Part 2 - / ዳኒ እና ጆሲ / roast battle 🤝 ሚፈለገው ካለ ይምጣ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • Part 2. ትረባ ከተባለ ከዚ በላይ ምን ይኖራል / ዳኒ እና ጆሲ / roast battle 🤝
    ቀጣይ መወዳደር ምትፈልጉ contact me
    on telegram -@hopadile
    Dani's youtube channel - / @danitad
    Jossy's Instagram -
    ...
    Hopa5G is one of the most entertainment media which bringing you various category of videos.
    You will get more awsome weekly videos from this channel !
    To get more hopa5G videos follow us on our social media :
    Tiktok :tiktok.com/@hopes.tiktok.tip
    Facebook page:www.facebook.c...
    Telegram :t.me/hopadileart
    Instagram :www.instagram....

КОМЕНТАРІ • 401

  • @kaleabkal3495
    @kaleabkal3495 2 роки тому +161

    ለሀብታሙ እኔ ሼም ያዘኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ferafera850
    @ferafera850 2 роки тому +33

    ሀብታሙ አሳዘነኝ ውይይይይይ ምነው ባትቀየር ቢቀርብህ😂😂😂😂😂😂😂

  • @tsadikan4034
    @tsadikan4034 2 роки тому +31

    ሀብቴ አባባ ተስፋዬን ነው ያስታወሰኝ😂🤣 Roast ነው ተረት

  • @Euael96
    @Euael96 2 роки тому +76

    ሀብቴ እኮ ተረባውን interview አረገችው እኔ ተሳቀኩ ለሱ😂

  • @weynwaa9493
    @weynwaa9493 2 роки тому +23

    እረ ይሄ ልጅ ገደለኝ በሳቅ😁😁😁
    ይመችህ ዳኒየ

  • @el_haymani
    @el_haymani 2 роки тому +19

    ሆፓ ግን ለዳኒ ሮስቶች Over Act ስታሳዪ ነበር ቀጣይ ግን አረጋጊው Please

  • @beki359
    @beki359 2 роки тому +15

    ትረባ ነው ትንተና የጆሲ ጀለስ

  • @emebetmengistu1683
    @emebetmengistu1683 2 роки тому +13

    ስለ ዳኒ አሳጥሬ ለመናገር ብሞክር እንኳን እንደሱ አያጥርም 😂

  • @jolyrics5166
    @jolyrics5166 2 роки тому +26

    ene yemlew ke jossey ga yalew roast eyarege new weys,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,gegema neger new😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @djjoseman4008
    @djjoseman4008 2 роки тому +16

    ሀብቴ ሁለተኛ እንዳትቀልድ እወነቱን ነው ለልማት የወጣህ አህያ ነህ

  • @andualemhabte3826
    @andualemhabte3826 2 роки тому +15

    ዳኒ ብፈሳ ለግር ነው የሚሸተው 😁😁😁😁

  • @TheBabyget
    @TheBabyget 2 роки тому +4

    ሀብቴ ግን ቡጢ ይሰነዝራል ብዬ ጠብቄ ነበር። ዳኒ ግን ......😂🤔

  • @husutube260
    @husutube260 2 роки тому +10

    ዋው ዳኒ አንደኛ ነሽ በየተራ ዘረርሻቸው እኮ

  • @habhaile
    @habhaile 2 роки тому +24

    ለጄሲ መረጃ:
    1. ዳኒ ሙሉ ልብስ ከአኩኩሉ እንደምትገዛ
    2. 34ቁጥር ጫማ ገዝታ ከፊት እንደምታስሞላው(ስለሚሰፋት)
    3. ለግራጁየሽኑ ቤቴልሄም( የልጆች አለም) ሙሉ ልብስ ስፖንሰር እንደነበረ
    4. ደሞዝ ለመቀበል ፋይናንስ ሲሄድ ወላጅ አምጣ መባሉ
    ተጠቀምበት ይጨመርልሃል

  • @fevitefera4417
    @fevitefera4417 2 роки тому +9

    ከአጭር ሰው ጋር ቀልድ ከባድ ነው ምላሱ ስለሚረዝም

  • @WowReact12
    @WowReact12 2 роки тому +14

    እረ ሀብቴ እያለቀሰች ገብታ ከቤተሰብ ስሞታ እንዳይመጣባቹ አትጉዷት

  • @thespectators7458
    @thespectators7458 2 роки тому +8

    hopa የሮስት ዳኛ እና የሮስት አቅራቢ በጣም ደስ ብሎኛል አንተ የመጀመሪያ አቅረቢ ነህ ትመቸኛለህ መርታልኝ ማን 💚💛❤️

  • @user-qo4hh2id5r
    @user-qo4hh2id5r 2 роки тому +4

    ሀብቴ ግን የኢትዮጵያ ልጆች ለይ ተረት ተረት አይጀመርም 😂😂😂😂

  • @nebilmubarek8
    @nebilmubarek8 2 роки тому +15

    አረ ቀጣይ ረሜ vs ዳኒ
    Plz😂😂😂😂😂😂

  • @yidneclips
    @yidneclips 2 роки тому +3

    that right there was a violation🤣🤣🤣🤣🤣

  • @nati4456
    @nati4456 2 роки тому +7

    ዳኒኒኒ አንደኛ ይመችሽ ያቺንም ወጠጤ ጎብኛት ሳቋ እየመጣ አስቅም እደወጣ ነው ቤርክ ተከራይቶ የሚስቀው አዳር

  • @kaleabmekonnen1299
    @kaleabmekonnen1299 2 роки тому +24

    ዳኒ አንተኮ በጣም አጭር ከመሆንህ የተነሳ ፖፖ ላይ ቁጭ ብለህ እግርህ ይንጠለጠላል
    እና ባለ 1.25 ዳቦ ራሱ ዝቅ ብሎ ነው ምያይሽ

  • @afomiyayedengele8443
    @afomiyayedengele8443 2 роки тому +2

    ውይይ ምንድነው ሀብቴ ሚሉት ታሪክ አደረገው

  • @aberhamfather2582
    @aberhamfather2582 2 роки тому +8

    ምርጥ ዝግጅት ነዉ በርቱ

  • @user-qi1xz2zv1n
    @user-qi1xz2zv1n 2 роки тому +4

    ዳኒ ፎቶ ቢነሳ ጎልቶ የሚታየው አፍንጫው ነው

  • @Muhami_VLOGS
    @Muhami_VLOGS 2 роки тому +30

    ደሴ ነኝ እንጂ እመጣለት ነበር እንዳውም አንድ ልጋብዘው ዳኒ በጣም አጭር ከመሆንህ የተነሳ ፂምህ ይበልጣሀል 😂😂😂🤣🤣🤣😂

    • @anwaryassin955
      @anwaryassin955 2 роки тому

      Ba on lmn agtmiatm bra

    • @Muhami_VLOGS
      @Muhami_VLOGS 2 роки тому

      @@anwaryassin955 emetalehu letreba bye new wend kehone erasu ymta

  • @andualemhabte3826
    @andualemhabte3826 2 роки тому +7

    Dani ሳየው ጥፍሬን የነቀለኝ እንቅፋት ትዝ አለኝ ጉቶ

  • @mrrexder7910
    @mrrexder7910 2 роки тому +5

    አረ ዳኒ😭😂❤😂😂😂😂💀 አንቺማ ኢትዮጵያ ወክለሽ International Roasting Battle መሳተፍ አለብሽ!!!💀

  • @malafman4310
    @malafman4310 2 роки тому +9

    ዳኒ message እራሱ እንዳንተ አያጥርም
    ዳኒ ጉርድ ፎቶ ብትነሳ አጭር ከመሆንክ የተነሳ እግርክ አራሱ ይገባል😂😂😂

  • @dagmawidemeke2754
    @dagmawidemeke2754 2 роки тому +3

    እንደዚ ለሰው አፍሬ አላውቅም ... ሃብታሙ ምንሼ ነው ምናለ ቢቀርብሽ

  • @jjsquad1535
    @jjsquad1535 2 роки тому +22

    "ዳኒ አንቺ የ ሰው ሚስኮል"
    " ዳኒ ከ ማጠረሽ መኮፈስሽ "
    "አንቺ ጥቃቅን እና አነስተኛ
    ፍጥረት"....

  • @Muhami_VLOGS
    @Muhami_VLOGS 2 роки тому +6

    ሆፓ ደሴ ነው ያለሁት ዳኒን አምጣልኝ ያን በቁሙ የተተከለ ዱባ የሚመስል ልጅ አምጣልኝ ለኔ

  • @Esayas-ex7iv
    @Esayas-ex7iv 2 роки тому +5

    1-ዳኒ ከማጠሩ የተነሣ እየሣመ አይደክልም
    2_ ዳኒ ከማጠሩ የተነሣ የዱካ ላይ ተቀምጣ እግሩ ይንጠለጠላል '.......
    ..
    ...

  • @afomiyayedengele8443
    @afomiyayedengele8443 2 роки тому +4

    አፈርኩ አረ ለሀብቴ ተብዬው አሶጡልኝ

  • @s1mplelivecs24
    @s1mplelivecs24 2 роки тому +4

    esti dani ke neba4killo( eyehedsh ) yemtlu like

  • @mryismak6549
    @mryismak6549 2 роки тому +18

    ዳኒ እኔ አንተን መናገር ፈልጌ አደለም ከማጠርክ የተነሳ ለ ቀልድ ብገፈትርክ ሲኒ ውስጥ ወድቀሽ ወገብሽ ይቀጭ ነበር

  • @user-bb3mq8pm6e
    @user-bb3mq8pm6e 2 роки тому +3

    አመድ ራሱ እንዳንተ አምዳም አይደለም... 🤣🤣🤣😂

  • @jolyrics5166
    @jolyrics5166 2 роки тому +11

    RIP jossey fans😂😂😂

  • @zuretvlogs9388
    @zuretvlogs9388 2 роки тому +2

    Weyne ere yikrbh habtamu keld new😁

  • @Shelengtube
    @Shelengtube 2 роки тому +2

    bro we are also expecting from you the challenges that you did it on tiktok create hopa challenge for UA-cam family's we love you bro

  • @inspiretionworld
    @inspiretionworld 2 роки тому +4

    Habtamu mnewu brother lemn eraskn tawardalek brother

  • @tebibus4024
    @tebibus4024 2 роки тому +2

    That one there was a vioaltion😂😂

  • @bernabasgirma5334
    @bernabasgirma5334 2 роки тому +2

    ህገ ወጥ ስደት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @RobelBaby
    @RobelBaby 2 роки тому +4

    ይቺ ደሞ ትረባ የምትችል አትመስልም የሆነ ጽንስ ራስ

  • @TechEthiopiaMarcan
    @TechEthiopiaMarcan 2 роки тому +3

    ህብቴ ምንሼ ነው ምክር ነው እንዴ
    ላንተ ሼም ከመያዜ የተነሳ እያሳለፍኩኝ ነው የሰማውህ

  • @cheruhailu9025
    @cheruhailu9025 2 роки тому +2

    Dani kematerek yetenesa terara lay honek kebaher telel betach enedehonek yesemahal

  • @Abuzzy15
    @Abuzzy15 2 роки тому +4

    ኧረረረ ብርድ ጃኬት ስጠኝ 😂😂😂 Camera man 👍😂

  • @nejibabdulaziz4180
    @nejibabdulaziz4180 2 роки тому +2

    እሯ ሀብቴ ቢቀርብሽስ😂😂😂😂

  • @eyobman1082
    @eyobman1082 2 роки тому +3

    Ante min aynet siw neh habtamu mitbalew 😂😂😂😂 tesaste atasekm endeeee

  • @jiregnadinkisasport
    @jiregnadinkisasport 2 роки тому +5

    ዳኒ የroast Messi😂

  • @fafia2118
    @fafia2118 2 роки тому +3

    ሀብታሙ መናገር ሲጀምር ቀኑ ደብሮት መሸ

  • @kemer05
    @kemer05 2 роки тому +1

    Ene danin menager felge aydelm gn zem beye sayew ye eder bet kubaya nw mimeselgn😁

  • @henirock1221
    @henirock1221 2 роки тому +1

    Habete getem nw ende yemetakerbew😁😁😁

  • @ebrahimabdela8522
    @ebrahimabdela8522 2 роки тому +3

    የሃብታሙ ግን ሮስት ነው ትረካ😂😂😂😂😂

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 2 роки тому +5

    ከማጠሩ ፊደሎች እራሱ ይበልጡታል

  • @eyobhagos8716
    @eyobhagos8716 2 роки тому +4

    የ dani gelesoch ግን በጣም አሺቃባጭ ናቸው...

  • @snail8320
    @snail8320 2 роки тому +5

    Habte mnm alechalekm

  • @abeldeneke9533
    @abeldeneke9533 2 роки тому +3

    Habtamu mendenew mizbarkew🤔🤔

    • @danitad
      @danitad 2 роки тому +2

      🤣🤣

  • @inforative3454
    @inforative3454 2 роки тому +4

    Dani ምላሱ የፍየል ነው

  • @mensurnure2405
    @mensurnure2405 2 роки тому +2

    Hopa ene Dani gar roast madreg efelgalew ehe kubaya fit

  • @fanuelabayneh3264
    @fanuelabayneh3264 2 роки тому +1

    ድምጹን ብቻ አስተካክሉት ሌላዉ ጸዴ

  • @THUNDA44
    @THUNDA44 2 роки тому +5

    Ere Josi keyet new yagegachut yihen yebet Beeg😁 lelam kale lega lakuln😭😄

  • @user-lh2vk4pz5g
    @user-lh2vk4pz5g 2 роки тому +2

    😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆 መርዝ መርዝ እግዚኦ ምላሱ 😆😆😆😆😆😆

  • @cheruhailu9025
    @cheruhailu9025 2 роки тому +2

    Dani gen man anesetok new table lay yederesekew

  • @SoLaMDTube
    @SoLaMDTube 2 роки тому +5

    የዳኒ ጓደኛቶ ግን ተከፍሏቸው ነው እሚስቁ 😝😝😝

  • @GoBeyondtheaverage
    @GoBeyondtheaverage 2 роки тому +1

    dani achir kemehonesh yetenesa tsimesh ena ye entenesh tsegur getmual

  • @mesuedmohammed1776
    @mesuedmohammed1776 2 роки тому +2

    አረ ዶሲን የተካው ልጅ ሁለተኛ እንዳይ ገባ please 🙏
    እንሳቅ ወይን ተረት እንስማ
    እንቅልፋችን እኮ መጣ

  • @atsedemaryam7345
    @atsedemaryam7345 2 роки тому +2

    Ay dani meratu yetemechew skar dnchi😂😂😂😍😍loveyou gays

  • @josiking1086
    @josiking1086 2 роки тому +2

    አይ ሀብቴ ጋንዲ ሞልቶብሽ ነው

  • @abiman5496
    @abiman5496 2 роки тому +3

    Ye josi jeles aynefam alchalem mnm baygeba des blegn videon endidebr adergew enaten 😏😏😏😏😏dani 👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾

  • @eyasuambaye952
    @eyasuambaye952 2 роки тому +2

    dani betam kematereh yetenesa znab hulete new yemimetah alu
    ande ketta huletengaw degmo meret nekto simeles

  • @mimimimi6920
    @mimimimi6920 2 роки тому +1

    ሀብታሙ ያሳዝነኛል ውውውውይይይይ

  • @bisratlubanzekertube9496
    @bisratlubanzekertube9496 2 роки тому +1

    ትረካ ነው መሠለኝ የሀብቴ

  • @GoBeyondtheaverage
    @GoBeyondtheaverage 2 роки тому +1

    wedegonena wedelay rasu equl nesh

  • @emebetmengistu1683
    @emebetmengistu1683 2 роки тому +2

    ere dekemku 😂😂😂 alchalkum 😂😂😂😂😂😂😂

  • @gang407
    @gang407 2 роки тому +3

    Habte mibalew alemasaku yaskal

  • @epicplayz1308
    @epicplayz1308 2 роки тому +3

    habetshi gn mndenwu yachaskewu haha.....roast is different the way u think bro .......endiyawum ya habteshi roast be pdf yisten ( its long story yamilute nger yante keld nw enda????

  • @moonkenel5155
    @moonkenel5155 2 роки тому +3

    Hope በሰላም ነው ከዬት አምጥተኸው ነውተረባ ነው ትንታኔ

  • @hamuze9086
    @hamuze9086 2 роки тому +3

    First commenter of this rost video 🙏😂

  • @salalayenatu2883
    @salalayenatu2883 2 роки тому +1

    እረ ወዲያ ክላ ክላ.. ሀብትሽ..
    😂🤣
    ... ዘንቦ ንው...

  • @Dilnesaw1
    @Dilnesaw1 2 роки тому +2

    Hopa betam madalat yetayebekal

  • @minuminuasliasli697
    @minuminuasliasli697 2 роки тому +1

    ውይ ሃብቴ እባክህን ለኔ ስትል ዝምምምም በል

  • @abugidadigital4216
    @abugidadigital4216 2 роки тому +3

    Josi ኮማ ብቻ ሳይሆን ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው የከተትሽው ዳኒዬ ይመችህ

  • @University.gaming
    @University.gaming Рік тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂🤣🤣😂😂😂

  • @ttbdah8583
    @ttbdah8583 2 роки тому +1

    dani betam achir bemehonih yetenesa kebt byagegnh korekonda meslekewu yibelah neber

  • @user-ur7lv8cm2e
    @user-ur7lv8cm2e 2 роки тому +2

    አይ ሀብቴ ምነው በቀረብህ

  • @mohammedabdushkur1502
    @mohammedabdushkur1502 2 роки тому +1

    I hope ke dani kar endemashenfew lezawm be zirera te zeghajichalkalehu 50 luk be mulu debter sfalkalehu

  • @osmanshems1609
    @osmanshems1609 Рік тому

    ወዮ ወዮ ሀብታሙ አሳዘነኝ 🤣🤣😂

  • @abebealemu490
    @abebealemu490 2 роки тому +2

    ሀብቴ ሮስትን ገሎ ቀበራት

  • @behabtukaza7258
    @behabtukaza7258 2 роки тому +7

    በጆሲ ፋንታ የገባሀው ሀብትሽ ምናለ ቢቀርብህ ምንም አትችልም ትረባ አርፈህ ብትቀመጥስ አልቻልከውም ዳኒ የሚገርም ድንቅ ልጅ ነው 👈👈👈🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @altosyoutuber7433
    @altosyoutuber7433 2 роки тому +4

    አረ እኔ ብመጣ ተው ግን ልምጣ ጆሲን ወክዬ

  • @yordi8453
    @yordi8453 2 роки тому +1

    Wow dese yelele sewedewe burugeremehune begugute new yemetebekew bereti wud yegeri lejeche demeruge

  • @LDRVlog-dn4ql
    @LDRVlog-dn4ql 2 роки тому +1

    lmn enen aygetmegm e ehhy leget fit denk

  • @samientertainment6525
    @samientertainment6525 2 роки тому +2

    ኧረ hopa ለ ዳኒ ታሽቃብጣለህ

  • @ertmastawosha552
    @ertmastawosha552 2 роки тому +2

    ዳኒ ግን ገርገንት ላይ የበቀለ ቲማቲም ይመስላል

  • @musiclayerix8629
    @musiclayerix8629 2 роки тому +2

    አሁን ደሞ መጨረሻ ላይ ነጭ ጉርድ ሸሚዝ የለበሰው ሰላም ብሎ ያቅፈኛል ሲል ዘሎታል ፀሎት እናረግለታለን መጨረሻ ላይ

  • @mintesnotkasu859
    @mintesnotkasu859 2 роки тому +1

    Dani betam kemasetelatu yetenesa yegna sefer lig bole heda sitayew dengita sirot tibo wist gebach

  • @dani.870
    @dani.870 2 роки тому +3

    ምነው ካልቻለ ቢቀር እኔ ምናምን ገባለው ብሎ ይተነትናል ሰፈር ውስጥ እያበሸቃቹ tutorial ስጡት

  • @fuadjuhar1148
    @fuadjuhar1148 2 роки тому +2

    Begugut eyetebekut neber
    Welcome

  • @fantahunbelay122
    @fantahunbelay122 2 роки тому +2

    ዳኛ ነህ የዳኒ ደጋፊ ነህ? በቀጣይ ዳኛ ይቀየር