🔴 አዲስ ዝማሬ “ማለፉ አይቀርም“ ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል New Mezmur | Malefu Aykrem|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 401

  • @DeaconNebiyuSamuel
    @DeaconNebiyuSamuel  6 місяців тому +122

    እንዴት ናችሁ ውድ የነቢዩ ሳሙኤል ቤተሰቦች አገልግሎቱ ለሌሎች እንዲደርስ እንዲሰፋ ላይክ ማድረጎን አይዘንጉ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    አመሰግናለሁ!

    • @biniyamabebayehubiniyamabe527
      @biniyamabebayehubiniyamabe527 5 місяців тому +10

      ወንድሜ አንድ ምኞቴን አሳካልኝ መዝሙር አዘምረኝ እንደው በወላዲቷ 😢

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 5 місяців тому +5

      🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤👍

    • @Feker-p1j
      @Feker-p1j 5 місяців тому

      እኔም ነብዮ​@@biniyamabebayehubiniyamabe527

    • @MesiMesi-dh3rh
      @MesiMesi-dh3rh 4 місяці тому +3

      መዝምሮችህ ልብን የሚስደስቱ መንፈስን የሚያድሱ ለጆሮ ጥዑም ለነብስ ምግብ ናቸው በተለይ ልቤ ያውቀዋል ዩፍፍፍፍ ስለሁሉ ነገር እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ።

    • @sisayt5318
      @sisayt5318 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretAbebe145
    @meseretAbebe145 7 місяців тому +64

    እኔ የማምነው ካስጨነቀኝ በላይ ነው ጌታዬ ከሁሉ በላይ ነው ዛሬም አልፎ ይሆናል ትላንትና ልቀበለው ፈተናውን በምስጋና።❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያብዛልህ ወድ ወንድማችን

  • @HabtamGobeze
    @HabtamGobeze 7 місяців тому +57

    እፍፍፍ አምላኬሆይ እባክህ አንተን የምጠብቅበት ትግስት ስጠኝ😢😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

    • @fhsyeghfseiuy
      @fhsyeghfseiuy 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

    • @georgejifar4711
      @georgejifar4711 3 місяці тому +3

      እሱ ልክ ነሽ እሱ ዘግይቶ እኮ አደለም እኛ ትእግስት አጥተን እንጂ አትናቂኝና ምመክርሽ ግን ሁሌም ባችሽ በጥንጧ ነገር ደስተኛ እና አመስጋኝ ሁኚ ሌላው በጣም በእምነትሽ ፅኑ ሁኚ ለምን መሰለሽ በእምነትሽ ፅኑ ሆነሽ ምትፀልይው አምላክ ያንን ይፈልጋል በሁሉም ጉዳይ ውስጥ አምላክሽን አስገቢ እና አታማሪ ምክንያቱም ጠላታችን ስናማርር ወደኛ ለመቅረብ ይመቸዋል እና.....ካጠፋው የቅርታ ግን

  • @hlinayimareyam4605
    @hlinayimareyam4605 4 місяці тому +28

    አምላኪ ሆይ አንተን የማጠብቅበት ትግስቱን ስጠኝ እኔ በድክሞኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በፀሎታቹ አስቡኝ

    • @MereneshMornish
      @MereneshMornish Місяць тому

      🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Sat-re9kk
      @Sat-re9kk 14 днів тому

      እግዚአብሔር ያስብሽ እናቴ❤

  • @fasikay
    @fasikay 7 місяців тому +29

    እውነት ነው የምናምነውና የምናመልከው የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አምላካችን ጌታችን መደሀኒታችን መደሀኒት ዓለም ንጉሱ ኤልሻዳይ ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሚያስጨንንቁናን ከሚያስቸግሩን ነገሮች ሁሉ በላይ ነው ክብርና ምስጋና አምልኮ በመንፈስ በሰማይና በምድር ለእርሱ ይሁን❤አሜን ፣አሜን ፣አሜን ሊቀ -ዲያቆናት ነብዩ ሳሙኤል ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ሁሉም ዝማሬዎቻችሁ የማይጠገቡ ፣የማይሸለቹ የውስጥን መንፈስ የሚያድሱ ፣የሚያፅናኑ ቃላት የማይገልፃቸው፣ከዓዕምሮ በላይ የሆኑ ናቸው ከዚህ በላይ የምታገለግሉበት እረጅም ዕድሜና ጤና ጌታ መደሀኒ ዓለም ይስጥልን🙏☦️💗

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 7 місяців тому +16

    የኛ እንቁ ዘማራችን ሊቀ ዲያቆን ነቢዩዬ በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jabirmukeen4055
    @jabirmukeen4055 7 місяців тому +10

    እውነት ነው ስንት ማያልፍ የሚመሰሉ ቀናቶችን አሳልፍክልኝ አባቴ መመኪያዬ ተመስገንልኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 7 місяців тому +15

    እውነት ነው ስንት ማያልፉ የሚመስሉ ቀናቶችን አሳልፈክኛል አባቴ መመኪያዬ ተመስገንልኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @-zemaritenaye
    @-zemaritenaye 7 місяців тому +27

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ነባ ወንድሜ እጅግ የተወደደ የሚያጽናና ዝማሬ ነው

  • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
    @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 7 місяців тому +23

    ዝማሬ መላከተ ያሰማልን በፀሎተ አሰቡኝ ይጨቀኛል ዘበሎ😢😢😢😢

    • @SamraSam-oc3ku
      @SamraSam-oc3ku 3 місяці тому

      ያይነጥላ ምልክ ነው ገጠመኝ ብለሽ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገብተሽ አዳምጪ
      የሚያስጨንቅሽን ጠላትሽን አውቀሽ አስጨንቂው

    • @EmebetGebregiorgis
      @EmebetGebregiorgis 3 місяці тому

      😭😭😭😭weyne min honesh/neh yihon?😢 ayzoh/sh wendmiye/ehitye be Christos tamen/gni. Tenkireh/sh tseliy/yi, METSHAF KIDUS ANBIB/BI. Betam tiregagaleh/giyalesh 🙌🙌🙌🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 7 місяців тому +13

    ቸርነት ምህረቱን ምክርና ተግሳፁን ከኛ ያላረቀ እግዚአብሄር ይመስገን።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን።ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ሰላም ለአባቶቻችን።ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ።አሜን ቸሩ አምላክ ይህን ጭትቅ ጌዜ ያሻገረን😢😢😢😢

  • @MesiMamo-g5z
    @MesiMamo-g5z 5 місяців тому +9

    እኔ እማምነው ካስጨነቀኝ በላይ ነው ጌታዬ ከሁሉም ነው ዛሬም አልፎ ይሆናል ትላትና ልቀበሉው ፈተናውን በምስጋና❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tizitamersha7302
    @tizitamersha7302 6 місяців тому +6

    እውነት ነው እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ነው ዝምማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 12 днів тому +1

    ❤እኔ የማምነው 😢 አተ የኔ አባት 👍 😢እባዬ መስጋና ይሁንልኝ ባተ ደስተኛ ሆኛለው ክብርኽን ውሰድ ❤ የኔ ጌታ ንፁልቦና ስጠኝ የነ አበሳት 👍👏👏👏

  • @fikadubirku4132
    @fikadubirku4132 5 місяців тому +6

    ወንድማችን በእውነት ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
    እድሜ ከፀጋ ጋር ይሰጥልንንንን
    ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏

  • @tobayani7032
    @tobayani7032 4 місяці тому +5

    እህህ ልቀበለዉ ፈተናዉን በምስጋና❤አምላኬ ያተን ቀን የሚጠብቅ ትግት ስጠኝ እኔ የማምነዉ ካስጨነቀኝ በላይ ነዉ።አሜን አሜን

    • @SahidFairu
      @SahidFairu 4 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 7 місяців тому +4

    ኡፍፍፍፍ እውነት በእግዚአብሔር ስንቱ አለፈ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን❤😭😢🙏

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 7 місяців тому +5

    እውነት ነው አንተ የምታነው አምላክ እውነተኛው እና ዘልአለማዊው አባት ነው ባንተ መዝሙር ባንተ ምስጋና እኛም እየተባረክን ነው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ አክብሮ ያቆይህ!!!

  • @BersufkadAdugna
    @BersufkadAdugna 7 місяців тому +8

    በጣም ደስ ይላል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ከክፉ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @RhaelA-qy2xu
    @RhaelA-qy2xu 7 місяців тому +9

    አጥትስብሮ. የሚገባመዝሙር. ለዘማሪይቃሎትን. ይስጥልን. እጅጉን. እድሜና.ጤና ይስጥልን. አባቴ.

  • @KalMedia-qc7ug
    @KalMedia-qc7ug 7 місяців тому +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ❤❤ቀን በቀን ብሰማው በሰማው የማልጠግበው ነገርስ 😢

  • @Alem-vq5ou
    @Alem-vq5ou 7 місяців тому +3

    አሜን ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    "ማለፉ አይቀርም ማለፉ ቢበረታብኝም ሰልፉ
    ቀና እላለሁ ቀና ደግሞ በአዲስ ምስጋና"🙏❤ ዝማሬ መላክት ያስማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ።

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 5 місяців тому +3

    ጌታዬ ከሁሉ በላይ ዛሬም አልፎ ይሆናል ትላንትና ልቀበለው ፈተናዉን በምስጋና አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሚኪያስይልማ
    @ሚኪያስይልማ 7 місяців тому +8

    ዝማሬ መለዕክ ያሰማል።

  • @حياة-ذ3و
    @حياة-ذ3و 18 днів тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ የዝማሬ አገልግሎት ያርዝምልን 😢🤲🥰🥰🥰🥰😔😔🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 місяці тому +3

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏"ያዓለም ብርሃን ጌታዬ አለ ከኔ ጋራ
    ረዳቴን ደጋግሜ ስሙን ልጥራ"
    ድንቅ መዝሙር🙏🙏🙏

  • @HargeGobena
    @HargeGobena 2 місяці тому +2

    ማለፉ አይቀርም❤ በተስፋ ጌታዬን እጠብቃለሁ❤

  • @ኢዮስያስ
    @ኢዮስያስ 7 місяців тому +5

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ሊቀ ዲ/ት ነቢዩ ሳሙኤል አሜን

  • @sulamtise
    @sulamtise 7 місяців тому +4

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የተወደድህ ወንድማችን እመብርሀን ሞገስ ትሁንህ በዘመነህ ሁሉ❤❤❤❤

  • @SmilingGazingIguana-jb5jn
    @SmilingGazingIguana-jb5jn 9 днів тому

    እህህህህህ ፈተናውን ልቀበለው በምስጋና❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 7 місяців тому +5

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክት ያስማልን
    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድም
    እውነት ነው

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 7 місяців тому +2

    😢😢😢ጌታዬ ካለሁብት ጭንቀት አውጣኝ የልቤን ታውቃለህ ጌታዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ነባዬ

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 7 місяців тому +6

    የምንወድህ የምናከብር ውድ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያጽናልን ዝማሬዎችህ በስልኬ ላይናቸው ሲከፈኝም ስደሰትም የማዳምጣቸው በማህበር የምዘምርው በቃ ሁላችሁም ዘማሪያን በጣም እንወዳችሀለን ስንት ዋጋ ከፍላችሁ እኛጋ የሚደርሰው ልዑል እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ይስጣችሁ,በርቱሌን እኛንም ይደምረን ከእናንተጋር✝️

  • @JoweriaNakagwa
    @JoweriaNakagwa 7 місяців тому +4

    በእውነት አጥንት የሚለመልም ዝማሬ ነው ዝማሬው እራሡ ለኔ የተዘመረ ነው የሚመስለው በእውነት ቃል አጣው ወድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @dfghfghhj6982
    @dfghfghhj6982 7 місяців тому +3

    በስመ አብ በጣም ልብ የሚመስጥ መዝሙር ነዉ ❤ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 😊

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 4 місяці тому +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @SerkadisBirhanu
    @SerkadisBirhanu Місяць тому +1

    እግአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን

  • @BereketBrtukanTube
    @BereketBrtukanTube Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @SAMRII2735
    @SAMRII2735 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ዝማሬዎችክ መጽናኛዎቼ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 7 місяців тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልአሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @Beti-r5y
    @Beti-r5y 5 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MokonenBeza
    @MokonenBeza 21 день тому

    ወንድሜ ቃል ህይወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመንይባረክ

  • @QatarRayyan2022
    @QatarRayyan2022 Місяць тому +1

    የማያልፍየሚመሥሉኝ ቀኖች ባንተ አለፈልኝኝ ማነውእደኔ መዝሙሩን በእንባ የጨርሠው፣😢😢😢😢😢😢

  • @kedstettube6712
    @kedstettube6712 5 місяців тому +2

    ነባዬ🥰🙏አጥንትን የሚያለመልም የመላአክትን ዝማሬ ያሰማልን🙏🙏ዝማሬወችህ ሁሌ ያጽናኑኛል ያጸኑኛል በብዙ ተባረክ ወድሜ❤🎉🎉🎉

  • @Yemisamuel
    @Yemisamuel 7 місяців тому +3

    እኔ የማምነው ካስጨነቀኝ በላይ ነው
    ጌታዬ ከሁሉ በላይ ነው 🥺♥️

  • @asnakewondimu5699
    @asnakewondimu5699 4 місяці тому +2

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ነባ!!!

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 7 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወነድማችን

  • @sinkehailu9749
    @sinkehailu9749 21 день тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 22 години тому

    አመት አመት ያድርሰን ሀገራችን ሠላም ያርግልን አሜን❤❤❤❤

  • @KalMedia-qc7ug
    @KalMedia-qc7ug 6 місяців тому +1

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንህ ሁሉ በእመብረሃን ጥላ ውስጥ ይለቅ አሜን✝️💒🇨🇬❤❤❤🙏

  • @sintayehumulugeta614
    @sintayehumulugeta614 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን.......ጌታዬ የአንተን ቀን የምጠብቅበትን ትዕግስት ስጠኝ🙏🙏🙏

  • @Medhanit-o2l
    @Medhanit-o2l 3 дні тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አንተ ታውቃለክ አምላኬ

  • @bayissabedada
    @bayissabedada 5 місяців тому +2

    ታሪኬን ቀይርልኝ የአለም መድሀኒት መዳኒአለም

  • @AbinetTesfaye-q8e
    @AbinetTesfaye-q8e Місяць тому

    ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 4 місяці тому +1

    ❤😢እውነት ነው ወንድም ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይከባረክ ተባረክ 🙏

  • @EmuAlmu-r4q
    @EmuAlmu-r4q 4 місяці тому +1

    አሜንአሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉🎉🎉❤❤

  • @KffkEkke
    @KffkEkke 2 місяці тому

    አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 6 місяців тому +1

    ዝማሬመላይክትን ያሠማልን🎉🎉🎉👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ
    @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ 7 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን አወ ሁሉም ያልፍን በድግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 2 місяці тому

    Amen Amen Amen Egeziabher ymesgen zemare melaekt yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Enate Emebete ye getaye Enat kibr Lanechi yhun Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NetsanetDagne-v7n
    @NetsanetDagne-v7n 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @SamrawitSisay-t8e
    @SamrawitSisay-t8e 13 днів тому

    እፍፍፍፍፍፍፍ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MaryaMr-b7m
    @MaryaMr-b7m Місяць тому

    ዝማሪ፡መላይክት፡ያሰማልን፡ወድማችን፡በጣም፡የማይጠገብ፡መዝሙር፡እድሜናጤና፡ይስጥህ፡ቸሩ፡አምላካችን፡አሜን፡አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistweyessa7092
    @tigistweyessa7092 Місяць тому

    Wow Egzhaber yimesgen!!! Egzhaber yibarkhi!!! Egzhaber betam dinke new!!! Des yebelachu bemekerachu geze Egzhaber amesgenu!!! Egzhaber yichelal!!!wohawen wede weyin yekeyere dinke amlaki new!

  • @MameAmare-i7o
    @MameAmare-i7o 22 дні тому

    እውነትነው ከሁሉ በላይነው ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @Alyakem2121
    @Alyakem2121 Місяць тому

    ኣዎ ቀን ኣለው እግዚኣብሔር። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በርቺ እህት

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 28 днів тому

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቻችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mindayeneshhailu7910
    @mindayeneshhailu7910 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ አፅናኝ ደስ የሚል ዝማሬ እውነት ነው እሱ እኔን ካስጨነቀኝ በላይ ነው ተባረክ 🙏🏼

  • @WorkeAlebel
    @WorkeAlebel 7 місяців тому +2

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @berihadeyas1833
    @berihadeyas1833 7 місяців тому +1

    ድክመቴን አየሁት ዝማሬው አፅናንቶኛል ተመስገን ፡፡ እድሜ ከጤና ይስጥህ ፡፡ አሜን አሜን አሜን

  • @seble1271
    @seble1271 5 місяців тому +1

    እውነት ነው ስንት የማያልፍ ቀን የሚመሰሉ ቀናቶችን አሳልፍናል
    አባቴ መመኪያዬ ተመስገንልኝ የእወነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፡፡
    😭😭😭

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 3 місяці тому +1

    ስለሁሉም ነገር ምድርና ሰማይን የዘረጋው ቸሩ አባቴ መድሃንያለም ይክበር ይመስገን ከነናቱ❤❤❤❤

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 28 днів тому

    አሜን ❤🎉አሜን❤🎉አሜን❤🎉 ዝማሬ ❤🎉መላክያሰማልን❤🎉 ወድማችን❤🎉እልልልልልልልልል

  • @MulatuMersha
    @MulatuMersha 4 місяці тому +1

    አሜን,ዝማሬመለይክትያሠማልን

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 7 місяців тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genzebdejene1709
    @genzebdejene1709 3 місяці тому +1

    Zemare melaketn yasemaln wendemachin

  • @MaronMaro-kn8fw
    @MaronMaro-kn8fw 2 місяці тому

    ዝማሬመላይክት ያሰማልን ዘመንክ ይባረክ

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 4 місяці тому +1

    Amen..amen..amen..zmare..melaetn..yasemaln..

  • @elsielsi9993
    @elsielsi9993 6 місяців тому +1

    Getaye kehulum belaye new 😭😭😭😭😭😭😭
    Zemare meleakt yasemalen wendeme 🙏🏾❤️

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏zemare melaekt yasemalen Abetu bemeherethe Asbegn!!!!!!

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 7 місяців тому +1

    ዝማሪ መላህክትን ያስማልን🙏❤❤❤

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማረየ መላክትይ ያሰማልን 🙏❤️😭

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 7 місяців тому +1

    Egziabhre rejim edmey ktena ystlen zmarey mlaeiktn yasemalen ❤❤❤❤❤❤

  • @senaitalayou6819
    @senaitalayou6819 Місяць тому

    🙏 Amen zimare melaekit yasemalin tebarek

  • @YonasZeleke-r2s
    @YonasZeleke-r2s 7 місяців тому +4

    Nebaye❤❤❤ sii jaallanna

  • @user-gq8gs8le8h
    @user-gq8gs8le8h Місяць тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሜ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @FekertFekadu
    @FekertFekadu 2 місяці тому

    ወንድሜ በጣም ልብ የሜስብር መዝሙር ነው ቃል ህይወት ያስማህ።

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd Місяць тому

    Amen Amen Amen Egeziabher ymesgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤zemare melaekt yasemalen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Frh-i4w
    @Frh-i4w 2 місяці тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @AbenetDegen
    @AbenetDegen 7 місяців тому +3

    አፍፍፍ አምላክ ሆይ እባክህ አንተን የሞጠብቅበት ትግሰት ሰጠኝ😢😢😢😢

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d Місяць тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @gjgi5928
    @gjgi5928 Місяць тому

    zmari melaekt yasemalin🙏🙏🙏

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 2 місяці тому

    አሜን 🙏❤️❤️❤️❤️😭😭❤️ እኔንም ይመነኝ ፈተና ውሰጥ ነኝ ❤❤❤❤ አውጣኝ ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb 7 місяців тому

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወድማችን እግዚአብሔር ቤበቱ ለዘላለም ያኑርልን ፀጋውን ያብዞልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiyobistaandualem9632
    @tiyobistaandualem9632 Місяць тому +3

    Mn aynet dnk mezmur nw😢

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እማያልፍ የለም በጌታ ላይ❤❤❤❤

  • @genetasefa5364
    @genetasefa5364 7 місяців тому +1

    እኔ የማምነው ካስጨነቀኝ በላይ ነው ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን::