የውስጤ የሚገባው...ድንቅ አምልኮ ከዘማሪ ካሌብ ጋር [PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
    Jesus Prophetic Spirit Church
    👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
    ራዕ 19 ÷ 10
    የፕሮግራም ቀናቶች
    እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
    ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
    አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
    አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
    በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
    ለበለጠ መረጃ :-
    +251 9 39 34 35 35
    +251 9 39 53 35 35
    011 8 23 28 30 ይደውሉ
    ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
    እናመሰግናለን

КОМЕНТАРІ • 233

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083
    @prophethenokgirmajpstvworl8083  3 роки тому +34

    #Support_JPS_Tv_on #Gofundme👇
    #የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇
    gofund.me/b00feec5
    gofund.me/1e8aef46

  • @ሎምስስቅመሪጸ
    @ሎምስስቅመሪጸ 3 роки тому +66

    እኔ የተዋህዶ ልጅ ነይ መዝሙሩ ገን በጣም ወደድኩ

  • @prophettemesgenbeyene6530
    @prophettemesgenbeyene6530 3 роки тому +43

    ካልዬ ይህ 2014 ለአንተ የመለቀቅ እና የከፍታ ዓመትህ🔥🔥🔥🔥 ነው። ጌታ ባንተ የጀመረውን ይፈጽማል በርታልኝ እወድሃለው🙏🙏🙏🙏

  • @midomidi244
    @midomidi244 2 роки тому +1

    አቦ ድምፅ አደኛ ጌታን

  • @EtsubAshenafi-q2q
    @EtsubAshenafi-q2q 24 дні тому +1

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር

  • @venuspicturs6574
    @venuspicturs6574 2 роки тому +1

    eyesus mn lebeleh aba😢😢 yene geta

  • @መልኬመንግስቱአለማየሁ

    ድምፁ እኮ ጉድ ነው ዋው እኔማ በቀን ሳልሰማው አላድርም ተባረክ

  • @blenblen2183
    @blenblen2183 3 роки тому +10

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ደስየሚል የእግዛቤር መንፈስ በላይህ አለ ይብዛ ይጨምር ምድሪቱን ይውረስ ያስጀመረህ እግዛቤር ያስጨርስ ምህረቱ እንደጥላ ይሁንልህ ሊገታህ የሚፈልገው ሁሉ በእግዛቤር ምረት የተሸነፈ ይሁን ዘመንህ በክብር ይለቅ ተባረክ

  • @frehiwotwondemagagnhu1645
    @frehiwotwondemagagnhu1645 3 роки тому +17

    ዘማሪ ካሌብ እንኳን ደህና መጣህልን አንተ የተባረክ ነህ ዝማሬዎችህ ያረሰርሱኛል ፀጋው በዝቶልሃል፡፡ ዘመንህ ይባረክ ጸጋው ከዚህ በላይ ይጨመርልህ ተባረክ ተባረክ ፡፡

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 2 роки тому +5

    አቤት የተሰጠህ ድምፅ ደስ ሲል ውነት ነው ይወደናል እኛም እንወደዋል ይመስገንልን!

  • @Nahombiniyam55
    @Nahombiniyam55 2 роки тому +4

    ካሌብዬ አኔና ልጆቼ እንወድሀለን እንጸልይልሀለን ገና ጌታ በሌላ ክብር ይገልጥሀል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳንየእናቷ
    @ቃልኪዳንየእናቷ 2 роки тому +1

    የኔ የኔ ኢየሱስ የኔ🙇‍♀️🙇‍♀️😪😪🤲

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +7

    አሜን ተባረክ ካለብ ውስጥን ይምያረሰርስ መዝሙር ቅዱሳን በሙሉ ተባረኩ 🙏
    ስሙ የፀና ግንብ ነው እየሱስ 🙏

  • @marygenete4794
    @marygenete4794 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ምህረት አጌተኞል🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙋❤💐🇪🇹

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 3 роки тому +8

    ካሌብዬ አንደኛ እኮ ነህ ይጨምርልክ አብዝቶ ይባርክክ

  • @sebleworktaye7656
    @sebleworktaye7656 Рік тому +2

    እየሱስ እየሱስ እየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NahomNb
    @NahomNb 2 місяці тому

    Kibir hulu land amlak yihun kalebachn tebarek❤❤

  • @Alemseged-dt3dn
    @Alemseged-dt3dn 3 місяці тому

    አንተ የኔ የኔ የኔ የኔ የኔ አር ኡኡኡ ዘመንክ ይባርክ

  • @abreshwolde2614
    @abreshwolde2614 3 роки тому +5

    መንፋስ ያለበት መዝሙር ካለቦ ታባረክ

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 3 роки тому +5

    “ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? የጭፍሮች አምላክ እግዚአብሔር፥ እርሱ የክብር ንጉሥ ነው።”
    - መዝሙር 24፥10ameeeeeen wuuuu haleeeeeeeluyaaaaa inkan adarsachuuu widoochee banatee tastananaw kaa getaaaa batach hene baxam yamakabrkh 🌺🌺🌹🌹🙏🙏🙏

  • @rozaethio1147
    @rozaethio1147 2 роки тому

    Uuuuuuuuuuuuuuu amen amen hallelujah amen uuuuuuuuuuuuu endet laderge eyesuse 😭😭😭😭😭😭😭😭😭eyesuse yene yene amen

  • @tsionmulugeta5428
    @tsionmulugeta5428 3 роки тому +6

    ተባረክ ወንድሜ

  • @muradman1526
    @muradman1526 3 роки тому +2

    I'm Muslim gn muzmuru andegna nw 👌👌👌

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 3 роки тому +21

    አሜን 🙏
    አንተ ግን ታውቀኛለህ ኢየሱስ ትረዳኛለህ
    አንተ የኔ ሰላሜ ነህ ደስታዬ ነህ እረፍቴ ነህ
    ኢየሱሴን ጠርቶ ያፈረ የለም ❤ተባረክ ዘማሪ ካለብ ጸጋው ይብዛልህ ብሩክ ነህ😍

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 3 роки тому +2

    ያኔ ያኔ አንተ ግን ተውቀኛል
    ኢየሱስ ትረደኛል
    አሜን አሜን

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn 3 роки тому +6

    አስደናቂ መንፈስ፤ ጥቂት ጥፋትህ አንተ ውስጥ ያለውን አቅም እንዳልቀበል አያደርገኝም። አስደናቂ ነው ካሌቦ አስደናቂ፤ አንተን ላይ ፀጋውን የሰጠ እግዚአብሄር ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ።❤❤❤❤

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 роки тому +27

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON AND ANOINITED WORSHIP, PRAISE AND ADORATION PRAISE THE LORD::

    • @frezerify
      @frezerify 3 роки тому +2

      Bless you brother

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 3 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልል እዚህ ቤት የጌታ ክብር ሞልቶት ሳይ ነብስ አይቀርልኝም መንፈስ ቅዱስ እባርካለው እወዳችኃለው

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 роки тому +2

    አሜንንንንን አሜንንንንንንንን ክብር ለጌታ ይሁንንንን እልልልልልልል

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 роки тому +2

    አሜን እውነት ተባረክ ግሩም መንፈስ ያልህ ዘማሪህ ነው

  • @Flame70
    @Flame70 2 роки тому

    ደክሜም ትፈልገኛለህ። ይህንን የሚያደርግ ኢየሱስ ብቻ ነው።

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 3 роки тому +1

    በመንፈስ እርስርስ የሚያደርግ አምልኮ አሜሜሜን ዘመንክ ይባረክ

  • @berketbalayen6991
    @berketbalayen6991 3 роки тому +9

    I can't stop listening this blessed u

  • @lidiyademise1879
    @lidiyademise1879 Рік тому

    amen amen😢😢mani inde iyesus❤🙏tebarekh begeta tsega yibzalih

  • @mezoonm1027
    @mezoonm1027 2 роки тому +1

    ውውውውው ውውውውው የኔ የኔ የኔ የኔ የኔ የኔ እየሱስ የኔ ጌታየ የኔ ውውውውው እውነት ነው

  • @jolybadane6638
    @jolybadane6638 3 роки тому +4

    አሜንን አሜንን ተባርክ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @amenfikadu3547
    @amenfikadu3547 3 роки тому +2

    ተበረክልኝ ካሌብዬ በጣም ነው ምወድክ😍😍😍

  • @africayegetalijiyetalenemr4626
    @africayegetalijiyetalenemr4626 3 роки тому +1

    አሜን በጌታ ስም ተባረክህ

  • @masushote7690
    @masushote7690 8 місяців тому

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ተባሪክ ዘመንን የተባርከ ይሁን

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 3 роки тому +2

    ተበረክ ከልዬ ዘመንህ ይባረክ ❤🌻

  • @zainaba1174
    @zainaba1174 3 роки тому +2

    ዋው ልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @asterteshom90
    @asterteshom90 3 роки тому +1

    እየሱስ ታውቀኛለህ ትረዳኛለህ አንተ ልዩ ነህ ክብር ይገባአል የኔ ውድ ትረዳኛለህ የኔ ልዩ እየሱስ መንፍሰህ ከኔ አይራቅ ለኔም የከፍታዬ ጊዜ ነው አገልግልአለው እየሱሴ

  • @Yaredmekonnen123
    @Yaredmekonnen123 3 роки тому +7

    Amazing worship 🙏🏽🤲🏻🙌

  • @marvin-g7032
    @marvin-g7032 3 роки тому +4

    የኔ የኔ እየሱሰ 😭😭😢

    • @mamybobo9793
      @mamybobo9793 3 роки тому

      Good bless you tebarek bbiz Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @zd3765
    @zd3765 3 роки тому +2

    ተባረክ ። አሜን አሜን 💚💛❤️💙 🙏🙏🙏😍

  • @amenfikadu3547
    @amenfikadu3547 3 роки тому +1

    ተበረክልኝ ካሌብዬ በጣም ነው ምወድክ

  • @ኢየሱስያድናል-ዀ3የ
    @ኢየሱስያድናል-ዀ3የ 3 роки тому +12

    ክብር ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ!!

  • @mezoonm1027
    @mezoonm1027 2 роки тому +1

    እየሱስ ዛሬም ይወዳኛል ❤️አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🎸🎸🎸ታባራኩ

  • @samibrown4470
    @samibrown4470 3 роки тому +1

    ወይነ ድንቅ መዝሙር

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 роки тому +1

    በጣም ነው የምወደህ ጌታ ይባርክህ 🙏🙏❤❤

  • @martazeleke2041
    @martazeleke2041 3 роки тому +1

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 3 роки тому +1

    ኢየሱስዬ አባዬ😥

  • @awakened3081
    @awakened3081 2 роки тому

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ፣ እርክት ያርግህ ጌታ ፣

  • @ፍቅርእየሱስነዉ
    @ፍቅርእየሱስነዉ 3 роки тому +1

    አሜንንንንንን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 3 роки тому +1

    Amen amen amen halelueya Eysueseya yena yena Egezabeher yebarekhe

  • @simretkussa823
    @simretkussa823 3 роки тому +1

    eyechemere yemehed kibir wow kaleb I am proud of u thank u God for this Glory Thank u.........................

  • @bisratasfha7782
    @bisratasfha7782 3 роки тому +5

    Wow what a wonderful worship song stay blessed zamarw thank you prophet Hanok you are blessed 🇪🇷🇪🇹🇿🇦

  • @tekelaykebede4032
    @tekelaykebede4032 Рік тому

    ካለብየ ተባሬክልኝ ለብዞች በሬከት ነህ እወድሃለሁ ለምልምልኝ የትኛውም ገደባ አይይዚም አልፈ ሂድ አይኖች ከዚየበለጠ ይከፈት ኑረልኝ የወድም

  • @ethiopianonlineacademy3310
    @ethiopianonlineacademy3310 2 роки тому +1

    What a soulful worship🙏

  • @senaittaddesse178
    @senaittaddesse178 3 роки тому +6

    Hallelujah praise God, what an amazing time

  • @senaittaddesse178
    @senaittaddesse178 2 роки тому

    Denke denke zemare ye egziabher megegete yalebete. Tebarek wendeme

  • @nebiyatderseh1179
    @nebiyatderseh1179 3 роки тому +1

    ወይኔ እየሱስ
    እወደዋለሁ man of God!!!
    Glory is moving in your life!!!

  • @SamrawitDana-tn4lz
    @SamrawitDana-tn4lz 3 місяці тому

    Amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤❤❤❤

  • @tumtuli6711
    @tumtuli6711 3 роки тому +3

    አሜንአሜንንንንንእልልልልልልተባረክ

  • @abereshdjcshknvd580
    @abereshdjcshknvd580 3 роки тому

    Amennn Amennnnn Yene Yene Ye Erase Ye File Nawu Adonayi💖💖💖💝💖Hashu Tebareku💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 Рік тому +1

    I just found your songs recently and listen to all the time. God bless you Calebeye as you blessed me. Let the Lord protect you from the plan and the scheme of the enemy, and use you forever🙏🏻

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 3 роки тому +5

    God bless you ! Amen In Jesus name ::

  • @konjitbelaye3150
    @konjitbelaye3150 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባዬ አንተ ግን ታውቀኛለክ ተባረክ

  • @eldumg3133
    @eldumg3133 3 роки тому +2

    What a song!! God bless you brother. Amazing worship! አንተ ግን ታውቀኛለህ እየሱስ ትረዳኛለህ😭☝️☝️😇😇you are blessed.

  • @emutikumsa323
    @emutikumsa323 3 роки тому +3

    Wooow God bless you more and more Thanks to God🙏🙏

  • @dagmawitsewalem3871
    @dagmawitsewalem3871 3 роки тому +1

    Beka geta zemenhn yebarkh denk worship

  • @yishakgemede6220
    @yishakgemede6220 3 роки тому +1

    የእግዝአብሔር ሰው ከምር በጣም ጌታ ይባርኪ በብዙ በምትጋብዛቸው ዘማርዎች
    እየቴባርኬን ነው ተባርኪልኝ

  • @solomonyegeta5837
    @solomonyegeta5837 2 роки тому

    ተባረክ

  • @Chaxxy-1
    @Chaxxy-1 2 роки тому +2

    God bless you what a blessed worship time you lead me in to his presence

  • @henocktube
    @henocktube Рік тому

    Woooooow I am blessed by this song, God Bless my brother

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 3 роки тому +3

    እዚህ መድረክ ላይ ያ ሚቆሙ ዘማሪዎች በሙሉ በቅባት ነው MG ❤❤❤❤❤❤

  • @saraaga7191
    @saraaga7191 3 роки тому

    Ante yene yene abate neh ante yene yene eyesuse amen

  • @abebagudisa8022
    @abebagudisa8022 2 роки тому +1

    geta abzito yibark

  • @abereshdjcshknvd580
    @abereshdjcshknvd580 3 роки тому

    Amennn Amennn Wodawalo Wide wiii wiii
    Eliiliiiiiii
    Eliliiiiii Hashu 💕💕💕💕💕💕💕

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 3 роки тому +3

    Ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 3 роки тому

    Ehe zimare betam nw mibarikegni ewnet betam tebarekilgn brother

  • @nardosnardos3792
    @nardosnardos3792 3 роки тому

    Amen አንተ ግን ታውቀኛለህ

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 3 роки тому +3

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏❤❤

  • @thomaslobiso5778
    @thomaslobiso5778 Рік тому

    Samiche malitagibaw mazimuri 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiomol9951
    @ethiomol9951 2 роки тому

    ተባረኩ

  • @phonetastic8131
    @phonetastic8131 Рік тому

    Amen amen tebark

  • @Singermelesematewos
    @Singermelesematewos 2 роки тому +1

    Woooooow I am blessed by this song ,my God you are mine

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 роки тому

    ተባረኩ በብዙ

  • @bisratasfha7782
    @bisratasfha7782 3 роки тому +2

    Amazing worship 🙌 and blessed voice ❤🙏 stay blessed zamarw 🇪🇷🇪🇹🇿🇦

  • @kecho9070
    @kecho9070 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታሆይ

  • @frezerify
    @frezerify 3 роки тому +2

    Bless you brother. Amazing worship

  • @Lolll-s2o
    @Lolll-s2o 3 роки тому +1

    Dearest brother Kaleb God truly bless you!

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 3 роки тому +4

    Glory be to God!!! it’s true. Caly God bless you more and more!!!

  • @redietabera4313
    @redietabera4313 3 роки тому

    yetewdedik zim bileh zemir tebarek betam enwedihalen 😍🤲

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 3 роки тому +4

    Owww what a amazing worship 😰😍💥aba u are anointed god bless u🙏

  • @asterfesshaye6334
    @asterfesshaye6334 3 роки тому +1

    Woow power full song you are blessed

  • @dominiquedominique6015
    @dominiquedominique6015 2 роки тому +1

    Jesus you are my pease , creator of heaven n earth blessed be your beautiful name forever and ever and let everything that has breath praise you my Lord🙏🏼

  • @kongitpetros1638
    @kongitpetros1638 2 роки тому

    ጌታ እኛን ትውልድን ለማጽናናት እናንተን አሰነሳልልን❤

  • @karizmakarizma2157
    @karizmakarizma2157 Рік тому

    Ameen ameen ameen ameen ameen 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetteklehaimanot544
    @genetteklehaimanot544 3 роки тому

    TEBAREK DNK AMLKO new.EYESUS YADNAL.