ባለ ተራ ሙሉ ፊልም Bale Tera Ethiopian full movie 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 638

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 4 роки тому +261

    የሀገራችንን ሰላም መስማት የናፈቀው ማን ነው

    • @tsheyan7424
      @tsheyan7424 4 роки тому

      እኔበጣም

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 4 роки тому +3

      እኔ

    • @awolnur182
      @awolnur182 4 роки тому

      እኔ

    • @medi9725
      @medi9725 4 роки тому +2

      እኔ ማር 👍❤️🇨🇬 የእምዬ ኢትዮጵያ ውድድድድድድድ

    • @Mohammed-jt2mj
      @Mohammed-jt2mj 4 роки тому

      ሁሉምነዉ የምወዲሺ ሠላምነዉ የናፈቀን ነገር

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 5 місяців тому +2

    እግዚአብሄር እንደዚህ ለሀገሩ የሚሞት ትውልድ ያብዛልን🙏🏾
    ኢት ዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ቲቲነኝየናቴብቻ-ዐ6በ
    @ቲቲነኝየናቴብቻ-ዐ6በ 4 роки тому +33

    ዋው ነው ደስ እሚል ፊልም ነው አገራችንን ባርክልን አምላኬ ሆይ ይህንንም ቁጣ አተ በቃ በለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 4 роки тому +40

    እንዴት ደሰ የሚል ፊልም ነው
    ሀገር የሚያወራላትን ሳይሆን የሚኖርላትን ነው የምትፈልገው ኢትዮጵዬ ለዘላለም ትኑርልኝ 💚💛❤

  • @peace3791
    @peace3791 4 роки тому +9

    በጣም ቆንጆ ፋልም:: ተመስግን የሀብታም ልጅ የድሀ ልጅ አፈቀረች የሚል ታሪክ የኢትዮጵይ ፊልም እንድጠላ አድርጎኝ ነበር

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 3 роки тому +5

    በጣም ደስ ይላል የሀገራችን ባለስልጣኖች እንደዚህ ለሀገራችን እንሰዋለን ቢሉ ህዝብ አያልቅም አይቸገርምነበረ በተለይ መጨረሻው የለለነው

  • @eyosiyastube4917
    @eyosiyastube4917 4 роки тому +383

    ኮመንት ማንበበብ ሚወድ እሰቲl like

  • @hananbinthabshey117
    @hananbinthabshey117 4 роки тому +38

    እንደ ማንዴ አይነቱ ቢበዛ አገራችን የት በደረሰች ነበር የእውነት የሚሰሩ ሰወችን ያብዛልን

  • @eyrusalemtube762
    @eyrusalemtube762 4 роки тому +5

    ዋው በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው ሀገሪ ኢትዮጵያ 💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁለየም ከፍ ትበል የሚጠላሽ ይጠላ ስለሀገሪ ሳስብ እባየ ይቀድመኛል

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 4 роки тому +5

    Betam ትምህርት አለዉ
    እንዳ ማንዴ
    ያሉትን ለእናት አገረችን ያብዛልን
    ፋጣሪ
    ፍቅርን አንድነትን
    ሰላምን ይስጠን

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому +1

    ዋውውው ልዩ ነው ለሀገራችን የሚያወራላት ሳይሆን የሚተገብርላት ነው የሚፈለገው አሁንም👍👍

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 роки тому +75

    ሐገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን👍👍👍
    አሪፍ ነው 👍👍👍👍✅

  • @emuahlam1458
    @emuahlam1458 4 роки тому +4

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው የተለየ ሀሳብ አስተማሪ ፊልም ነው
    መጣላት መታርቅ የድሀልጅ ማፍቀር ዚባዚኬ የሌለው ሀሪፍ ነው

  • @assasd986
    @assasd986 4 роки тому +5

    ማድየ።እንዳተ።አይነት።ሰወች።ይብዙልን።ምርጥ።ኢትዮጲያዊ

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 9 місяців тому +1

    ሀገራችንን ህዝባችንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቅልን እናመሰግናለን ክበሩልን🙏❤🙏

  • @engdagold5124
    @engdagold5124 4 роки тому +21

    ስሞኑን ፊልም በሽ ሆነ 🌻🌻🌻🌻🌻እንዴት ናችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች 🇧🇴🇧🇴

    • @fikerasfaw2668
      @fikerasfaw2668 4 роки тому +2

      ዝም ብላችሁ እዩ ሲጠፋ መከራ አየ እኛ

  • @ሂወትታደሠሂወትታደሠ

    ዋው በጣም በጣም ከመጀመሪ እሥከመጨረሻ ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት

  • @adonimesfin1250
    @adonimesfin1250 4 роки тому +160

    የማስታወቂያ ብዛት እንደኔ ስልችት ያደረገው

    • @saud8452
      @saud8452 4 роки тому

      ያህ እኔ ራሱ

    • @mimitefera2444
      @mimitefera2444 4 роки тому

      Uuufff betam nw yeselchegni

    • @يوسفمحمد-ت9ع7م
      @يوسفمحمد-ت9ع7م 4 роки тому +1

      @@saud8452 hsjs
      Due

    • @filmjofe3211
      @filmjofe3211 4 роки тому

      ሰላም ለሀገራችን
      የፍቅር ጨዋታ ቻናል ስለ ፍቅር ስለ ወሲብ በግልፅነት ምናወራበት ቻናል ፕሮፋይል ፎቶውን በመንካት ተቀላቀሉን አመሰግናለው

    • @selamlove1913
      @selamlove1913 4 роки тому

      Wuyi enem endet Enda Astakegn Mestaweka bezetu ufffffu kezi hulu Alemayat yeshalele mesalegn

  • @sarasarah4679
    @sarasarah4679 4 роки тому +3

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ለሀገራችን አውን የሚያስፈልጋት ማውራት ሳይሆለሀገሬ እስከ መስዋትነት የሚከፍልላት ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 4 роки тому +4

    Waw mirx filim ethiopia lezelalem tinur made mirix saw🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️🙏🙏እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አገሬን ጠብቅ 🙏🙏

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 4 роки тому +6

    በጣም ጥሩ ፊልም ነው፣ ትምህርት የሚሰጥ። በተለይ ለገንዘብ ብለው ሀገራቸውንና ወገናቸውን ለሚሸጡ..

  • @ምኞትየአባቷልጅ
    @ምኞትየአባቷልጅ 4 роки тому +10

    የኔ ውቦች በጣም ምርጥ ስራ ነው ባራቱ❤️😍😍😍

  • @ረሂማቢንትሙሉሥዴተኛዋነኝ

    ምርጥ አሥተማሪ ፊልም ኢትዬ የሚያወራላት ሣይሆን ለሀቅ የሚቆምላት ነው የጠፋው

  • @ፈለቁነኝየበረሀዋ
    @ፈለቁነኝየበረሀዋ 4 роки тому +1

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ልጆቿም መዋከድድን ና መከባበርን አይፈገን ማንድየ ዉስጤ የኔ ድቡሽቡሽ አድናቆቴ ለሁሉም አርቲስቶች ክብር ለነሱ

  • @haileendeshaww
    @haileendeshaww 4 роки тому +56

    ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ላኢትዮጲያፈጣሪ ለሀገራችን
    ❤️ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን
    ❤️ቂም ሳይሆን ይቅርታን ያድለን 🙏🙏🙏 በዩቲዩብ መጥቻለሁ ቤተሰብ ይሁኑ እየተዝናኑ ይማሩ

    • @salamgonder9271
      @salamgonder9271 4 роки тому

      አስፍዬ አባቴ እኳን በደህና መጣህ ኮሜት ሳነብነው ያየውህ

    • @mahedertamene4846
      @mahedertamene4846 4 роки тому

      @@salamgonder9271 asfiye betam new menwdeh

    • @heyewetalemu548
      @heyewetalemu548 4 роки тому

      Enqwan dena metahe

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ

    ማነው እደኔ የማዱ አድናቂ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 4 роки тому

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት

  • @ሀያትኢሚንናፋቂ
    @ሀያትኢሚንናፋቂ 4 роки тому +3

    ያረቤ የአላላህ በትክክል ህዝባቺን አንዲ መሆን አለበት❤❤❤❤❤

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 4 роки тому +2

    ሲኒማ አይቼዉ አልጨረስኩትም ነበር አሪፍ ፊልም ነው👌

  • @melakuEthiopian
    @melakuEthiopian 3 роки тому

    የአማርኛ ፊልም ገና የመጀመሪያ ቀን
    መጨረሻው ስያምር

  • @ቃልኪዳንጌትነትቃልኪዳንጌ

    እውነት ነው ስለሃገር የሚያወራላት በቃላት እወዳታለሁ የሚል ሳይሁን የሚተገብርላት ነው ያጣችው ሃገሬ ኢትዮጲያዬ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ ኢትዮጲያዊይ በመሆኔ እኮራለሁ እንጂ አላፍርም በርግጥ እሷ ልታፍርብኝ ትችላለች እንደኔ አይነት ትውልድ ስለፈጠረች

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 роки тому +4

    የማንዴላ አድናቂ ነኝ/ሌሎቻችሁንም አደንቃለሁ/ማዴላ ግን 1ኛ ነዉ ለኔ ስሌላዉ አይመለከተኝም 👌

  • @Martha_Takela
    @Martha_Takela 4 роки тому

    ፊልም ላይ ሌላ ፊልም ትሰራላቹ ግን ጠርጥሬ ነበር ፈተና እደሆነ እናመሰግናለን

  • @기모아-v2g
    @기모아-v2g 4 роки тому +2

    ያምራል ያምራል ዋውውውው ልዩ ፊልም ነው.

  • @ፊርዶሥሠይድፊርዶሥሠይድ

    በጣም ደሥሰይላል መጨርሻዉ ያምራል

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ

    ምርጥ የሚያስተምር ነው አርቲስት ካሳሁን ሰላምህ ይብዛልን

  • @AlmazMengesha-s1h
    @AlmazMengesha-s1h Рік тому +1

    ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ገዦተገዦው ያስማማልን እርቅ ፍቅሩን ያዉርድልን 🙏🙏🙏🙏😩😩😩

  • @aworirosemary1480
    @aworirosemary1480 4 роки тому +1

    ዋውውውውው ውውውው ውውውው ፈልም ብሎ ዝም. ለእማማ ኢትዮጵያ የሚጠቅም ስራ ነው የስራችሁን ደራሲው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @konjitethiopiawittube7128
    @konjitethiopiawittube7128 4 роки тому +4

    ለየት ያለ ፊልም ዋው ይመቻቹ ናርድ አድናቅሽ ነኝ ውድድድድድድ

  • @hwuieei2292
    @hwuieei2292 4 роки тому +3

    አቦ ይመችህ ወድሚ ወቅታውይ ፊልምነው እዴህ እስቲ ከልብ ለራሠሳችንም ለሀገራችንም የሚያኮራ እንስራ ጡሩ አስተማሪነው

  • @Welloyewa-123
    @Welloyewa-123 4 роки тому +2

    ዋው እደት ደስ ይላል🥰🥰🥰🥰🥰

  • @genetemaryam9368
    @genetemaryam9368 4 роки тому

    ዋውውውው ምርጥ ትምህርት ከልዩ ትወናጋ👏👌👌በርቱ ስለሀገር ብዙ የሚነገርላት ነገር አለ

  • @ethiopianurilgn7825
    @ethiopianurilgn7825 4 роки тому +3

    Emye yewunet endih aynet sew yasfeligatal thank you 🙏

  • @fdgdfg3066
    @fdgdfg3066 4 роки тому +1

    ዋው ሠይፈ ኧረሽአመትኑርልን እውነት ምንእደምልህ ቃላት ያጥረኛል

  • @lakachewmulu3977
    @lakachewmulu3977 4 роки тому +1

    ስለካሳሁን ወይም ሰይፈ ለመናገር ቃላቶች ያጥሩኛል ይሄነው ለሀገሩ ታማኝ ኢትዮጵያዊ ማለት ዋው

  • @HawaSeid-i3k
    @HawaSeid-i3k Рік тому +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @AaBb-bc1tk
    @AaBb-bc1tk 4 роки тому +3

    ዋው ያምራል እንካን እናንት እኔ ትፈትንሁ በሀገሬ ማሻአላህ

  • @semuyeabud5452
    @semuyeabud5452 4 роки тому +2

    ሀገሬ ለዘላለም ትኑር😍😍😍😍

  • @የአፄዎቹልጅየንጉሣውያን

    በሁሉም ፊልሞች ላይ ሊሳሳሙ ሲሉ ስልካቸው የሚጠራው ነገርስ

  • @senentsara4008
    @senentsara4008 4 роки тому +2

    ፊልሙ ጆሮ ያለው ይስማ ይመስላል ቃላቱ ዋውውውው

  • @gghhgrv514
    @gghhgrv514 4 роки тому +1

    ይህ ተግባር በፊልም በሆን የለበትም በተግባር የሚይደረግ ትውልድ ፍጣረ ይስጠን

  • @dessieligabaw6706
    @dessieligabaw6706 3 роки тому +1

    የኢትዬጰያ ህዝብ ሠላም ናፈቀው።

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 4 роки тому +1

    ቆንጆ የሴት ተዋናዪትና ጉጩማ ወንዶች የተሳተፉበት ፊልም

  • @melatgetaneh5909
    @melatgetaneh5909 4 роки тому +2

    በጣም አስተማሪ ፍልም ነው❤

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    ምርጥ አስተማሪ ፊልም

  • @ዜድወለየዋየኮመንትታዛቢ

    ምርጥ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @saralove4936
    @saralove4936 4 роки тому +1

    ዋውው ምርጥ ፊልም አሁን ላይ ያለው የፖለቲካ ቀውስ የሚዳስስ

  • @marysweetabebe8560
    @marysweetabebe8560 4 роки тому +13

    አቤቱ አገራችንን ስላም አርግልን ዘርኛን አጥፍልን

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 4 роки тому

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት..........

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 4 роки тому

    Wowww betam aref new maroche
    Thank you
    Selam le Ethiopian tekekel new jegena p🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤝🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲💔😭😭😭

  • @እርግቧ
    @እርግቧ 4 роки тому +1

    ኮሜት ውስጤ ነው 👍👍👍😘😘

  • @ሀዊየመካነሰላሞ
    @ሀዊየመካነሰላሞ 4 роки тому +22

    የማደላ ወዳጅ አድናቂ እስኪ እንያችሁ

  • @betelgirma2222
    @betelgirma2222 3 роки тому +1

    very best movies because this is show about patriotism

  • @shemshushemshu7865
    @shemshushemshu7865 4 роки тому +1

    ደስ የል ፈልም ነው ትምህርት አለው

  • @mobileship2944
    @mobileship2944 4 роки тому +21

    በዚህ ሳምንት ምነው በሽ አደርጋቹህነ ፊልም በፊልም ይልመድባቹህ የመዳም ግመሞች የት ናቹህ ኑአብርን እንሹፈው

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 роки тому +3

    ወቅቱን ያማከለ በተለይ ይህችን ጥብ
    ሕውሐት አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው

  • @ሀዊየመካነሰላሞ
    @ሀዊየመካነሰላሞ 4 роки тому +7

    አገሬ ኢትዪቢያ ሰላምሽ ይብዛ የመጣብሽ መጥፎ ነቀርሳ ከነስሩ ያሳልሽ ይህ ፍልም ትምርት አለው ወገኔ እሲ ለጥቅም ለስልጣን ሳይሆን ለሀገርህ ለሀቅ ለህዝብ በቅንነትህ ስራ

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 3 роки тому +1

    በጣም ደስ ያምል ፊልም ነዉ

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 4 роки тому +5

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ - የወጉሽ ይወጉ - የደፈረሽ ይውደም--

  • @اوديباي
    @اوديباي 2 місяці тому +1

    Wow ❤❤❤

  • @ቃልቃልቃልቃል
    @ቃልቃልቃልቃል 4 роки тому +6

    ዋውው አረፍ ነው

  • @murexkasim1814
    @murexkasim1814 4 роки тому +1

    Wow batem minifa film nw bartu j’ai vraiment aimé ce film

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 3 роки тому +1

    ይህ ፊልም ምርጥ ነው ለሀገራችን ህዝብ መማርያ ይኡን

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому +3

    አሪፍና አስተማሪነው ፈጣሪ ያገራችን ስላም ይመልስልን አገር ስላም ሰሆነው ዙረን እምንገባው

  • @aichagamal
    @aichagamal 4 роки тому +2

    🤩 good lesson, I needed to smile thank you

  • @helu-endalk
    @helu-endalk 4 роки тому +1

    ዋው አጨራረሱ ሲያምር ማንዴ ዋው

  • @AliAli-zr7zl
    @AliAli-zr7zl 4 роки тому +3

    ዋው ይመቻችሁ እናመሰግናለን

  • @mdadi127
    @mdadi127 4 роки тому +1

    ዋው አድናቂያቹ ነኝ

  • @tesfansh9604
    @tesfansh9604 4 роки тому +2

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በ እውነት በጣም ደስ ይላል 💋💋

  • @alisaalisa7907
    @alisaalisa7907 4 роки тому

    Wawww wawwwww yemir bexaam desiyemili ina yemiyamir asitemar film bexaam inameseginalen ethiopin ina hizibochuwan igzihaber yixebiqati yibarikati selam fikirn ina xenaan lehulum temegnewu

  • @EE-md9qo
    @EE-md9qo 4 роки тому +2

    ዋው አሪፍ ነው ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን

  • @mimethio7945
    @mimethio7945 4 роки тому

    Dr,Aby ante nh Ethiopian yemitaterfew berta ke gonh nen we Love u!

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ

    አስተማሪ ነው ያበርታን

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 4 роки тому +2

    አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ ሀገር የሚያወራላትን ሳይሆን የሚኖርላትን ነዉ የምትፈልገዉ 💚 💛 ❤️

  • @melatgetaneh5909
    @melatgetaneh5909 4 роки тому +2

    ማዴላ ያለበት የትም ይመቸኛል❤❤😘

  • @ዝናሽመዘነ
    @ዝናሽመዘነ 4 роки тому +1

    Wow 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ethopia Hgere nure ላዘላልም 💋💋💋💋💋👌👏👏👏👏👏

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    በጣም የሚያስቀኝ ሠው የማንዴላ አባት ናቸው እናንተስ

    • @sayeedahmed1077
      @sayeedahmed1077 3 роки тому

      እኔም ወላሂ መልሸ መልሸ ነው ያየሁት

  • @rutahaylemariyam7376
    @rutahaylemariyam7376 4 роки тому +1

    በጣም አርፍ ፊልም ነው
    ሓቂ ምን ጊዜም ሓቂ ነው
    ደሞ አስተማሪ ነው

  • @سارهساره-ك7ض
    @سارهساره-ك7ض 4 роки тому +1

    ዋው ማዴላ ትዎናው በጣም አሪፍ ነው

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ

    ለሀገራችን እድህያለ ጀገናነው ያጣነው ሆዳሞች ብር እውነትንበላው አይብር ዳቢሎሥ

  • @BABR7826
    @BABR7826 4 роки тому +5

    አይ ማንዴላ ትችላለህ ለትወና ነው የተፈጠርከው ሀሪፍ ነው

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 роки тому +1

    ማንዴላ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታልን

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 4 роки тому +1

    መጨረሻው ያምራል

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 2 роки тому

    ዋዉ ምርጥ ፊልም 😍😍

  • @MelesemelkamuZamada
    @MelesemelkamuZamada Рік тому

    I firestily this film is Very good and this film is sufensable but receive next part

  • @madetube4356
    @madetube4356 4 роки тому

    Wowo Ethiopia lezelalem tinur ❤👉🇪🇹💪🙏

  • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
    @ሀገሬ-ጀ8ኘ 4 роки тому +17

    የመዳም ቅመሞች ኑ ፈታ አንበል አስኪ በዚ አንኳ በማዳም ጩኸት ጆሮችን የደነዘዝን ሁሉ 🤘🤘😫😫

  • @hayyutiifiker9032
    @hayyutiifiker9032 4 роки тому +2

    Wow betam Arif Film New😍

  • @OmarOmar-pu8sh
    @OmarOmar-pu8sh 4 роки тому +2

    ዋው መጨረሻው በጣም አሪፍ ነው እውነት ሁላችንም ለሀገራችን ልክ እንደዚሁ እንድንሆን ፈጣሪ ያድለን ሠላም ሁሉ ለሰው ዘር በሙሉ

  • @selamtube237
    @selamtube237 4 роки тому +2

    Enamesegnalen Ethiopian💪💪💪

  • @henok1ab35
    @henok1ab35 4 роки тому +1

    Wow appreciate nice movie

  • @Lifep81
    @Lifep81 4 роки тому +1

    የኛ አርቲስቶች ፊልም ላይ ሊሳሳሙ ሲሉ የሚደልባቸው ማነው ግን 😂😂😂😂😂