Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Good to see you Dear Brother.
i love you ethiopia
ሽያጭ ሲጀመር እፈልጋለው
የት ደረሠ
በርታ ወድም
gobez
ሰልክህን ላክልን
ይሆው፡ ሶስት፡ ዓመት፡ ሆነህ፡ ምን፡ ደረጃ፡ ላይ፡ ነው፡ ያለኸው፡ ንብ፡ እርባታ፡ እንዳልከው፡ የቢሊዬን፡ ደላር፡ ንግድ፡ ነው፡ ንቦች፡ በበሽታ፡ እንዳይሞቱ፡ ከባድ፡ ውጪና፡ ጥንቃቄ፡ ይደረጋል፡ ስለዚህ፡ ያንተ፡ መሳርያ፡ ትልቅ፡ እምርታ፡ የሚመጣ፡ ነው፡ ችግሩ፡ ናሙናውን፡ ቻይና፡ ካስራኸው፡ ኮፒ፡ አርገው፡ አንደኛ፡ አለሙን፡ ያጥለቀልቁታል፡ ሰለዚህ፡ ናሙናውን፡ እዚህ፡ ኢትዬጵያ፡ ውስጥ፡ ስራው፡ Metals and Engineering Corporation (METEC),ጋ፡ ወይም፡ ኬንያ፡ ውስጥ፡ electric circuit board የሚያመርቱ፡ ልጆች፡ አሉ፡ እነሱ፡ ጋ ፡ ሄደህ፡ አምርት፡ ወይ፡ ቀጥታ፡ ገንዘብ፡ ያስፈልገኛል፡ ካልክ፡ በቀጥታ፡ ይህንን፡ ልጅ፡ ታውቀው፡ እንደሆነ፡ የንብ፡ ቀፎ፡ ስርቶ፡ ቧንቧ፡ ገጥሞለት፡ ቧንቧውን፡ ስትከፍተው፡ ንፁ፡ ማር፡ በቧንቧው፡ በኩል፡ ሰለሚመጣ፡አንተ፡ የብርጭቆ፡ ጣሳህን፡ ደቅነህ፡ ማርህ፡ መሙላት፡ ብቻ፡ ነው፡ ይህ፡ ልጅ Dec 15, 2018 - Not only did they raise a record-breaking A$16.9 million in just 6 weeks but they have now sold over 51,000 bee hives to 130 countries እናም፡ አንተ፡ ይህን፡ መንገድ፡ ከመረጥክ፡ መልካም፡ ግን፡ እንዳልኩህ፡ ቻይኖቹ፡ የዚህን፡ ልጅ፡ ፈጠራ፡ አሻሽለውት፡ በርካሽ፡እየቸበቸቡት፡ ነው።
ሽያጭ ሲጀመር መግዛት እፈልጋለሁ ።0911668208