці тому

    በእውነት ፍቅራችሁ ይብዛ ነፍፍፍ ያኑራችሁ❤❤❤

  • @melkamwolde2701
    @melkamwolde2701 6 місяців тому +5

    ረጋ ያለች የአራት ወንድ ልጆች እናት ይገባታል መልካም ልደት ለፂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 6 місяців тому +2

    መጀመር እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏አንተ በጣም ትልቅ ወንድም ነህ🙏
    የኔ ቆንጆ እህት ይገባታል በውነት በጣም ነው የምወዳት ባለቤት እርግት ያለች ናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ🙏❤ ልጆቻችሁን ለወግ ማረግ እግዚአብሔር ያብቃላችሁ🙏❤❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 6 місяців тому +3

    ዊይ ስታምሩ ፈጣሪ ፈቅርን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ፂ HBD የተባርክ ቤተሰብ በጣም ነው የምታስቀኑት

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 6 місяців тому +1

    ወይኔ ደስ ስቱሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድማችን ሔኖክ ምርጥ ባል ነህ,,,,አቤላየ የኔ አዝግ እዴት እደምታስቅ ግን ታዉቃለህ😂😂😂😂😂

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 6 місяців тому +19

    ይገባታል በውነት በጣም ነው የምወዳት ባለቤትህ እርግት ያለች ፈጣሪ ልጆቻችሁን ለወግ ማረግ ያብቃላችሁ❤❤❤❤

  • @mftube5344
    @mftube5344 6 місяців тому +1

    ወልካም ቤተሰብ ፈጣሪ ጅማሪያችሁ እንዳማረ መጨርሻችሁንም ያሳምርላችሁ የኔ የእህታችሁ መልካም ምኞት ነው 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraModi-tf7yl
    @SaraModi-tf7yl 6 місяців тому +15

    ዛሬ አደኛ ነኛ 🎉❤ነኝ ይከን ፋሚሌ ማነዉ የሚወድ እደኔ😊

  • @FikerFiker-hm5re
    @FikerFiker-hm5re 6 місяців тому

    ማርያምን በጣም ደሥ የሚል ቤተሠብ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ፍቅር ሠላም ጤና ይሥጣችሁሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁሁ❤❤❤❤❤

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 6 місяців тому +4

    ተባረክ ጥሩ አባት ጥሩ ባል እሄ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 6 місяців тому +1

    ፂዬ: ቅሪው:ዘመንሽን:ከባልሽ: እና: ከልጆችሽ:ጋር: በፍቅር: በሰላም: በደስታ: ረዥም: እድሜ: አብራችሁ: የምትኖሩበት: የተባረከ: እና: የተቀደሰ: ዘመን: ያድርግላችሁ::

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 6 місяців тому +3

    እነዝህ ልጅ ምስቶቹ ቆንጂ ወንዶችም ቆንጂ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @stc6291
    @stc6291 6 місяців тому +1

    ፂዎን እኳን ተወለድሽ ቀሪዘመንሽንልጆችሽጰከባለቤትሽ ጋርየተባርከ እጅምእድሜእናጤናሽን ይሰጥሽ

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk 6 місяців тому +4

    የተባረከ ቤተሰብ እንኳን ተወለድሽ ❤❤❤❤👏👏👏👏👍👍👍

  • @elsaalebachewalemu
    @elsaalebachewalemu 6 місяців тому

    እንኮን ተወለድሽ ማርያምን ይሄ ቤተስብ በጣም ነው የምወዳቹሁ እመቤቴ ትጠብቃቹሁ❤

  • @mekdsdesalgni
    @mekdsdesalgni 6 місяців тому +4

    ደሥ የሚል ቤተሠብ እግዚአብሔር ይጠብቃችህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TirsitHgebrale
    @TirsitHgebrale 6 місяців тому

    እንኳን ተወለድሽ ፂዬ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።🎉🎉🎉

  • @aai3499
    @aai3499 6 місяців тому +3

    በእውነት ትልቅ ሰው ጥሩ ባል ነህ ልብህን አይቀይረው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 6 місяців тому

    ፂዬ ይገባሻል እንኳን ተወለድሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
    ሄኒ ምርጥ ባል ምርጥ ወንድም❤❤❤
    አቤላ😂😂😂😂አዝግ

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 6 місяців тому +3

    ስወድላችሁ ይሄን አንድነታችሁን በእግዚአብሔር ስም እረጅም እድሜ ኑሩ

  • @seblet148
    @seblet148 6 місяців тому +1

    ፂ መልካም ልደት ይሁንልሽ እረጅም እድሜ ከሄኒና ከልጆችሽ ጋር ተመኘሁልሽ የኔ ደርባባ ደሞ ሁሌም ዘናጭ ነሽ❤.....የወንድማማቾቹ ሚስቶች ደግሞ ፍቅራቹህ እና መከባበራቹህ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት 👍

  • @kiyaabatekiyaabate
    @kiyaabatekiyaabate 6 місяців тому +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይገባታል የኔ ቆንጆ

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo 6 місяців тому

    አይ አቤላ የሳቄ ምንጭ ጲዬ እኳን ተወለድሽ የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤❤❤እንዎዳቹዋለን

  • @TigostHat
    @TigostHat 6 місяців тому +4

    ሄኒ ጥሩ ባል መሆኑ በሚስቱ ቀመናና መልክ ማወቅ አይከብድም ሰላም ፍቅር ያለው ትዳር መሆኑ በደንብ ያስታውቃል አንዳንድ ወንዶች ሚስቶቻችሁን አቀጥላችሁ በማዲያት ጠብሳችሁ የምደፋ ከሄኖክ ተማሩ እስኪ

  • @sihameridwan8446
    @sihameridwan8446 6 місяців тому

    የኔ እናት እንኳን ተወልድሽ የኔ የዋህ በጣም ድስ እመትይ ሴት ነሽ ፂዬ ይግባሻል ወላሂ 🎉🎉🎉❤

  • @naatytube
    @naatytube 6 місяців тому +174

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏❤😔

    • @sead-w6s
      @sead-w6s 6 місяців тому

      እኛንም ሹፈን ያረብብብብ

    • @aass5403
      @aass5403 6 місяців тому

      😂😂😂😂​@@sead-w6s

    • @Fekertube16
      @Fekertube16 6 місяців тому +1

      ነይ ቤተሰብ እንሁን

    • @Beba873
      @Beba873 6 місяців тому

      አሜን

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ 6 місяців тому +1

      ለሁሉም ግዜ አለ

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l 4 місяці тому +1

    እንደዚህ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ አይቼ አላቅም የሚገርመው ነገር የየ ሚስታቸው ሳይቀር ፀባየ ስናይ ሁሉን አሟልቶ ሰጥቶአቸዋል ክብር ፍቅር አስተማሪ የሆነ ቤተሰብ ሁላችሁም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 6 місяців тому +5

    ጎበዝ ልጅ ለትንንሾች ትልቅ ትምህርት ነው

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 6 місяців тому +2

    አቤሎ የሳቄ ምንጭ ተመስገን ዛሬ ከነ ባለቤቱ አየነው ብዙ ጊዜ አትታይም❤❤❤❤❤

  • @kalekidanbaye7184
    @kalekidanbaye7184 6 місяців тому +3

    እንኳን ተወለድሺ ፄጌ❤❤❤❤

  • @zuzuzuzuyzuzut
    @zuzuzuzuyzuzut 6 місяців тому

    ትክክለኛውንና እውነተኞች የሚዲያ ሰው ማለት እናንተ ናቸው ፈጣሪ ረጀም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ፍቅራቸው ለዘላለም ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 6 місяців тому +2

    የተባረከ ቤተሰብ ጌታ በ ፍቅር ያኑራቹ 👍😘😘😘❤️❤️❤️ውድድድድድድድድ እስከጥግ ድረስ 🎉🎉❤️❤️

  • @Alemf2k
    @Alemf2k 6 місяців тому +1

    😂😂😂 በሳቅ ገደላችሁኝ እንኳን ተወለድሸ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልሽ እረጅም እድሜ ከነ ባለቤትሽ ያድልሽ

  • @zinaYem-no4vf
    @zinaYem-no4vf 6 місяців тому +4

    መአልከም ልደታ ይሁንልሽ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @accacc3506
    @accacc3506 6 місяців тому

    በስማም ሄኖክ በጣምትልቅአስተዋይነክ በስማም እግዚአብሔርበፍቅርያኑራችሁ መልካምልደትነፂ❤አቤልእረባሽ የቤቱአድማቂ ቤተስብታምራላችሁ እዲህነውአስተዳደግ ማርያምንኮራሁባችሁ ጎበዝች

  • @እፀህይወትአራጋው
    @እፀህይወትአራጋው 6 місяців тому +4

    ይገባታል የኔ ደርባባ

  • @userenter2635
    @userenter2635 6 місяців тому

    እንካን ተወለድሺ🎂🎉ይገባታል የሚማምሩ ልጆች የሰጠችህ ውድ ባለቤትህነች❤በፍቅር በጤና ፈጣሪ ያኑራችሁ🙏አቤል ግን ቁምነገር ስታወራ ሰው ያምንክ ይሆን በሳቅ እኮነው የምገለው የምትናገረው ሁሉ በሳቅ😂😂😂

  • @selamselamteshome8809
    @selamselamteshome8809 6 місяців тому +3

    ቃልዬ አምሮብሻል

  • @mekanmenkire9479
    @mekanmenkire9479 6 місяців тому

    ሔኖክ ትክክል ሲያንሳት ነዉ በጣም አስተዋይና እዉነተኛ ፍቅር የሆናችሁ ከነመላ ቤተሰቦችህ ጨምሮ እናትና አባትህ አጠቃላይ እህት ወንድሞችህ በጣም ስነ ስርዓት ያላችሁ ናችሁ በዚሁ ቀጥሉ እድሜ ማቱሳላን ይስጣችሁ ከነመላ ቤተሰቦችህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መሬው
    @መሬው 6 місяців тому +8

    ዋው አሁንስ ለእኔም የሚሆን ሌላ ወንድም ይወለድልኝ ምስጋና ለወላጆቻችሁ እንኳን ደስ አለሽ ጺጺ ሄንዬ አንተንም እግዚአብሔር ያክብርህ መልካም ጊዜ ለሁላችሁም።

  • @3zoz3-sz9hs
    @3zoz3-sz9hs 6 місяців тому +2

    እሜቤቴን ስታዋደዱ ደስ ስትሉ ፀባያቹህን አይቀይረዉ የኔ ዉዶቺ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እንኳን ተወለድሽ

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 6 місяців тому

    መልካሞ ልድት ❤በጣም ጎበዝ ሄኖክ ምስትክ በጣም ነው የምታከብረው አራት ልጅ ማሳደግ ይገብዳል ይገባታል እግዚአብሔር ይባርካቹ❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 6 місяців тому +23

    ፂ ቶሎ ልናይሽ ጓጓን 😊አቤል በቻናላቹ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቁበት ያኔ ነው ሰቡም ብዙ የሚመጣው ሰዓትም ይቆጥርልካል

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 6 місяців тому

    ፂዮንዬ የኔ ቆንጆ ረጅም እድሜ ተመኘኘሁልሽ እንኳን ተወለድሽ

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 6 місяців тому +4

    😢😢😢😢😢😢😢 የሠው ቤት መራራኝ እንደኔ የሸልቸው

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 6 місяців тому +1

    እንዴው አቤላየ ስወድህ አላህ ይጠብቃችሁ የኔውዶች በናተ ውስጥ ወንድሞቸን አያለሁ

  • @NueriyTamame
    @NueriyTamame 6 місяців тому +6

    ማሻ አላህ 🎉 አላህ ይጠብቃችሁ ረጋ ያለች ናት እንኳን ተወለደሽ 🎉

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    ፍቅር የሆነ ቤተስብ ስታስቀኑ❤❤❤❤ እንኳን ተወለድሽ ቀሬው ዘመንሽ ይባረክ 🍾🍾🎂🎂

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 6 місяців тому

    ሄኒ ለልጆችህ እናት ይገባታል ጋብቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤