እጅግ ድንቅ ነው! “የሚገርም ትንታኔና ማብራሪያ”!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ

КОМЕНТАРІ • 49

  • @user-uk8wk9wo1n
    @user-uk8wk9wo1n Місяць тому +21

    ለወሬ የለውም ፍሬ እኛ የምናምነው የተሰራውን ስላየን ነው እኛ ባንዳ ያልሆንን ኢትዮጵያዊያን ከጎንህ ነን ወደፊት ጠላት ወደ ኋላ!!!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +13

    አብቹ ለስራ የተፈጠረ ጀግና ቆራጥ ብሪሊያንት የኢትዮጵያ የቁርጥቀን መሪ ኑርልን ምንጊዜም ከጎንህ ነን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Місяць тому +13

    ጀግናው መሪ አንተ ስለሀገር ታስባለህ ክፉ አይንካህ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ያውሩ ተዋቸው ክፉ በመልካም ይሸነፋል

  • @butu22mimi
    @butu22mimi Місяць тому +7

    ዶክተር አብይ መደሃኒያለም ትግስቱን መቻልን አብዝቶ ይስጥህ ተብረክ ❤❤❤❤

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 Місяць тому +7

    I have great respect to OUR PM! May God Bless and protect you!!!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Місяць тому +2

    👉 እጅግ በጣም የተከበርክ የምንወድህ ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ
    💢የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር 👉 ምርጡ ኢትዮጵያዊ መሪ
    ሺ ዓመት ንገስልን.👌

  • @balebale3328
    @balebale3328 Місяць тому +11

    # በየትኛውም ስልጣኔ ፈር ቀዳጅ ፣ፍና ወጊ ተብለው ለውጥ ያመጡ ሰዎች በመጀመሪያ ወንጀለኛ ከዚያም አሳሳች ተብለው መፈረጃየው የተለመደ ነው። በእርግጥ እነዚህ ጥቂት ብርቅዬ ከዋክብት ከህብረተሰብ በሠላሳ አርባ አመት የቀደሙ ወደፊት የሄዱ ስለሆኑ ከሰው አይገጥሙም።
    የሚቀጥለው ትውልድ ግን ሁሌም ብሩህ ከዋክብት ተብለው ይሞገሳሉ ፣ መታሰቢያ በሐውልት ይሠራላቸዋል!!
    አባቢያ ብቻ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ! ገስግስ ትውልድ ያመሰግንሃል! የታደለ ፦ የበራለት ደግሞ ከትውልድ ቀድሞ ያመሰግንያል! የዘመኔ ጀግና! እናመሰግናለን! መሪዬ ስለሆንክ ፣ ባንተ ዘመን ስላለሁ እድለኛ ነኝ።

  • @አሰገደች
    @አሰገደች Місяць тому +6

    እባክህ የኔ ልጅ ደገምክብኝ አብይዬዬዬ የኔ ጀግና አንተ ትለፋለህ አነሡን ማስተማር በድንጋይ ላይ ውሀ መጨመር ነው እንዲህ አይነት ጠቅላይ ሚኒስትር አስተማሪ አይተው አያውቁም እነሱ ያዩት የኖሩበት ከጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በሌብነት ከወርቁም ከቡናውም ከከበረ ድንጋዪም የኢትዮጵያን ሐብት እየሸጡ ገንዘባቸውን ወደውጭ ሐገር ዶላራቸውን እያከማቹ በሌብነት ተደልበው በሐገሪቷ ላይ በእዳ ፈተና እየቆለሉባት አሐገራችንን በእዳና በረሐብ ገድለው ጨርሰዋት በከተማዋ ሌይ አየር እንድናጣ በሌብነት ከመንግስት እየዘረፉ በየ ዘር ማንዘራቸው ስም ሳይቀር ፎቆ በፎቅ እየዘለሉ ሐገሪቷንና ሕዝቧን እያሰቃዩ የነበሩ ጠቅላይ ሚኒስትሮችና ሚኒስትሮች ናቸው ልጄ ዶክተር አብይ አነሡ አይሰሙህም የምትሠማህ ኢትዮጵያ ብቻ ናት የምታመሠግንሕም እሷ ብቻ ናት የሚሉህ ምን ያወራል ሲሾም ያልበላ ዳኛ ሲወርድ ይቆጨዋል እየተባለ የበሰበሰ ያረጀ ተረት እያሰላሰሉ ምን ይላል ይገባችሗል? እየተባባሉ ወጣ ሲሉ ይሰቁብሐልአንተ ግነ የእግዚአበሔር ና የኢትዮጵያ ልጅ በርታ ያሠብከውን ከእግዜር ጋር ወደፊት በል ቀጥልበት ገና ብዙ ታሳየናሐህ እግዜር እድሜ ይስጥሕ እንጂ የምትወዳትን ሐገርሕን እንደ አሜሪካ ታደርጋታለሕ የዘለዓለም አምላክ ለኢትዮጵያና የሕዝቦቿ ሲል ይጠበቅሕ እወድሐሉ አከብርሐለሁ ዝቅ ብዬ እጅ አነሳሐለሁ አንድ ቀን ግን አይሐለሁ ብዬ አምናለለሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 Місяць тому +6

    ❤❤❤❤

  • @brehayilegiyorgis6891
    @brehayilegiyorgis6891 Місяць тому +5

    it is good explanation

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +6

    መለስ ዜናዊ ሌብነት ስራ ነዉ ብሎ ህወሀቶችንም አንዳንድ ግለሰቦችን በሙስና አጨመላልቆ የሄደ የሚያሳፍር ግለሰብ

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 Місяць тому +10

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 Місяць тому +7

    ❤❤❤❤❤❤ dr abechu 100 giza ❤❤❤❤❤

  • @user-uk7qz1mo6y
    @user-uk7qz1mo6y Місяць тому +7

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zenashmengesha9182
    @zenashmengesha9182 Місяць тому +3

    የሚገርም ትንታኔ ነው

  • @chimdoanchala7051
    @chimdoanchala7051 Місяць тому

    እጆግ በጣም ድንቅ ገለፃና ቆራጥ ውሳኔ። ይህን ወደ ተግባር የሚቀይሩ አስፈፃሚዎች ያስፈልጋሉ።

  • @Brukhhh
    @Brukhhh Місяць тому +2

    እኛ ባንዳ ያልሆንን ኢትዮጵያዊያን ከጎንህ ነን ወደፊት ጠላት ወደ ኋላ!!!!

  • @SosinaFiseha
    @SosinaFiseha 15 днів тому

    አይዞህ በርታ የሀገራችን የመሪዎች መሪ ❤❤❤❤❤

  • @user-ex6jk8hu4t
    @user-ex6jk8hu4t Місяць тому

    ሰውዬው በእርግጥ ሰው ነው❤❤❤❤❤❤

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    እኔ ላተ ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohammedMohammed-ec5hz
    @MohammedMohammed-ec5hz Місяць тому

    ❤ Leveraging 🎉

  • @SosinaFiseha
    @SosinaFiseha 15 днів тому

    ተፈጥሮሀ ለስራ የተፈጠርክ ስለሆነ ነው በርታልን ህዝቡ ካንተ ጋር ነው

  • @letconsider
    @letconsider Місяць тому

    ጦረኛና የሚጠላህ እያየ በቃ ዝም ብለህ አዳድስ ነገሮችን ስትመርቅ ማየት ለምዶብናል በርተ አትቁም አባ መላው

  • @MohammedMohammed-ec5hz
    @MohammedMohammed-ec5hz Місяць тому

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Місяць тому

    ሰላም ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WoyniAbseneya
    @WoyniAbseneya Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatiiman-ju5te
    @Fatiiman-ju5te Місяць тому

    በደርግ ዘመን አንድ እናት የጎረበታቸዉን ልጅ ሳያያዩ ስለከረሙ የት ሂዶ ነዉ ብለዉ ጎረበታቸዉን ጠየቁ አሉ፤ ራሺያ አሏቸዉ፤ ለላዉንም እንዲሁ ሲጠይቁ ደግመዉ እሱም ወደ ራሺያ ሲሏቸዉ ፤ ተሞትና ተራሺያ የሚቀር የለም ለካ አሏቸዉ ይባላል። ነገር ግን ከ1991 እ አ አ ወዲህ ይህ ታሪክ ሆኖ ነገር ዓለሙ ተቀየረና ከሊብራዝምና ከሞት የሚቀር የለም ወደሚለዉ መዞሩን ስንቶቻችን ነን የምንገነዘበዉ ጎበዝ! በተለይ እንደኛ ገና ለማደግ የሚጣጣር ሃገር ለላ ምርጫ አለዉ የሚል እስቲ ከነ ጋር ይከራከር ። ከችግርና መከራ ሳይጋፈጥ ያደገ አላየንም ፡ ለአፍ መቃወም አይከብድም፤ አማራጭ አምጥቶ መተግበር እንጂ ። ቸር ያሰማን !

  • @Daniel-yv1yb
    @Daniel-yv1yb Місяць тому

    Lmn tekoraretewaleh...

  • @kalebkelele171
    @kalebkelele171 Місяць тому

    ዶ/ር አብይ ምራን

  • @MekonnenBekele-d7v
    @MekonnenBekele-d7v Місяць тому

    I am so sory because some members can,t recognise and go ahead with our pm a kindiness idea.so minimum we have to listin and and analize what concepts he generate from time to time,day to day...etc.❤

  • @MekonnenBekele-d7v
    @MekonnenBekele-d7v Місяць тому

    I am so sory because some members can,t recognise and go ahead with our pm a kindiness idea.so minimum we have to listin and and analize what concepts he generate from time to time,day to day...etc.

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Місяць тому

    ጋሞ ላይ የጀመረ ገና ገና ጅቡን በጋራ እንዋጋ ኡኡኡኡ አለቀ ህዝቡ

  • @dagimamdemikael2807
    @dagimamdemikael2807 Місяць тому

    😂Ashkabach ሚድያ. Lets Be Fair

  • @user-ho4nk9zn4b
    @user-ho4nk9zn4b Місяць тому

    አብቹ ይሰራ ተላላኪና በቅሎ ይጫጫል

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Місяць тому

    ፍትህ ለነጻነት ወርቅነህ ኡኡኡኡኡ ፓፒዬ ፈዉሶታል እንዳይበላ ኡኡኡኡኡ መንግሰት ጣልቃ ግባ ካልሆነ አንለቅህም ኡኡኡኡኢኢ

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Місяць тому

    አብይ ካድሬ ባይሆን ኖሮ ኢሀዲግ ይመለምለው ነበር እንዴ አትርሱ!!! ይሄው ሰውዬ እኮ በኢሀዲግ ጊዜ ስንቱን ኦሮሞ ያስበላ አጭበርባሪ ግለሰብ ነው!!!

  • @user-lb2uh4ed4y
    @user-lb2uh4ed4y Місяць тому

    😁 አንተ እኮ

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Місяць тому

    አብቹ ፓፒን ብትሰማዉ ይሄኔ ሲኦል እየጮኸ አገር ሰላም ነበር ለምን አትሰማኝም መሰተፋቅር መሰማት አገር ከግለሰብ ፍላጎት ሰሜት አይበልጥም ህዝብ እያለቀ በአንድ ጅብ ኡኡኢኢኢኢኢኢትጠየቃለህ

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Місяць тому

    Hahaha..😢😢😢😢 ድንቄም ትንተና!!! ሿሿው ቀጥሏል😅😅😅😅
    UAV(ድሮን) አምርተን ገዢ ጠፋ! እረ ሳክስ! እረ ድጋፌ በልኩ አድርገዉ!!!!😅😅😅😅 የሠው መሣቂያ እና መሣቀቂያ!!!!

    • @user-dk9of1ok1n
      @user-dk9of1ok1n Місяць тому

      Bado chinkelat , ,,,yekomata ledji budaa

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 Місяць тому

    ተከፋይ ካድሬ ሆድህን ብቻ ሙሞልተህ ምን ልትሆን ነው?

  • @user-ex6jk8hu4t
    @user-ex6jk8hu4t Місяць тому

    ሰውዬው በእርግጥ ሰው ነው❤❤❤❤❤❤

  • @WorkyehailuGebremichael
    @WorkyehailuGebremichael Місяць тому

    ❤❤❤

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @user-ow7bz6cv7j
    @user-ow7bz6cv7j Місяць тому

    ❤❤❤❤