ኢትዮጵያ የገባው አደገኛ ቆዳ ማንጫ ምርት❗️ ትክክለኛ የቆዳ ማከሚያ ውህድ እና ምርት ላሳያቹ💥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 325

  • @zemenawit
    @zemenawit  Рік тому +69

    ውብ ሴት ለኔ በእራሷ የምትተማመን ሴት ናት ለኔ እናንተስ💕🌸
    All products are Gluten free,Paraben free, Sulfate free, Silicon free, Cruelty free And Vegan. They all are made in USA.
    👉to order from Ethiopia Facebookpage facebook.com/simretbeauty?mibextid=ZbWKwL
    👉 website www.Simretbeauty.com
    👉 Amazon store www.amazon.com/s?me=AQNLLT2OHMAW1&ref=sf_seller_app_share_new

    • @zinashbetre552
      @zinashbetre552 Рік тому +2

      Yene liyu tebareki

    • @hikmuhiku6518
      @hikmuhiku6518 Рік тому +1

      ለወዛማ ፊት ይሆናል

    • @hikmuhiku6518
      @hikmuhiku6518 Рік тому

      ሽታ የለውም መታጠቢያውና የአይን ክሬሙ የፊት ክሬሙስ አለው

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 Рік тому

      Hi zemenwit you know better then me but they said use your ring finger when applying under eye

    • @selamawitderibe1244
      @selamawitderibe1244 Рік тому

      Tbarki bizu tmhirt new. God bless

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 Рік тому +3

    አዎ ምርጥ እህታችን መቅላት ሳይሆን ጽድት ያለና ጤነኛ ቆዳ ነው የሚያስፈልገው
    እናመሰግናለን 👍

  • @elaela671
    @elaela671 Рік тому +4

    Zemenye እኔ ጠይም ነኝ ግን መቅላት ስለምፈልግ ቤትናቤት እቀባ ነበርና ፊቴ ኣቃጥሎኝ ማድያት ጥሎብኝ ቀረ እና እውነትሽን ነው ከሚካል ያለበት ነገር ጥሩ ኣደለም ።ሰላምሽ ይብዛ።

  • @shewalemaregaw-cg3xg
    @shewalemaregaw-cg3xg Рік тому +21

    ለምን ለመቅላት የምንፈልገው እኛ ምርጥ ከለር ነው ያለን ነጮች። የሚጠሉን በከለራችን አይደለም ለምን እነሱን መሆን እንፈልጋለን በራሳችን ከለር የሚያለሰልስና የልሆኑ ነገሮችን የሚያጠፋና ጥርት ያለ ፊት ቢኖረን ደስ ይላል እኔ ከለሬን እወደዋለው

    • @lidiasisay3742
      @lidiasisay3742 Рік тому

      ewentsh nawe wede enem qeleta alfalgeme yalwe kalarenn wadawalww yamen faranje lamhun makara mabelet naww

  • @natanemaraya615
    @natanemaraya615 Рік тому +7

    የከሳ ፊት የሚሞላ አሳይን ቃልየ❤❤❤

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Рік тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ ተባረኪልን በጣም ወሳኝ ነገሮችን ነው እያካፈልሽን ያለው እናመሰግናለን የኔ ቆንጀ 🙏❤️

  • @aminaredi2764
    @aminaredi2764 Рік тому +1

    ሰላም ውዴ
    እናመሰግናለን፡፡እባክሽ ለ ፉት ኮርን መላ ካለሽ ክፍት ጫማ መልበስ እያማረኝ እሱን ማየት ስለምጠላ እተወዋለው እባክሻ

  • @mekdeshailu4670
    @mekdeshailu4670 Рік тому +1

    🙏 በጣም እናመሰግናለን ድምፅሽ ሁላ የሚናፍቀኝ እግዚአብሔር ይስጥልን 🌹

  • @zufanwiubeshet8720
    @zufanwiubeshet8720 Рік тому +1

    ዘመናዊት እባክሽ ለቅድብ ማሳደጊያ ምን ልጠቀም በፌት ብዙ ነበር መልስሽን እጠብቃለሁ።

  • @mahamohammed7712
    @mahamohammed7712 11 місяців тому +1

    ሰንእስክሪን ቫይታሚን መጠቀም ግድ ነው እንዴ ?እዚህ ኢትዮጺያ ኦርጀናል ነገር ማግኘት በጣም ችግር ነው እና እነዚህን እነ ድንችን እየተቀባን ታጥበን ብንወጣ ጉዳት አለው? ንገሪን የኔ ውብ እህት በጣም አድናቂሽ ነኝ❤❤🙏🙏

  • @n.m-o6l
    @n.m-o6l Рік тому +2

    በእሬት ፋንታ የተልባ ጄሉ መጠቀም እችላለው?

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому +1

      Yesss betam konjo new esum

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 Рік тому

    ሀይ ሠላም እኔ በተፈጥሩ በጣም ነጭ ነኝ ግን በጣም ሙቀት ስለሆነ ፌቴ ማድያት ወጣብኝ ያለውት ዱባይ ነው ምን ትይኛለሽ ጠዋት ማታ በእግር ነው ምሄደው ሥራ ቦታ

  • @selamketema6117
    @selamketema6117 Рік тому +1

    ምን አይነት sunscreen እንጠቀም ?

  • @bettykebede5967
    @bettykebede5967 Рік тому

    ቃልዬ አናመሰግናለን..... ለ አንገት ጥቁረጥ መጠቀም ይቻላል?

  • @wesiyirga
    @wesiyirga Рік тому

    ቃልዬ የኔ ውብ እባክሽ ስለ ዶር ራሼል ምን ትመክሪኛለሽ ሽታ አለው ልጠቀም ሰው አምጥቶልኝ ግን ሽታውን ፈራሁት

  • @Jerusalemnurga-zv1gq
    @Jerusalemnurga-zv1gq Рік тому

    ቃልዬ እማመሰግናለን። የኔ ቆዳ ግምባሬ ላይ ጥቁር ሆኗል በዛ ላይ ፊቴ ወዛም ነው።

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 Рік тому

    ክሬሙን ከመተቀማቺን በፊት በሳሙና መታጠብ ያይቻልም ወይ???

  • @ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ

    እሬት ማግኘት አልችል ድንቹንና ማሩን ብቀባው ምን ቼግር አለው ውዴ

  • @GoldenTulipAddisAbabaFoo-oq4rs

    ቃልዬ ውህዶችሽ ጥሩ ናቸዉ ግን ከተጠቀምን በሁዋላ ክሬም መጠቀም አለብን አይደል ወይም ሞስቸራይዝድ ማድረግ አይደል ግን ኢትዮጵያ cerave ,cetapil ወይም olay ውድ ነው በጣም ሌላ ነገር ምን እንጠቀም

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 11 місяців тому +1

    Thanks kalye for sharing your Experience ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 місяців тому

      You're very welcome my dear 😘

  • @mebratneguse5234
    @mebratneguse5234 Рік тому

    Qonjie des ilal astemirosh thank you , sle siyetinet zidat menkenakeb betam gobez nesh morall betam yasfeligenal beiwunet amlak yibarikish .

  • @kalkidanyedegllij8971
    @kalkidanyedegllij8971 Рік тому

    የት ነው ምናገኘው

  • @SelamTesfaye-of3vb
    @SelamTesfaye-of3vb Рік тому

    Kaliye endet nesh ? Product Ethiopia yet new yeminagegnew?

  • @tsionmola-kw2fd
    @tsionmola-kw2fd Рік тому +1

    ለደረቅ ቆዳ ይሆናል?

  • @erkabneshwolde2428
    @erkabneshwolde2428 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ሰልክ ቁጥርዋን ብትሰጭን ማዘዝ እንችላለን

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Рік тому +2

    እናመሰግናለን ቃል የኔ ቆንጆ ትምህርት ቤታችን እኮነሽ 😘😘😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Haha 😄 🤣 I try 🌸❤️ thank you my dear ❤️

  • @lideysenabl
    @lideysenabl Рік тому

    መልካምና ስነስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ እከታተትልሻለው ደስም ትያለሽ እባክሽ ጥያቄ አለኝ ካንቺ መስማት ፈልጌ ነው በኬሚካል የመጣ ማዲያት የእውነት ይጠፋል ድንቺም ሆነ ለማዲያት ብለሽ የምትሰሪያቸው ትሪትመቶች እባክሽ?

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      ለሁሉም ይሰራል መቶ ፕርሰንት ልልሽ አልችልም ግን ብዙ ሰዎች ድንች እርድ እርጎ እና የሽንብራ ዱቄት በጣም ለውጦላቸዋል እንዲሁም እሬት እና ሞክሪው እና እይው እሺ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      ይቅርታ ለመመለስ ስለቆየሁ ፣ስራ ኑሮ መቼም ይገባሻል

    • @lideysenabl
      @lideysenabl Рік тому

      እሺ የኔ ውድ ተረዳውሽ አመሰግናለው በጣም

  • @kid7188
    @kid7188 Рік тому

    ቃልዬ የኔ ዉድ ፊቴ ደረቅ ነዉ ሰን ስክሪን ፊት የማያጠቁር ምን ትጠቁሚኛለሽ 😍❤❤🙏

  • @Hello2112.
    @Hello2112. Рік тому

    Sunscreen when or after all the products please tell me

  • @martimartina6641
    @martimartina6641 11 місяців тому

    በጣም ላመሰግን እወዳለሁ እትዮጵያ ያለችዉን ሰልክ አስቀምጭልን vit C እፈልጋለን

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 Рік тому +4

    ቃልዬ ቢገርምሽ ከ12"አመት በላይ የሆነ ማድያት አለብኝ አለርት ሆስፒታል ቆዳ መድሀኒት ቀማሚ ተጠቅሚያለሁ ግን ደሴት መስሎ ቁጭ ብሎል አሁን የቀረኝ ቪዲዮ ላይ እንዳሰየሻቸው መቀባት ነው የቀረኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому +1

      አይዞሽ የኔ ውድ እስቲ ሞክሪው የዛሬውን

  • @mekdeshailu4670
    @mekdeshailu4670 Рік тому +1

    ዘምናዊት በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ

  • @ayidaakalewold1142
    @ayidaakalewold1142 Рік тому

    Thank you Kalye for the usual great tips dear 😘
    Keep doing the great job

  • @mahletgetachew5410
    @mahletgetachew5410 Рік тому +1

    You raise a good point 👏
    ...keep up the good work 👏
    ...as always Thanks 🙏
    Have a great day today 🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Thank you my dear ❤️ 💕

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Рік тому

    Selam kaliye yene wd ebakshn kuakucha angeten weresew Whitefield setewgn nebere mnm lewt yelewm mnalbat whd yesemashw weym yemokershw kale ebaksh

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      የቆዳ ባለሙያ ጋር ብትሄጂ መድሀኑት ይሰጡሻል የኔ ውድ

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 Рік тому

      @@zemenawit amesegnalehu yene konjo

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Рік тому

    በስላሴ ፊዲዬዉ ሳየዉ ነዘረኝ እኮ ሲሰቀጥጥ ምንድነዉ እህታችን ለመረጃሽ እናመሰግናለን ባልቀላ ልቅር እኔ ዉበት ስወደዉ

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Рік тому

    የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ በጣም እናመሰግናለን

  • @TheGamer-kr4qr
    @TheGamer-kr4qr Рік тому

    ሰላም ቃል እኔ በጣም ቀይ ነኝ ግን ማድያት እና ጥቁር ጥቁር አሉብኝ ምንአለሽ ለእኔ ?

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому +1

      ለሱ የሚሆን አለ ዌብሳይቱን ጎብኝው እሺ

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena6817 Рік тому +1

    ቃልዬ እግዚአብሄር እጅሽን ይባርከውን እናመሰግናለን አንድ ጥያቃ አለኝ እባክሽ ካየሽው መልሽልኝ ፊቴ በጣም ቡግር ያስችግረኝ ነበር ግን ብግሩ ሲተወኝ ጠባሳው ወደ ውስጥ ይሰረጉዳል እና መጣም አሳቀቀኝ እና መዳሀኒት ካለው ንገሪኝ ፊቴ ተበላሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому +1

      Ayzoshe yene konjo ጠባሳ ከሆነ መድኃኒቱን ባላውቅም ግን እስቲ አናግሪያትና እሷ ታማክርሻለች እሺ

    • @tsigebekena6817
      @tsigebekena6817 Рік тому

      @@zemenawit እሺ ቃልዬ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 Рік тому

    ቃልየ የማዳት መፍትሄ ፈልጊ ባክሺ ፊቴ በጣም ተበላሸ

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 Рік тому

    ምርቱን የማገኝበት አድራሻ ወይም ስልክ ካለ ላኪልኝ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Рік тому +1

    የኔውድ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ቃል የማዳም ስራ አይኑ ይጥፋ እስካሁን አስረፈደኝ እና አሁን ነው እማይሽ እህቴ በጣም ነው እም ወድሽ ቃልየ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Love you too 😘 berchi yene konjo

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Рік тому

      @@zemenawit እሽ እህቴ የኔመልካም እህት

  • @ashrefabdurezak9066
    @ashrefabdurezak9066 Рік тому

    ዘመናዊትዬ እናመሰግናለን ፈጣሪ ካቺጋር ይሁን

  • @hadyasebsbali
    @hadyasebsbali Рік тому

    Selam ehte endet nesh endatalfigni ene madyat aschegrognal betam new yemsakekew bemadyate ena mefthe kalesh ene ahun dubay new yalehut tlkalachihu kelakachihu bemn lagnishi yemiyatefa kalesh endtlkilgni telegram ,fb kalesh yekodayen keler photo blklshi ena letekami merejawechishi thank you🙏

  • @fantukebede4850
    @fantukebede4850 Рік тому +1

    ኢትዬጲያ የት ቦታ ትገኛለች አድራሻ ካላት ብትነግሪኝ የስምረት የፊት ፕሮዳክቱ

  • @woubiemekonnen4
    @woubiemekonnen4 Рік тому

    Hi kalye ene gin ye cleanser ena wash face algebagnim

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ የኔ ፊት ሁሌም የምትይኝን በሳምንት አዴ ስቀባው በመነገታው በብጉር ነው ፊቴ የሜሞላው እስኪ የሆነ ነገር በይኝ ማሬ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      አለርጂ ካለብሽ አትጠቀሚ እሺ

  • @TiruB
    @TiruB Рік тому +2

    አንደኛ የዘመናዊት ወዳጅ ነፍ አመት እንዳማረብሽ ኑሪ እህትነቴ🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Amen amen yene konjo 🌸💕🌸💕

  • @alemb4972
    @alemb4972 Рік тому

    እናመሰግናሀለን የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ።

  • @sinafikishtesfaye
    @sinafikishtesfaye Рік тому

    ቃልዬ ከቻልሽ መልሽልኝ እህቴ እባክሽን ከሌላዉ ቆዳየ መዳፌ በጣም ደረቅ ነዉ
    ስራም አልሰራም ዉሃም በደንብ እጠጣለሁ ግን በጣም ሸካራ ነዉ መላ በይኝ እናት

  • @تتالا-ض7ل
    @تتالا-ض7ل Рік тому

    እባክሽ እኔም እፈልጋለው ኢትዮ ነኝ እንዴት ላገኘው እችላለው

  • @tiruyegirme9724
    @tiruyegirme9724 Рік тому +3

    እኔ አደንቅሻለሁ ዉዷ እምትለቂዉ ነገርም እያስተማረኝ ነዉ ብቻ ሴቶችየ እራሳችሁን ጠብቁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Eshi yene konjo thank you 😊 💖

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 Рік тому

    ቃልዬ የኔ ውድ እንዴት ነሽ በጣም ቢዚ ሆኜ ሳላይሽ ቆየሁ እንዴት እንደናፈቅሽኝ ይህን ውድ

  • @yoyotube2866
    @yoyotube2866 Рік тому

    Ebaksh le derek fit yemihon lotion ngerig , ceravie ena clinic jemre fite bugr wetabet 🙏

  • @tekletsadikteketel449
    @tekletsadikteketel449 Рік тому

    Enamesegnalen eski le egres terekez yemiyasamr mndnew

  • @alemeneshargaw2484
    @alemeneshargaw2484 Рік тому

    ቃልዬ ከደረቁ እስቲምና ከ እንፋሎቱ እስቲም የቱ ይሻላል

  • @genetsolomon9187
    @genetsolomon9187 Рік тому

    Thank you for sharing Zemenawit
    God bless you

  • @hane4012
    @hane4012 Рік тому

    የፀጉርና የፊት ባኻኾችን ኣሳይን

  • @etsubdinkadmasu-bk5ws
    @etsubdinkadmasu-bk5ws Рік тому

    የሰራሽው ማስክ ሙሉ ገላ ብንቀባስ ቃልዬ

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Рік тому

      40 ድንች ልቀቅይ ነው😃😃ለሰውነትም አሪፍ ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Yes you can my dear 😘

  • @samrawitalemayehu6036
    @samrawitalemayehu6036 Рік тому

    Kaleyaaa qonjo ehetalemaa betam enamesagenalen Yene qonjo getan anchen saye eheta nache tez yemetelagne temesaselalachu ewnat keleb naa yemamasageneshe

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Aree send me her pictures esti 🌸💕🌸

  • @تتالا-ض7ل
    @تتالا-ض7ل Рік тому

    ፊቴ በክሬም ምክንያት ተብላሽቷል ምን ትመክሪኛለሽ

  • @eyassuhadish4529
    @eyassuhadish4529 Рік тому

    Qalye selam nesh yqrta yalshin yesmret adrasha lakilch amesegnsh alehu

  • @kelemuarobi831
    @kelemuarobi831 Рік тому +1

    How can we order the vitamin c

    • @WesenGeremew
      @WesenGeremew Рік тому

      እንዴትማዘዝእንችላለን

  • @meseretseyoum3016
    @meseretseyoum3016 Рік тому

    ቃልዬ እኔ በጣም እፈልጋለው ሙሉውን ዋጋው ስንት ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      እስቲ እሷን አማክሪያት የኔ ውድ

    • @meseretseyoum3016
      @meseretseyoum3016 Рік тому

      @@zemenawit ስልክዋ ን ስጭኝ ቃልዬ የኔእህት ኢትዮጵያ ናት

    • @meseretseyoum3016
      @meseretseyoum3016 Рік тому

      ቃልዬ ስወድሽ እዴትነው የማገኛት

  • @mahletademe5967
    @mahletademe5967 Рік тому

    ውቤት እናመሰግናለን የፊት ቆዳ ሲያምር

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Ow thank you yene konjo 🌸❤️

  • @simrethaile1660
    @simrethaile1660 Рік тому

    How do we order the vitamin C? Does she have a website or a phone number or a store address?

  • @abebaeshete474
    @abebaeshete474 Рік тому

    እናመሰግናለን. ዘመናዊት. ተባረኪ

  • @صباحخضر-ض4ل
    @صباحخضر-ض4ل Рік тому +2

    እረ ምነው 6.1እይታ ኖሮት ላይክ የለም ያሳፍራል እንተሣሠብ ወገን

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому +1

      አይ አድርገምዋል የኔ ውድ

    • @صباحخضر-ض4ل
      @صباحخضر-ض4ل Рік тому +1

      ተሣስቼ ከሆነ ይቅርታ ሣየው የላይክ ቦታው ምንም ስሌለው ነው እይታው ላንቺ ከታየሽ ለተመልካቾችሽ በጣም ይቅርታ እጠይቃለሁ 🌹

  • @EtatuDessieDessie
    @EtatuDessieDessie Рік тому

    ያላደረኩት የለም በጣም ይበላኛል በናትሽ መፋትሄ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Рік тому

    ስልኳ አስቀምጭልን እህቴ የክሌዘሩ

  • @romrom5549
    @romrom5549 Рік тому +1

    ሁሌየ ነው እምልሽ ሙሉዕ ሴት ነሽ 👌👌👌👌👌💐💐

  • @mimidibe791
    @mimidibe791 Рік тому

    Yene konjo yhe whd betam yasfelgegn neber. Amesegnalehu ❤

  • @YonatanYoni-r8u
    @YonatanYoni-r8u Рік тому

    Key or nech yetgnaw color new emihonew

  • @lwambrhane7884
    @lwambrhane7884 Рік тому

    Hi!
    ehit ye bale suk tele xaflign amesegin alew 🙏❤️

  • @mahihabesha941
    @mahihabesha941 Рік тому +2

    እኔ ነኝ የቫይታሚን የጠየኩት ዘመንዬ አመሰግናለው

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Рік тому

    Enamsgnaln yeni eht
    Geta yewdshal 💥

  • @MesiMusa-sy9gz
    @MesiMusa-sy9gz 5 місяців тому

    Thank you Kal.silkuwan

  • @alwaysethiopia9
    @alwaysethiopia9 Рік тому +1

    ስታምሪ ፅዱ

  • @TiruB
    @TiruB Рік тому +3

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ቀዬ ለመጥቆር ጥቁሩ ለመቅላት ሲጥር ተያይዞ እልቀት መዳሜ ሰሞኑን ፅሀይ ቦታ ውላ ትመጣለች ለምን ስላት ፀይም ለመሆን አለች😳ማን ይሆን እሚያመሰግነው አምላኬ ሆይ ባለኝ ነገር እምኩራራ አድርገኝ የሰውም አታስመልክተኝ ቸር ዋሉልኝ💚💛❤🙏

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 Рік тому +1

    Kalye thank you for sharing ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      No problem 😊my dear 😘

  • @loveisgreat9102
    @loveisgreat9102 Рік тому +1

    ሁሉም አገር ያደርሳሉ እባክሽ መልሺልኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      አናግሪይት የኔ ውድ

  • @nimaleratub
    @nimaleratub Рік тому

    እስቲ ስለ ዶር/ ራሺል ሲረም የታውቂው ነገሪኝ እባክሽ

  • @rahel2963
    @rahel2963 Рік тому

    እናመስግናለን በጣም ቆንጆ ነሽ እኔመቅላት እፈልጋለው እሙክረዋለው

  • @MahletTeklu-dn8ik
    @MahletTeklu-dn8ik Рік тому

    Where's semi s address?

  • @ruth459
    @ruth459 Рік тому +2

    ቃልዬ የኛ ደግ እህት❤❤❤

  • @emawayishtigabu9965
    @emawayishtigabu9965 Рік тому

    Good job sister ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🌹🌹

  • @mesretyeshiwas1222
    @mesretyeshiwas1222 Рік тому

    እናመሠግናለን

  • @mieronasefa9544
    @mieronasefa9544 Рік тому

    Enamsegnalen konjet

  • @AymenSudeys
    @AymenSudeys 2 місяці тому

    Lemen yet yedemenagegew atenegerenem mefeleg yetekem

  • @elutube3717
    @elutube3717 Рік тому

    ማዳት በምንሊጠፋይችላል

  • @sonysony3609
    @sonysony3609 Рік тому

    እህት ኧረ እንዳታልፊኝ በጣም ያሳቀቀኝ ነገር ቢኖር በሁለቱም ከንፈሬ ተሰነጠቀብኝ የዛሬ አመት በተም ተጎድቼ ነበር በርሀም እና ከዛ ጀምሮ እደዛ ሆነብኝ ሴትዮዋ አኪም ቤት አትወስድም ቤት ዉስጥ የሚመልስልኝ ነገር ካለ ተባበሪኝ እሺ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Thank you my dear ❤️ 💕

    • @hudabahar7977
      @hudabahar7977 Рік тому

      ጠዋትና ማታ ቫዝሊን ተቀብተሽ ሞክረሻል?

  • @AmsalAddis-xl1vp
    @AmsalAddis-xl1vp Рік тому

    ሁለት አይነት መልክ ሊሆን ነው

  • @elsafisaha3421
    @elsafisaha3421 Рік тому

    ስልክ ካላት እባክሽ

  • @አኢሻኡምረያንኢንሻአላህዋ

    ሰላም እህት ለሰዉነት ልስላሴ ጥራት የሚሆን ዉህድ ስሪልን በተለይ ለደረቅ ቆዳ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому +1

      Eshi yene konjo 🌸 ♥️

  • @Fayida-f9f
    @Fayida-f9f 10 місяців тому

    Yena konjo istimer indat new mitlkilngn

  • @saraasfaha7446
    @saraasfaha7446 Рік тому

    That’s amazing ! 😮

  • @Hala-pk5yx
    @Hala-pk5yx Рік тому +2

    እኔሰ መቅላት አልፈልግም 😁 የማዲያት ብቻ የምፈልገው ሰይም አሳ መሳይ ነኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому +1

      Yes me too I like my color

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 Рік тому +1

    Thank you sis you are so beautiful

  • @Hail-zx7ng
    @Hail-zx7ng Рік тому

    Le gunch lay yale ntebtab bemaryam

  • @rayaanhassan7656
    @rayaanhassan7656 Рік тому

    Kalye ene malke qay naw , gn fite ena eje baxan yixqural , mnm product alxaqamim batalay fite lay oily sensitive skin slahona , ehenin whd mokrawalaw , kalye eski lelam lafite mntmakrgnalash endxaqam yaw sensitive slahona every product suitable aydalam lafite qoda endi xaqurm mkniyatu yihe naw