የቡልኬት የዋጋ ዝርዝርና የትራንስፖርት አገልግሎት እስካላችሁበት እናደርሳለን ይለናል ሼገር ቡልኬት /Abronet Tube/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 81

  • @እስታርእስታር
    @እስታርእስታር 4 роки тому +4

    Was we wb ማሻላህ በጣም ደስ
    የሚል ነው በርታ ሪም ነኝ👍

  • @nejattubechannel7855
    @nejattubechannel7855 4 роки тому +2

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ መሻአላህ አብሮነት በርታ ወድሜ ሀሪፍ ነዉ👍👍👌👌

  • @امعباسامينه
    @امعباسامينه 4 роки тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀሪፍ ነዉ በርታ አብሮነት

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 4 роки тому +2

    ሀሪፍ ነው

  • @sarahcalap633
    @sarahcalap633 4 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን አብሮነት

  • @zahabaza4097
    @zahabaza4097 2 роки тому

    ማሻ አላህ ሰላም አሌከም ሰትሉ ደሰ ትላላቹሁ ማሻአላህ ጠንክሩ

  • @UMURANIA.2228
    @UMURANIA.2228 4 роки тому +1

    የመጀመሪያው ተመልካች ወንድሜ በርታ

    • @abronettube
      @abronettube  4 роки тому +2

      ሽኩረን ዚዙ ወንድሜ

  • @gvvkvm7114
    @gvvkvm7114 2 роки тому

    3ክላስ ሻወር ቤት ኩሺና ለመስራት ስት ብር ይፈጃል ወድም

  • @ዜድነኚየወሎዋ
    @ዜድነኚየወሎዋ 4 роки тому +1

    ወአለይኩም ሠላም ወድም 6ክፍል ለመሥራት ሥት እደሚፈጂ ሙሉ ወጩን ሹክ ብትለኚ

    • @abronettube
      @abronettube  4 роки тому +1

      በቅርቡ ጠብቅ ኢንሻ አላህ

  • @meryemahussen539
    @meryemahussen539 3 роки тому +3

    ለ500 ካሬ .ማ ግቢ ለመሰጠር ምን ያህል ቡልኬት የስፈልጋል ???

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ወድሜ አብሮነት
    በርታ

  • @rehimoyasinabderehim8809
    @rehimoyasinabderehim8809 4 роки тому

    በርታልን ጀግናየ

  • @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ

    ወንድም ለግቢ ለአጥር ስንት ይፈጃል 200ካሬ ሜት ቦታ ነው ግቢው???

  • @alamalam9404
    @alamalam9404 11 місяців тому +1

    የሥልክቁጥር

    • @alamalam9404
      @alamalam9404 11 місяців тому +1

      የሥልክቁጥርፃፍልን

  • @امعباسامينه
    @امعباسامينه 4 роки тому +1

    እንኳን በሰላም መጣህ አብሮነት

  • @tesfatesfa6003
    @tesfatesfa6003 2 роки тому

    የሃገራቺን ይላል ስማው አዲስአበባ የሌላ ሃገርናት

  • @dardar1895
    @dardar1895 3 роки тому

    በርታ ወድሜ

  • @Zdtubeመቅደላ
    @Zdtubeመቅደላ 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም እና መሰግናለን ላምስት ክፍቤት ስር ቡሌኬት ይበቃል

  • @tube-yq9no
    @tube-yq9no 2 роки тому +2

    አብሮ ነት እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ ዘመናዊ ቤት ባንድ ጊዜ የመጀመርያ አቅሙ የለኝም እና ምሳሌ ለሰባት ለስድስት ወር ያክል የሚያስፈልጉኝን እቃዎች እየገዛሁ ባኖር ችግር ይኖረዋን እዴ እየገዛሁ ማጠራቀም ካለብኝስ መጀመር ያለብኝ ከትኛው ነው ከቆርቆሮው ወይስ ከቡልኬቱ ወይስ ከብረታብረት አስረዳኝ እስኪ ወንድሜ በተረፈ ጡሩ ሰራ ነው ጠንክር

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    ባሁንግዜነወ ቡሎኬት ለሸትቤትእፈልጋለሁእኔ???

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 2 роки тому

    ለሶት መቶ ካሪ። ለማጥር። ምን ያክል። ቡልኬት። ያስፈልጋል እባካ። ነገረኝ። የምታዉቁ ካላቹሁም አሳዉቁኝ

  • @allkala3066
    @allkala3066 4 роки тому

    መረጃህ ይመቸኛል ብሮየ

  • @yakunasir3544
    @yakunasir3544 2 роки тому

    ላ250 ካሬ ስልት ይባቃል ላአጥር ንገራኝ

  • @azizaassen2427
    @azizaassen2427 3 роки тому

    ለ350ካሬ ለአጥረ ስንት ይፈጃል

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 роки тому

    የማምረቻዋጋውን አቅርብልን የማሺንዋጋውን??

  • @ታደሰሰይድላይኛዉአጣዬ

    ሼገር ብሎኬት አከፉፉዩ ቁጥሩን እባክህ በኮሜንት መልስልኝ በአላህ

  • @nurunuru3922
    @nurunuru3922 3 роки тому +1

    የድርጅቱ ስልክ ቁጥር የት አለ

  • @ahmedhassen3427
    @ahmedhassen3427 2 роки тому

    As wr wb
    የት አገር ነዉ ???
    ስልክ ቁጥራቸዉን ላክልኝ ሃቢቢ

  • @ወደርየለህለፍቅርህ

    የትነው የትክልል

  • @loud4808
    @loud4808 4 роки тому +1

    አህለንያገልጂ

  • @sarahcalap633
    @sarahcalap633 4 роки тому +1

    እኳን ደህና መጣህ

  • @abrahamdeboch7040
    @abrahamdeboch7040 2 роки тому

    ብሎኬቱን ሳይሆን ፣ እኔ ምፈልጋው፣ ማምረቻ ማሽኑን ነበር

  • @yeesuuyeesuu7785
    @yeesuuyeesuu7785 3 роки тому

    asaa qoorqoro kmaasiraatii siitii buuluketii iflgali

  • @ስደተኛውይቱቦዘኔ
    @ስደተኛውይቱቦዘኔ 4 роки тому

    ወአለይኩምሰላም አብሮየ

  • @awelhassen7549
    @awelhassen7549 2 роки тому

    የጡብ አሰራር ቪድዬስራልን

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 4 роки тому +2

    ስመጣ እድሸጥልኝ ረከስ ባለ ዋጋ እ አብሮዬ

    • @abronettube
      @abronettube  4 роки тому +2

      ቢንትየ እረ ላንቺማ ከስረውም ቢሸጡልሽ ሲያንስሽ ነው ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ አንቺ ቅን ሰው

  • @ayisha1191
    @ayisha1191 2 роки тому

    ያስልክ ቁጡረቹሁን

  • @saadayiman2812
    @saadayiman2812 2 роки тому

    የልክ ቁጥራችሁን እንፈልጋለን

  • @FhhdhduDndbn
    @FhhdhduDndbn Рік тому

    ስልክቁጥረ ፃፉልን

  • @asterkasahun7138
    @asterkasahun7138 2 роки тому

    ብሮ አንደኛሽን ውዝዋዜ ፡ ራፕ ነገር ብትሞክሪ ይሻልሻል

  • @rabiwoloyawa8568
    @rabiwoloyawa8568 4 роки тому +1

    ሹክረን ማሜ ኮመቴን አብበህ ስለመለስክልኝ

  • @عبداللهالمطيري-ح3ق

    ቁጥሩንላክል

  • @ሰአዳየደሴዋቀበጥ
    @ሰአዳየደሴዋቀበጥ 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 3 роки тому +1

    ቁጥርህን አስቀምጥዉ

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 4 роки тому +1

    አሠላማለይኩም፣አብሮነት፣ቆረቆሮሠትነዉ፣አሁላይ፣በቀደም፣ተከታትየነበረ፣የለቀከዉን፣ቢዴ

    • @abronettube
      @abronettube  4 роки тому +1

      ጠይቄ ነግርሻለሁ ሙንቴዋ

  • @ሰአዳየደሴዋቀበጥ
    @ሰአዳየደሴዋቀበጥ 2 роки тому

    የነሀሴየቡለኬትዋጋንገርኝ

  • @Rematube5
    @Rematube5 3 роки тому +1

    Mashaallah 👍👍 subsucriber Adarguny wadoche

  • @ፎዚያየኬሚሴዋ
    @ፎዚያየኬሚሴዋ 4 роки тому +2

    አብሮነት በረታ

  • @وجدوسعودالعتيبي
    @وجدوسعودالعتيبي 3 роки тому

    አህለንማሻአላህ

  • @ፎዚያየኬሚሴዋ
    @ፎዚያየኬሚሴዋ 4 роки тому +1

    ለጓደኛየ ቡፌዉን አሰራላት አብሮነት

  • @jamalrayan9456
    @jamalrayan9456 2 роки тому

    የፈለጉበት ታደርሱ ይሆን

  • @MahamedHamza-i7v
    @MahamedHamza-i7v 3 місяці тому

    ይሄቪዲዮ የመቼነው

  • @ወሎሐይቅ-ሰ9ቈ
    @ወሎሐይቅ-ሰ9ቈ 2 роки тому

    እኔ እፈልጋለሁ 70ቆርቆሮ ስትያስፈል ጋል ወድሜ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    እኔስ ፎቅና ምድር ቤትጀምሪነበር የታችኛውአልቆል የላይኛው ተቆረጠበኑሮውድነት

  • @imissyouprophetmohammed9207
    @imissyouprophetmohammed9207 3 роки тому

    የአ/አዋጋ ዝርዝር አሳውቀን

  • @حسينمحمد-ن4ط7ي
    @حسينمحمد-ن4ط7ي 3 роки тому

    🌴🇪🇹👍👋

  • @sablagaramor9452
    @sablagaramor9452 3 роки тому

    ሰከቁጡረሰጢነለመሰረተአሰቡለሀ

  • @sarahcalap633
    @sarahcalap633 4 роки тому +1

    አረ ተቀድመሀል

  • @ታደሰሰይድላይኛዉአጣዬ

    ቁጥርህን አስቀምጠዉ

  • @sablagaramor9452
    @sablagaramor9452 3 роки тому

    ሰከቁጡረሰጢነለመሰረተአሰቡለሀ