⭕️እመቤታችን ላይ ለሚነሱ ኑፋቄዎች❗️ገድላት ላይ ስለተነገሩ የስህተት ትምህርት እና መልሶቻቸው
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- እኔን ለማገዝ ከፈለጋችሁ እና ከቻላችሁ VPN አብርታችሁ ተመልከቱልኝ
ይህንን ቻናል ለማሳደግ እና እገዛ ለማድረግ ከፈለጋችሁ
የንግድ ባንክ 1000148595918
አቢሲኒያ ባንክ 45326977
ዘመን ባንክ 1551211205309013
የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 • Hollyland LARK M2 Mic ...
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ
ምን አልባት ዘመዴ እሚለው እውነት ሊሆን ይችላል ከነበጋሻው መማር አለብን ብዙም ማመን የለብንም አንዳንድ ግዜ እሚናገረው ነገር ያስደነግጣል
ብዙ ግዜ መምህር ዘመድኩን ሲናገር የሚናገረው ነገር ውሸት ሆኖ አያውቅም ። ነገር ግን ሲናገር ብዙ ግዜ የግሳጼ ቃላትን ስለሚናገር ብዙሀኑ ይቃወሙታል ምክነያቱም ክርስተያን በሁሉ ነገሩ አስተማሪ መሆን ስላለበት!!!
አንደ ዘመዴ ደግሞ ከሚናገረው ሃምሳ ፐርሰንቱ ውሸት አና ስም ማጥፋት ነው! ይልቅ ከነ አኬ ስር ቁጭ ብሎ ቢማር ምከርልን!
Bemasreja bihon ayishalm?@@hm9029
አክሊለ እና ግብረአበሩ ሁሉ እመቤታችን ላይ የምታነሱት ምንፍቅና ተደብቆ የሚቆይ እንዳይመስላችሁ ልጇዋ የእናቱን ክብር አጥብቆ ይወዳል ወደ ሲኦል ይወረውርሃል አበቶች ባይኖረንም እንደነ ቅድስ አትናትዮ ባስሊዎስ ያሉ አባቶችን መድሀኒያለም ያዘጋጅልናል።
አኬ በእመቤታችን ላይ ያለውን ነገር ቆም ብሎ ቢመረመር ጥሩ ነው ።ስለ እመቤታችን የተቀላቀለበት ያልጠራ እውቀት እያሳየ ስለሆነ ቢታረም ጥሩ ነው።👍👍👍
ሰው አይደለችም እያክ ነው ? ክርስቶስ ለሳ አልሞተም ? ከሞተስ ለምን? ምን ጥያቄውን ሳገባሽ የቅባት ካቶሊክ ትምህር አታምጭብኝ!!!
የ አኬ የአለማቀፋዊ የኦርቶዶክስ ትምህርት ነው ። !
የሞቱት ጳጳሳችንም እንደ አኬ ነው እሚያምኑት
@@Xxxxxx-go4sj
ኣዳም ሳይበድል ሰው ነው የነበረው ወይስ መልኣክ ? ኣንዲት ዘርእ ባይስቀርል ኑሮ እንደ ሶዶምና ጎሞራን በሆንን ነበር የሚል ቃል ምን ማለት ነው ? ቅዱስ ያሬድ ስለ ጥንተ ኣብሶ እንዴሌላት የጻፈው ምን ናድርገው ? እንፋቀው ! ወይስ መጽሓፉ እንጣለው
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ❤❤❤❤❤❤
Ene Begashawun Yaye BeEsat Aychawotme
እንኩዋን አብሮአደረሰን አደረሳችሁ አደረሰን ለመምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
Ameen Ameen Ameen baagaa waalnnmana geenyee koodee keenyaa
እንኳን አብሮ አደረሰን
ሰላም ወንድሜ እንኳን ለነነዌ ፆም አደረሰክ አደረሰን ፆሙ የበረከት ያድርግልን
ዘመዴ እኮ ሳይሸተው አይጮውም ።የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ቤትህን አፅዳ🙏🙏🙏😥
ቤቱ ሲጸዳ እኛም አለንበት
ይህን ቡሃቃ አፍ ማስረጃ አድርገን እንከራከር ይህን በአፋ ምን የሚልን ልጅ
ሰው ሰወ ነው እኔ የምከተለው ሰው አይደለም እግዚአብሔርን ነው ::
ተጠቀቅ ከቆርቶዶክስ 4ሀይማኖት አብረዉን የሚቀድሱ አሉ ለምሳሌ ቅባት ካራ ፀጋ ቆርቶዶክስ እራሶ እነዚህ በአንድናቸወሐ ልገርህ እና አኬ ቆርቶዶክስነዉ ዲበኩሉ ፀጋነዉ እምነቱ አባገብረኪዳን እና ግሩፑ ፀጋናቸዉ
በዘመድኩን የምትመራ ቤተክርስቲያን መቼም ተስፋ የላትም!!!" ምቀኛ ሁሉ!!!! አኬን የምቃወም ሁሉ አንዱም ከመናፍቃን ጋር ደፍሮ ተከራክሮ አያውቅም!!! ሁሉ ቤቱን ዘግቶ እንቅልፍ እስከሚደፋን ዘብዝቦ ላሽ ይላል!
ጅል ከመናፍቃንጋ መከራከር ዕውቀት ሳይሆን ኃጢአት ነው እሺ ይሄን እወቅ በመጀመሪያ ከዛ አፍህን መክፈት ትችላለህ
@@wondesenberhanu5860ጅል😂
Tekerakro yemelese bizu sew ale. Zemedkun teche enji almeram.
@@YATx-l2y አንተ ጅል ነህንዴ? ከመናፍቅ ጋር መከራከር የቤተክርስቲያን እውቀት ጥግ ነው ያለህ ማነው?
አኬ የሚባል አላዋቂ ማን የቅዱስ ጳውሎስ ተወካይ አደረገው ድፍረቱ ይገርማል
እንዳች የባህል አማኞችን ለማስተማር ነው እየደከመ ያለው
@Hana-oc1fn አይደለ
መምህራችንን እናመሠግናለን ኦርቶዶክሳዊ የሆነ አስተምህሮ ስላስተማርከን ቃለሕይወትን ያሰማልን❤ ይሄንን ድምጽ ብቻ ነው መስማት ያለብን።አክሊሉ የሚባለው በተዋሕዶ ስም ባይነግድ እላለሁ ራሱን ችሎ ይገንጠል ከዛ ማንንም አንሰማም በአውደምህረቷ ላይ የሚያስተምሩትን ብቻ ነው መስማት ያለብን የቲክቶክ የቴሌግራም የዩትዩብ ቀፋዮችን ግን ጆሮ አንሰጥም ።
አኬትክክልነዉ አሁን ተረረሐ እዲቀጥል ስለፈለጉነዉ እዲህ የሚሆኑ እጂ ወጣቶቹ ብዙ ጉድ ያወጡባታል ከቤቴክርስቲያኒቱ እነሰሐ እስከ እከኖነዉ መፀሀፍ ቅድሱን የሚያስተምሩ ጡሩነዉ ይዘወትያለ ፈቸገ አኬ ጎደኞቹ ተባረኩ
Orthodox fasting is very helpful for our soul & physical body! But we should teach New Testament to be complete!!
Kibret misgana Le KIDIST SILASI yehun 🙏🙏🙏
በአለም ላይ ሁሉ እምነቱን ቢቀይር እኔ ብቻዬን ብቀር ከኦርቶዶክስ እምነት ነቅነቅ አልልም እኳን በቲክቶክ ለሚዘላብድ ሳያውቅ ያወቀ የመሰለው አድ ተራ ግለሰብ
ወንድም ፀጋዬ ቀድመን ነግረንሃል።አኬ የተባለ ሾተላይ ነው።የግብፅ ኮኘት ጳጳሱ ሺኖዳ እመብርሃንን ጥንተ አብሶ አለባት ብሎ የጻፈ እርኩስ ነው።አኬ(መርገምቱ)*የኮኘት ተላላኪም የሚያስተምረውም ይሄንኑ ክህደት ነው።ከሰላቢው ሄኖክ እና ከመርገምቱ አኬ ተጠንቀቁ።
@@samsonkebede8385
መጀመሪያ አንተ ራሱ ዝም ብለህ ከማውራትህ በፊት የግብፅ እና የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን አንድ መሆናቸውን አንብበህ ተረዳ
አላዋቂነት ድፍረት ሲከተለው ሞት። መጀመሪያ ስለቤተክርስቲያን ምንነት አንብብ እወቅ ተረዳ። ቤተክርስቲያን ሲባል በቀየህ ወይ በመንደርህ ወይም በአገርህ ብቻ ያለች የተገደበች party አይደለችም። የኮፕቲክ ቤተክርስቲያ ከአሃት አብያተክርስቲያናት አንዷ ብቻ ሳትሆን፤ ስልጣነ ክህነትንና ስርዓቱን ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ያስተማረችና ያስተላለፈች ናት። እጅግ ብዙ መፃሕትም ከኮፕቲክ ተወስደው እነሆ እስከ ዛሬ ወደፊት እየተጠቀምንበት ነው። እስከ ሶስተኛው ሰማይ ስለተነጠቁት ታላቁ አባት አቡነ ሺኖዳ የተናገርከው በየትኛው የድፍረት ደረጃ እንደሆነ አላውቅም፤ ሲጀመር የእውነተኛይቱ ቤተክርስቲያን አማኝ ስድብን መሳሪያው አድርጎ አይጠቀምም፤ ሲቀጥል መማር ማወቅ እጅግ ጠቃሚ መሆኑን ስለሚረዳ ባወቀውና ባላወቀው አፉ አይከፍትም።
በዚህ ንግግርማ ኣንተ ነህ የምትጠረጠረው።
የሚገርመው የኛ ዶግማ የተቀዳው ምንጩ ወደድክም ጠላህም ከመንበረ ማርቆስ አስክንድራያ አንጂ ጎንደር ወይም መምህር ዘበነ አውቀት ውስጥ አንዳልሆነ ላስታውስህ አወዳለሁ! የግብፅ ቤተክርስቲያን ያባቶችን ትምህርት ይዛለች የኛም መነሻ አነሱ ናቸው!
አሁንም ቢሆን ግለሰቦች ያነሱትን ሀሳብ ይዘህ ማንንም መውቀስ አትችልም ዋናው ነገር ቤተክርስትያን ( ሲኖዶስ ) ምላሽ ነው ትክክለኛው።
ለካ መምህር ይወርዳኖስ ልክ ነው መናፍቅ ያለው
የቅባትን ትምህር የተዋህዶ ሊሆን አይችልም!!!!!
አደንቀዋለሁ ነገር ግን እራሱን ማስተማር ከሌላ ሰው መማርን ወይንም እርማት መቀበልን አይፈቅድም። ከሌላ ካልሆነ በስተቀር እራስን ዝቅ እያደረገ የቤተክርስቲያኗን ትምህርት ማስተማር መልካም ነው።
አምንአምንአምንአምንአምንአምንአምንአምን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
እውነት ነው ቲክቶክ ላይ ያላችሁ አስተውሉ
የሁሉ ነገር ችግር የሆነው ""እውቀት ከመንፈሳዊ ብስለት ሲበልጥ ወደ ጥፋት ጎዳና ይወስዳል"" !
እኔ እኮ የምለው ድርሳን እና ገድላት ስንቱ ኦርቶዶክስ አንብቦ እና አውቆ ነው ከተቀበልክ ካልተቀበልክ የሚባለው አታወዛግቡን አንድ ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ የሚባለው ዶግማዋን ማመኑ እና አለማመኑ ነው። እናም አውቀናል የምትሉ ስለ ድህነት አስተምሩን ውዝግቡን ተውንንንንንን
የክህነት ወንድሞቼ ዲያቆናት ረጋ ሰከን ብላቹ የሰዎችን ንግግር በደጋፊነት ስሜት ሳይሆን አስተምህሮዎችን በመጻህፍት መዝኑ
አቤት የገድላት ድርሳናት አፍቃሪዎች ፓ😮😢 ልጁን በዚህ በኩል ለመጣል ካልሆነ በስተቀር ምንድነው ነፅቡ?ወይስ እግዚአብሔርን ደስ ታሰኙታላችሁ😮
😂😂😂 ወይ ድንቁርና ገድላት ሲባል የተለየ ነገር አስመሰልኩ ከመጽሐፍ ቅዱስ በቀላል አማረኞ እኮ የነብያት የሐዋርያት ስራቸው እሰከ ሰማዕትነት ያደረሳቸው ስራ ነው እሲ መጀመሪያ ትርጉሙ ይግባህ
@mefordad እኮ ምንድነው የልጁ ጥፋት ነገረ ሓይማኖት ላይ ነው ስንቱን በቤቱ እያፀና ያለው? ስንቱ ሃይማኖቱን እንዲወድ አደረገ
@@TesfawGiorgise ይህ አሰራር እኮ የነ ትዝታው ነው ብዙዎችን በእሱ ስር አድርጎ ዙሮ እዟቸው ይሄዳል ሰው ደግሞ በአሁኑ ሰአት ተከታይ እያለ መጥፋት ልማዱ ነው ነገረ ሀይማኖት ከሆነ የሚያስተምረው ከቀደሙት አበው ይዘውት የመጡትን እንጅ አዲስ ስርዓት ሰጭ ያረገው እሱን ማነው
ለሁሉም እድሜ ይስጠን ለማየት ያብቃን ባይ ነኝ 👏
@mefordad ምነው እነ መምህር ያረጋልን እነ የንታ ገብረመድህንን ቤተክርስቲያኗ አላወገዘቻቸውም? ገድላት የሓይማኖት መከራከርያ አይደሉም እያሉ ሢያስተምሩ? ወይስ እሱ ምስኪን ነው ምንም አያውቅም ብላችሁ ነው?
@@TesfawGiorgise የአንድን ሰው ችግር ለመሸፈን ሌላውን መጥቀስ አያዋጣም እውነት የት ነው እሚለው ላይ ብናተኮር ሰናይ ነው ሰው ፍጹም አደለም እነሱን የሚጠይቁበት መንገድ ይኖራቸዋል በውስጥ እሄ እኮ በዚህ ብቻ አደለም እንደዛ ሊባል የቻለው እመቤታችን ጥንተ አብሶ አለባት አለ ዘፈንም ሀጢያት አደለም ሲልም ሰምቸዋለሁ ከምንም በላይ ደግሞ ሊቃውንት መርምረው መዝነው ቤተክርስቲያን የሚጠቀሙበትን ተአምር ማርያም መታደስ አለበት ማን ስለሆነ እሱ ከሊቃውን ከቀደሙ አባቶቻችን የተሻልኩ ነኝ ብሎ ነው እሚያስበው ጭራሽ እራሱን እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ማየትንስ እንዴት ትለዋለህ እኔ የማንም ተከታይ አደለሁም ስርአት ግን መከበር አለበት ባይ ነኝ አንተም ለሰዎች ጠበቃ ከመሆን እውነትን ብትመረምር ይጠቅመሀል ሰውን መከተል ሰው ተሰባሪ ነው ይወድቃል አንተንም ይዞህ ይወድቃል ባይ ነኝ ይቅርታ ከአስቀየምኩ እንደ ሀሳብ እንጅ ማንም በመረጠው የመኖር ነጻ ፈቃድ ሰቶታል እግዚአብሔር እግዚአብሔር የሰጠውን ደግሞ ሰው መቀማት አይችልም እንደተመቸህ መኖር.......
ሲጀመር አኬ ምን አገባው እኛ ሰው አንከተለም አኬ አድ ተራ ሰው ነው አወቅህ አወቅህ ሲሉት አበዛው
ENKUWAN BEDEHNA METAHE TEGESH
ሰው እናሳድግ የተሳሳተ ተግሳጽ እንስጠው
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንዴት የአዳም ሐጢያት ይኖርባታል ? ልጇ በዕለተ አርብ ስቅለት በአስራ አንድ ሰአት ሲኦል ወርዶ አምስት ሺ አምስት መቶ ዘመን ሲቀጠቀጡ የነበሩትን ነፍሳት ነፃ አወጣ ማለት ከአዳም ጀምሮ አይደለም እንዴ ? ስለ እመቤታችን አንደበታችሁን ኽረ ሰብሰብ አድርጉት
አኬ የሚባል ቀስ እያለ መናፍቅ ሆነ
አንድ ጥያቄ ልጠይቅ! ለመሆኑ ገድላትና ድርሳናት የሃይማኖታችን ዶግማ ውስጥ ይካተታሉ ውይስ አይካተቱም? ስለቅዱሳን ምልጃ አይደለም የጠየቅሁት ይልቅ ገድላትን ለትምህርት ከመሆን አልፈው መች ነው ሃይማኖት የሆኑት? ይችን መልሱልኝ! ለመሆኑ አሃት አብያተ ቤተክርስትያናት ያውቁታል? ከዶግማቸው ውስጥስ ገብቷል? ለመሆኑ አባቶቻችን አነ ቅዱስ ቄርሎስ አነቅዱስ አትናትዮስ ይህን ሰጥተውናል ወይ?
ዶግማ ውስጥ አይገቡም
እስኪ ወንድሜ ልጠይቅክ፡ አንደኛ ዘበነ ባነሳው ሓሳብ የኛ ቤተክርስትያን በነገረማርያም የተለየች ነች ኣለ ፡ የኛ ቤተክርስትያን ከኩላዊቷ ቤተክርስትያን የተለየ ይግሏ ትምህርት ከየት አመጣችው ምናልባት አሁን የተናገሩት ንግግር ስንት ጥያቄ እንደሚያስነሳ ተረድተው ይሆን? ሁለተኛ ዝም ብለው ያለማስረጃ የመሰሎትን መናገር ተገቢ ነውን አንድ አባት እንኳን ሳይጠቅሱ?
2. ሁለተኛ የተናገረው ካህን ከሆነ ይቅርታ ያርግልኝ እንጂ የተናገረው በሙሉ straw man fallacy ነው። ከመጀመርያ እስከመጭረሻ አኬ ያላለውን ያለውን አስመስሎ መርናገር እና ደግሞ ከካህን ያሳፍራል።
ፀግሽ ቀሲስ ለ አክሊል መልስ ብለው የሰጡት ላይ እሱም ቴሌግራም live መልስ ሰጥቶበታል ይህን እንዳጋራህ እሱንም ከየትም አምጥተህ እንድታጋራን በ እመብርሀን 👈 ስም እለምንሃለሁ እኔ እንዴት ሪከርድ እንደሚደረግ አላውቅም ግን ያደረጉ ሰዎች ስለማኖሩ ከየትም ብለህ አስቀምጥልን እንዴው ከቻልክ ገድላትንም ድብን አድርጌ እቀበላለሁ ያለበት ስለተነሳው ድቀተ ባህሪ ስለማባለው አብራርተዋል ከቻልክ ካገኘህ ሙሉን ልቀቅልን 🙏
ያው አሁን ለቅቄዋለሁኝ ገብተሽ ተመልከቺው
ua-cam.com/video/ucvLIYtInoQ/v-deo.html
@@Tsegayekiflu ጌታ አገልግሎትህን ይባርክ 🥰🙏
Hulem bihon ke betekiristian timihirt gon mehon ye gidi new
በመሰረቱ ሰው ሰው ተከታይ ሆኗል መምህር አባ ገብረ ኪዳንን ብቻ እና መምህር ዮርዳኖስን አድምጡ ሌሎች ተዋቸው ።
Question for Deacon Nardoes? Why Jesus heat Saul by light? To me he is after Jesus students who thought his word! Are you chasing those who preach N Testament?
በደነዚ አይነት ፈሪሳዊዋች ብዙ ነፍሳት ከቤ/ክ የጠፉ ይመስለኝል አኬ ጌታ ይጠብቅህ
አሜን
Awo
ኧረ አደብ ግዙ ለቤተክርስቲያኒቱ ታዘዙ ሰው አትከተሉ ብልኅ ሁኑ የሚያስተምረው ከስርዓት ውጭና እንግዳ የሆነ የኑፋቄ ትምህርት ነው ጆሯችሁ ይስማ አስተውሉ
Koy nageru mendinaw wendimachen Aklil gedlat ena dersanat aysefelgum batkabalum cheger yelawm endalalu hulachum lebachu yawkal gedlat ena dersanat yehaymanot meserat endalhonu gen asragtaw astamrawal yehaymanot meserat men endahona endinawk adergawnal gedlat ena dersanat lay le chenklat emikabdu nageroch kalu endamistkakalu awo tenagrwal lek bayhonu enkwan enazin lejioc memkar mastmar sigebachu megfat magwatat bechanaw yemitayachu enata asalfachew lenaziya tesadabiwoch wendimochachun lejochachun tesatalachi gen kena mekakal endat 1 ken leb yalaw yetfa egziyo ..
ድቀተ ባህርይ እና ጥንተኣብሶ ሁለት የተለያየ ነገር ነው ብለው ሲያስተምሩ ሰምቻለህ
ማለት ቤ/ክ የጥንተ ኣብሶ ሳይሆን የድቀተ ባህርይ እንደምታምን ነው ያስተማሩት:: ስለዚህ ምናልባት በጋለ ክርክር ውስጥ የአፍ ወለምታ አጋጥሞአቸው ከሆነ አላቅም::
ለማንኛውም: ኦርቶዶክስ የጥንተኣብሶ (የአጎስጢኖስን) ትምህርት ትቀበላለች ማለት ነው:: ወደ እናታችን ቅድስት ድንግል ያለፈ ሐጢአት የለም: ወደ ሌላስ? ሐጢአት ያልፋልን? ወይስ ድቀተባህርይ?
ወንድሞቼ ማስተዋል ይጠቅማል።ዝም ብሎ ሳያገናዝቡ መደገፍ ጥሩ አይደለም አሁንም ወጣት ወንድሞቻችን ያለአግባብ ሲናገሩ እያየን ነውና።በተለይ ዲያቆናት ሰከን በሉ።
በጣም እኔ አፍሬ አለሁ በነ ያሬድና እዮባ በነፈለገ እውነት ይወጣል አንድ ቀን ይገፈፋል ምንፍቅናው እንጠብቃለን እድሜ ይስጠን
Wow Christians! Do you know how Dr. Zemne(Zebene) full of Pride??? We Ethiopian Orthodox are better than Any Christians in the World! Is these teaching Based on Bible?
ቀደም ብለህ በሠራሃው ቪዲዮ ላይ አክሊል እና ባልደረቦቹን ምንፍቅናዊ አስተምህሮ የላቸውም ስትል አልነበረምን? ቀድመህ ውግንናህ ከቤተክርስቲያን ጋር ይሁን።
ብዬ አላውቅም
@@Tsegayekiflu "በመካከላችሁ አንዳንዶች በገድላት ተአምራት ውስጥ የተቀመጠውን ሁሉ ካልተቀበላችሁ በክርስትናችሁ አትቀጥሉም እያሉ ልባችሁን እያወኩ በቃል እንዳናወጧችሁ ሰማን"....................በዚህ ላይ ገድላትን እና ተአምራትን ካልተቀበላችሁ አላለም። ያለው በእነርሱ ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ማለትም ከአባታቸው(አዋልድ ናቸውና) ከመጽሓፍ ቅዱስ እና ከቅዱስ ትውፊት የማይስማሙትንም ጨመሮ ተቀበሉ የሚሉትን ነው አክሊል ለመግለጽ እና ለመገሰጽ የሞከረው።
@@BruhAlem ወንድም ዓለም ገድለ ቅዱሳንን ከመጽሐፍ ቅዱስ የወጣ ነው ካልክ ቀድሞውኑ አትቀበለውም ወይንም ጭማሪ አለው ካልክ መሰረቱ የግእዙ ነውና ተመልሰን እንሟገት። መጽሐፍት በሚተረጎሙ ወይንም በቀደመውም ቋንቋ በሚገለበጡ ጊዜ ካለማስተዋል ግድፈት ሊመጣ ይችላል ያማለት ግን ሙሉ ስህተት ነው አያስብልም። ልጁ የምላስ ወለምታ ወይንም የቀለም ግድፈት ብቻ ነው ያለበት ከማለት የዘለለ የሐይማኖት ችግር እንዳለበት በግሌ ግንዛቤን ወስጃለሁ። ቢችል ኢትዮጵያዊውን ትምህርት ቢማር እና መንገዱን ቢያበጅ መልካም ነው ጥፋቱን አልሻም። ይህ የውጭ አስተምህሮ በወጣቶቹ ላይ ብቻ አይደለም አሉ በምንላቸው ሰዎቻችንም ላይ ጥቁር አሻራውን ጥሏል የጉባኤ ቤቱን እንዳይደፍሩት አስንፎአል።
አኬን ቀንተዉበትነዉ የምር
እኔ ግን ለምንድን ነው አክሊል የሚባለውን የማትመክሩት?? ጴንጤዎች እንኩዋን የማይሉትን "ጌታችን የወደቀውን ሥጋ ለበሰ"ሎቱ ስብሐት እያለ እያስተማረ ነው። ከመምህሩ ከgoggle እየወሰደ እያስተማረ ነው ሀይ በሉት።እንዴት ቅዱሱን ባሕርይ ከጎሰቆለ ሥጋ ለበሰ ይላል??? ጴንጤዎች ጌታን ሲሳደቡ ሎቱ ስብሐት እንጮሃለን አክሊል ሲሳደብ ከባሕርይው ዝቅ ሲያደርገው ግን ችግር የለውም አይደል? ይሄንን ምንፍቅና እያያችሁ ፈርታችሁ ዝም ያላችሁ መምህራን ምንኛ ምስኪኖች ናችሁ
Ene teyeq yehunebagn ye Ethiopia orthodox le bichn temert lema yenoratal qoyi ke hulum betkirstaana wucenew henda wayi gud
ታድያ መፅሐፍ ቅዱስ ከቀደመ መፅሐፉ እኮ "ሁሉም ሀጥአት ሰርቶአልና . . .የምለውን ለምን አትቀበሉም???? ሁሉም ማለት የሰው ልጆችን በሙሉ አይደል ???? ምነው ??? እንደገና ደግሞ ገላ 5 . . .ዘፋኝነትን እኮ ከ81የ2000ኢትም ለምን ሰረዛችሁ???????
ክርስቶስ የሰው ልጅ እንደሆነ ታውቃለኽ?
ክርስቶስ እኮ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ነው ስለዝ በሰውነቱ እደሰው ተጠማ ተገረፈ የኛን ሀጥአት ተሸከመ ከሀጥአት በቀር በአምክነቱ ከሞት ተነሳ ። እርሱ እኮ ወልድ ነው??? ለሰው ልጆች ብሎ እንደ ሰው መጣ እንጅ። core point ፍፁም ሰውም ፍፁም አምላክም ነው(የማይጣጠል) ስለዝህ ቅድስት ማሪያም ሰው ብቻ ናት ይህን ስል ማቃለለአይደለም what the bible say!!
@@cherinetkugna-mb6rq ሰው ሁሉ ኃጢአትን ሰርቷል ብለኽ ካመንክ ክርስቶስም ኃጢአትን ሰርቷል እያልክ ነው?
መናፍቃን ተነቃባችሁ አይደል ተንጫጫችሁ ሰውዬውን ለምድ አልብሳችሁ ልካችሁብን ። እግዚአብሔር ቤቱን ይጠብቃል አትልፉ
I feel very sorry for Orthodox fathers! How in the world this young man UA-camr wearing Makeup like girls taking about Christianity!!! His behaviour isn't like Christian???
"በመካከላችሁ አንዳንዶች በገድላት ተአምራት ውስጥ የተቀመጠውን ሁሉ ካልተቀበላችሁ በክርስትናችሁ አትቀጥሉም እያሉ ልባችሁን እያወኩ በቃል እንዳናወጧችሁ ሰማን"....................በዚህ ላይ ገድላትን እና ተአምራትን ካልተቀበላችሁ አላለም። ያለው በእነርሱ ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ማለትም ከአባታቸው(አዋልድ ናቸውና) ከመጽሓፍ ቅዱስ እና ከቅዱስ ትውፊት የማይስማሙትንም ጨመሮ ተቀበሉ የሚሉትን ነው አክሊል ለመግለጽ እና ለመገሰጽ የሞከረው።
አኬ ካስተማርው ውስጥ ለስም አጠራሯ ክብር ምስጋና ይግባትና
ወላዲተ አምላክ ክብርት እመቤታችንን "መድኀኒት ያስፈልጋታል፤ ሥጋዋ መታደስ ነበረበት ....ጥንተ አብሶ አለባት" አለ እኮ
በግልጽ ተአምረ ማርያም ላይ የተጻፉትን አልቀበልም ያለው ነው?
"ገድላትና አዋልድ መጽሐፍት የሃይማኖት መከራከሪያ አይደሉም" ከማለቱ ባሻገር እርሱም ገድላትን የመቀበል ግዴታ እንደሌለበት በአንደበቱ ተናግሯል
ቅዱስ ቍርባን ለመቀበል ለሴቶች ሱሪ መልበስ ችግር የለውም፤ እንደ ጥፍር ቀለምና ዊግ ሌላም ሜካፕ ተለቅልቆ መቀበል ይቻላል እያለ ሲያስተምር ሰምታችሁ ልክ ነው ብላችሁ ነው??
በእውነት እያንዳንዳችን ሐጤያተኞች ነን ግን አውቃለሁ ግን በብዘዙ ንጹሃን አሉ እና እኛ በምንፈፈልገው አይነት እንደሚመቼን እያደርግን አባቶቻችን ካሰረሰከቡን እየለየይ መወስድ ተገቢ ነው አይደለምም ። ብቻ ከባድ ነው ሁላችንም ራሳችንን እንመርምር እናንበብቡ መጽሐፍ ቅዱስ የማንም ተከከታይ አንሁን ተሳስቷል ተበብሎ ሲነካ ሆሆሆኋ ብለን አንጩሁ ከሰው የእግዚአብሔር ህግ ይበልጣልና እራሷን እህተ ማርያም ብላ የሰየመች ሰይጣን ሴት 😮የመጣች ግዚ አትሔዱ ተዉዉ ሲባል ማንም አይሰማም አትንኩብን ትላላቹሁ አይ 😭😭መቼ ይሆን ተመራማሪ ሁነን በቤተክርስቲያን ህገ ደንብ🎉 አወቀን የምንኖርወው
ሁላችሁም ገድላትን በደንብ ብታነቡ ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር ይጣላባችኋል
ተጣልቶብን አያውቅም ለመናፍቃን ገደል ሆነባቸው እንጂ
@@Tsegayekifluታምረ ማሪያም . .ላይ ለስዕሏ ያለሰገደ ከቆመበት ይጥፋ. . የምለው ከ ዘፀ20:4-5 እናም ዘዳ 4 :19 ያውም በማስጠንቀቅያ ካለው ጋር አይጋጭም ??? እውነትን ካለህ ንገረኝ
ሰለዚ ገድላአተን አልቀበልም ነው
@cherinetkugna-mb6rq አይጋጭም
@@Tsegayekifluምንፍቅና እኮ የእግዝአብሔን ቃል መተው እንጅ ለላ አይደለም ሰዎች መፅሐፍ ቅዱስን እንዳያነቡ የሚታሰፈራሩበት ነው። በየትኛው መፅሐፍ ቅዱስ ነው የቅድስት ድንግል ማሪያም 33 በዓላትን አክብሩ የሚለው???? እስኪ ደግሞ "ድርሳነ መድኃኔ አለም ገድለ መባ ፅዮን "ላይ ያለው አስከፍ ነገር አንብብ ገፅ 160 አንብብ። ++ .መፅሐፍ ቅዱስ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል. .የተክለ ሀይማኖት ገድል ደግሞ ሀሙስና እሁድ እባብ የገደለ ይድናል ይኸስ?????
እንኳን አብሮ አደረሰን