''የኢትዮጵያ ከፍታ'' የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ዘመናዊ ኪነ-ህንፃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 кві 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 31

  • @YaseenYaseen-hh5lp
    @YaseenYaseen-hh5lp 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @Etbarek-dx5jk
    @Etbarek-dx5jk 3 місяці тому +3

    ነብሱ ይማርው መለስ ዜናዊ

  • @dawitoluma2506
    @dawitoluma2506 3 місяці тому +1

    Wow excellent jobs .

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 3 місяці тому +2

    Wow❤😊😊😊

  • @berhanugadissa9690
    @berhanugadissa9690 3 місяці тому +1

    Wow nice

  • @feedelband205
    @feedelband205 3 місяці тому +1

    ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ21 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው እነዛ 17 የደንቢዶሎ ዬንቨርስቲ ሴቶች ተማሪውችን ደብዛቸውን አጥፍተው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘላበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ከአራተኛ ክፍል ወተው ዶክትሬትን የሞጨለፉ ደፋር በሻሻ መሆኖትን ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ም ወሮበላም መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ላቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ በጀግናው ፋኖ ሽለቃ ናሁሰናይ መሪነትና መስዎእትነት እደጃፎ ስር መግባቱን አይተው ተንበጫብጨዎል አሁን የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባና ነፍሰገዳይ ተባባሪዎ ና መንፈሳዊ ዘፋኝዎ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:

    • @user-uh1selam
      @user-uh1selam 3 місяці тому

      👍👍👍🤣🤣🥰🥰

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 2 місяці тому

      You talk too much,maybe you want to lecture your traitor cousins. Anyway jealousy kills.

    • @nebildula6364
      @nebildula6364 2 місяці тому +1

      እብድ

  • @danielnegusie4177
    @danielnegusie4177 3 місяці тому +1

    I am worried about the fuel pipeline which leads to the Electric Generator. What happens if fire/inflamation comes in contact to this pipeline? what kind of material is used to build this pipeline? how resistant is the materal in case such surcumstances happen? (for me, I see a considerable risk like transporting a fuel/inflamables using unprotected pipelines as we saw in the video). please give it a close attension.

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 3 місяці тому

      No worries. It's a bank and they definitely know more than you.

    • @ambessashield9360
      @ambessashield9360 3 місяці тому

      @@zintasokkoda2726ignorant reply. How do you know what he knows?

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 3 місяці тому

      ​​@@ambessashield9360They are professionals,not traitors,and have money to hire whom they want. Money talks and the bullshi* runs😂😂😂.

    • @fraolgudeta2877
      @fraolgudeta2877 3 місяці тому +1

      Lol do you think the engineers are that dumb to not think abt that.
      if they can build such a huge building i am sure they got the experience to consuder abt what you said

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 3 місяці тому

      @@fraolgudeta2877 Bravo, good answer.

  • @monegoncco
    @monegoncco Місяць тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👏👏🙏🙏🤣😁😁

  • @OnlyActionET
    @OnlyActionET 3 місяці тому +4

    በዚህ አስተያየት ክፍል ውስጥ ለሆዳቸው የሚኖሩ ሰዎች ብዛት😂😂😂

    • @nigatubanti8813
      @nigatubanti8813 2 місяці тому

      እና እንዳንቺ ለሆዳቸው ይሙቱ😂😂😂😂

  • @mamushhajibille9821
    @mamushhajibille9821 3 місяці тому

    ኧረ ቻይንኛውን ቀይሩት

  • @Ethioshalomhulumlebegonew8409
    @Ethioshalomhulumlebegonew8409 3 місяці тому

    Minew ye hawassa hintsa lay ejachu teyazesa?

  • @God_is_good-u9f
    @God_is_good-u9f 3 місяці тому +1

    Why don't you tell that to FANO 😂😂 they claim they can cut a thread with a bullet but we all know that the reality is they cannot even shoot this the sky, instead they shoot the groom or the bride 😂😂😂

  • @seadakelil5426
    @seadakelil5426 3 місяці тому

    Leza hack yetederegew

  • @user-rx7hp2zg2w
    @user-rx7hp2zg2w 3 місяці тому

    ምንድን ነው የተዋጀ እያልክ ቃሉን ያለ አግባብ እየተጠቀምክበት ነው መዋጀት ማለት መታደግ ነው ተዋጀ ደሞ ታደገ so it dosen't give any sense when u say it

  • @user-wn6yw7fw8f
    @user-wn6yw7fw8f 3 місяці тому +1

    ያጨለሌ ለምን አላስጎበኘንም ሰው መናቁ ነው

  • @user-rm2np2xd7g
    @user-rm2np2xd7g 3 місяці тому +1

    birrachin yet nw mekemtehu

  • @abdulkadirmisbah2985
    @abdulkadirmisbah2985 3 місяці тому

    Kewchi webet yewste webet

  • @Most3697
    @Most3697 3 місяці тому

    እስካሁን ባለኝ መረዳት ይህ ህንፃ አያኮራም።አንድም የኢትዮጵያን እሴት የማያመላክት የምስራቅ አፍሪካ ባተሌ ህንፃ ነው።ብዙ እሴት አለን ።በርግጥ ህንፃው በብድር ነው የተሰራው ስለዚህ የአበዳሪውን ፍላጎት ነው የሚመስለው።ድህነት ገና ብዙ ነገር ያደርገናል።ወያኔ እኮ የሀገሪቷን ማንነት ሸጦ ነው የሄደው። ለመሆን የባንኩ መግቢያ ላይ ያለችው ሀውልት ማነች???? ጣይቱ? አዱዬ ?ኢትዮጲየዊት ? ማነች በናችሁ ንገሩን!!!!!

  • @mekdestesfa9734
    @mekdestesfa9734 3 місяці тому

    Rubbish Fana