Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የቅዳሴው ድምፅ ውይ እንዴት እንደናፈቀኝ የዕጣኑ ሽታ 😥 አቤቱ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን🙏 በተረፈ አስፊቲ በጣም አሳከኝ😍
የቅዳሴ ድምጽ ሰማሁ ደስ ሲል💜
ቅዳሴው እንዴት ደስ ይላል ሀገሬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
የቅዳሴው ድምፅ ልብን ያረስርሳል አምላኬሆይ ለሃገሬ አብቃኝ እና በመቅደስህ እንዳስቀድስ እርዳኝ እነትሱ እናመስግናለን
እፍ ፍፍ ቅዳሴው ደስ ሲል ❤❤❤❤❤
ውይ ቅዳሴው በስመአብ ደስ ሲል
ሁለቱም በጣም ነው ሚመቹኝ ተገጣጥመዋል በርቱ💪
አስፊቲ ሞት ሞኝ አረገኝ ይሀው ማመን ከብዶኝ የቆየ ስራህን አያለው እህህ😢😢😢😢
እኔም ልክ እዳድስ አያለሁ
አስፍዬ ቪዲዮችህን መለስ ብዬ አንድ በአንድ አየኋቸው የሳቃችን ምንጭ የኢቢኤስ ድምቀት ኡፍፍፍፍፍ ስራዎችህ ያስቁኛል ከዛ ትዝ ሲለኝ በሂወት የለህም ልሳቅ ወይስ ላልቅስ ያአላህ እኔስ ምን ልሁን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይ ሞት ክፉ አስፊዬ የኔ ጌታ ምን ልሁንልህ ሞትህን አምኖ መቀበል ከብዶኛል አፈሩ ይቅልልህ ሁሌም በልባችን ነህ😢😢😢😢😢
አስፍዬ ነብስ ይማር የኔ ኣባት አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኢትዮጵያ የ ፍቅር ሀገር ሃይማኖት ጠባቂ
ቅዳሴው😰ጸጥታው ካህኑ ሲቀድስ እኛ እናተ እኮ እንደዚህ እምትዝናኑ በነጹ ጸሎት ጾም ስግደት ነው ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
Tinsu & Asfiti ye saq minch eko nachew
😭😭😂😂😂😂Weyne Asfaw 😭😂😂😂😂😂😂I love u both
ከናተ ይልቅ ቅዳሴውን ነው የሰማሁት
ye asfaw firhat gin gerami new..
ውይ ቅዳሴው 😢😢😢 አይ ስደት
Minew Shimagile animals ayche alakim ale Asfaw?
አቢት ድምጽ ያገር ነገር ያገበግባል
አስፈ ፍረት ፍረት ብሎታል ሰወደቹ
I like asfaw😂
ምኑን አረፉት ባለቤቱ እዳይሄድ አደረጋችሁንዉይ አስፌ
ሂወት አንዳንዴ ሲስቧት ትገርማለች የሰው ልጅ አንዱ በድሎት አንዱ በችግር ይኖርባታል እንስሳትም እንደዛው አንዳንድ ፈረስ ከገበያ ገበያ በርሀብና በውሀ ጥም ተጭኖ ሲሯሯጥ ይውላል እነዚህ ደግሞ በሻንቦ ይታጠባሉ አንዳንድ ውሻዎች ሶፍጋ ቁጭብለው አማርጠው ይበላሉ አነረዳንዶቹ እርቧቸው በየ ሰፈሩ ምግብ ሲፈልጉ ይኖራሉ ድመትም እንደዛው ይገርማል
ፍትህለወለጋ😭😭
ሀሀሀሀሀሀ አሰፋው ግን ፈረስ እንዲክ ይፈራል
👍👍👍❤❤
በኦለጋ በንፁሀን ህዝቦች እየደረሰባቸዉ ያለዉን ግፍ በማወገዝ ድምፅ እንሁን
እንዴ ፈረስ እንዴት ነው የሚፈራው የአስፋው ፍራቻ ደግሞ የባሰ ነው ቦቅቧቃ 😜😜😜😜
Era besaq mutku😁🤣🤣🤣
አስፋው ገደለኝ እሱ የሌለበት ነገር አያምርም
አስፋው አሳቆናል ይመቻቹ😂😂😂😂😂
ኣሉላ ኣባ ነጋ በለው
አይ አስፋው ሲፈራ
አስፍሽ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አስፋዊ 😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ፍርዴም ነት አለለቹም 😂😂😂😂
አስፋው ምነው ፈርስ እኮ ምንም አያደርግም ምን አስፈራህ
Siwedachihu befetari edima tana ystachihu
አስፍት የኔ አባት ክክክክክ
hulet setasetoch
Abet
እረ ትንሱ አትርመጥመጥብን የዘፈኑን ኘሮግራም የት አደረስከው ?ለአስፊቲ አሪፋ የመጦሪያ ስራ ይሆንለታል ለአንተ አይነፋም
ወይ አስፍሽ 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂👍
አራ አሥፍት ክክክ 😁😁😁😁🤣🤣🤣
አስፋው:መቼነው:ወንድ:የምትሆነው:በሔድክበት:ሁሉ:በርግገለህ:ትችላለህ:
አስፍቲ!!! ኮፍያ ብቻ ሆንክብኝ።
እንክብካቤ እና የጥራት ደረጃው ለፈረሶቹ በጣም ያሳዝናል 😔
😂😂😂😂😂
Asft😅😅😅😅😅
ARIF ARIF PROGRAM EYAKEREBACHU YALACHU VIEWS GIN YANSAL SINTOCH ETOFENTO NEGER YETESHALE VIEWS YALACHEW BE TITLE NEWNA BITASEBIBET
አስፈ በሰቅ ገደለኝ
Botaw yet new
Please your program has become so wired, please add new and creative programs" Kedame keseat is better than yours
ክክክክክ
😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ
የቅዳሴው ድምፅ ውይ እንዴት እንደናፈቀኝ የዕጣኑ ሽታ 😥 አቤቱ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን🙏 በተረፈ አስፊቲ በጣም አሳከኝ😍
የቅዳሴ ድምጽ ሰማሁ ደስ ሲል💜
ቅዳሴው እንዴት ደስ ይላል ሀገሬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
የቅዳሴው ድምፅ ልብን ያረስርሳል አምላኬሆይ ለሃገሬ አብቃኝ እና በመቅደስህ እንዳስቀድስ እርዳኝ እነትሱ እናመስግናለን
እፍ ፍፍ ቅዳሴው ደስ ሲል ❤❤❤❤❤
ውይ ቅዳሴው በስመአብ ደስ ሲል
ሁለቱም በጣም ነው ሚመቹኝ ተገጣጥመዋል በርቱ💪
አስፊቲ ሞት ሞኝ አረገኝ ይሀው ማመን ከብዶኝ የቆየ ስራህን አያለው እህህ😢😢😢😢
እኔም ልክ እዳድስ አያለሁ
አስፍዬ ቪዲዮችህን መለስ ብዬ አንድ በአንድ አየኋቸው የሳቃችን ምንጭ የኢቢኤስ ድምቀት ኡፍፍፍፍፍ ስራዎችህ ያስቁኛል ከዛ ትዝ ሲለኝ በሂወት የለህም ልሳቅ ወይስ ላልቅስ ያአላህ እኔስ ምን ልሁን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይ ሞት ክፉ አስፊዬ የኔ ጌታ ምን ልሁንልህ ሞትህን አምኖ መቀበል ከብዶኛል አፈሩ ይቅልልህ ሁሌም በልባችን ነህ😢😢😢😢😢
አስፍዬ ነብስ ይማር የኔ ኣባት አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኢትዮጵያ የ ፍቅር ሀገር ሃይማኖት ጠባቂ
ቅዳሴው😰ጸጥታው ካህኑ ሲቀድስ እኛ እናተ እኮ እንደዚህ እምትዝናኑ በነጹ ጸሎት ጾም ስግደት ነው ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
Tinsu & Asfiti ye saq minch eko nachew
😭😭😂😂😂😂Weyne Asfaw 😭😂😂😂😂😂😂I love u both
ከናተ ይልቅ ቅዳሴውን ነው የሰማሁት
ye asfaw firhat gin gerami new..
ውይ ቅዳሴው 😢😢😢 አይ ስደት
Minew Shimagile animals ayche alakim ale Asfaw?
አቢት ድምጽ ያገር ነገር ያገበግባል
አስፈ ፍረት ፍረት ብሎታል ሰወደቹ
I like asfaw😂
ምኑን አረፉት ባለቤቱ እዳይሄድ አደረጋችሁንዉይ አስፌ
ሂወት አንዳንዴ ሲስቧት ትገርማለች የሰው ልጅ አንዱ በድሎት አንዱ በችግር ይኖርባታል
እንስሳትም እንደዛው አንዳንድ ፈረስ ከገበያ ገበያ በርሀብና በውሀ ጥም ተጭኖ ሲሯሯጥ ይውላል እነዚህ ደግሞ በሻንቦ ይታጠባሉ አንዳንድ ውሻዎች ሶፍጋ ቁጭብለው አማርጠው ይበላሉ አነረዳንዶቹ እርቧቸው በየ ሰፈሩ ምግብ ሲፈልጉ ይኖራሉ ድመትም እንደዛው ይገርማል