🔴የሡጃናን ጉዳይ ለሀዋ ነግሬአት ችግር ተፈጥሯል🤕🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 314

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  10 місяців тому +7

    ua-cam.com/video/95r2rIbzisY/v-deo.htmlsi=L8tKP3YPXY2-KCqU😜🙏

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 10 місяців тому +24

    አንደኛነኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወቶ ከመቅረት አግኚቶከማጣት ከድገተኛአዴጋ ይጠብቀን ከሠውቤት አውቶ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 10 місяців тому +1

      አሜንን

    • @Asia-sz1vr
      @Asia-sz1vr 10 місяців тому +1

      አሚን ያረብ😢😢😢😢😢😢

    • @Rabiayimam470
      @Rabiayimam470 10 місяців тому +1

      አሚንን፣ያረብ

    • @MrymBloushi
      @MrymBloushi 10 місяців тому +1

      አሚንን

    • @user-hy3wq2fs3l
      @user-hy3wq2fs3l 10 місяців тому

      አሚንአላሁመአሚን❤❤❤

  • @Saneersaneer-b2n
    @Saneersaneer-b2n 10 місяців тому +28

    ጀማል ሰሜት ጠብቅ ለሚሰትህ ጥሩ አይደለም 😢😢🤔🤔🤔🤔

    • @Zippo915thZippo91th
      @Zippo915thZippo91th 10 місяців тому

      ልክ ነሽ ጡሩአይደለም ሌጣብትሆንእንኳን ችግርየለውም

  • @selamawitsinaanaa781
    @selamawitsinaanaa781 10 місяців тому +8

    🥺🥺🥺🥺🥺🥺 እርግዝና በራሱ ጥሩ ስሜት አይሰጥም ጭራሽ እንደማበረታታት አንተ ታሾፋለክ እኔ ከምር እረጉዝ ሆኜ ትንሽ ትልቁ ያበሳጨኝ ነበረ ከዛ አለቅሳለው 😢😢😢😢

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 10 місяців тому +3

    በምን ቋቋ ልትግባቡ አሚቲ የኔ ማር 🎉🎉🎉ተናፍቃለቺ🌺🌺🌺🌺ሀዋ አላህ በሠላም ይገላግላት🙏🙏❤❤❤

  • @geufrydyg7740
    @geufrydyg7740 10 місяців тому +75

    ኣንተም ፍቅር ይዞሃል መሰለኝ ሱጅና ሱጅና ኣበዛሃል 😂

  • @HayatDawud-n3u
    @HayatDawud-n3u 10 місяців тому +5

    ጀማል አላህን ፍራ ልጅቱ ስማን በጠራህ ሰአት እዳትቆርጥ እያደረካት ነዉ ከቻልክ ሁለት ማስተዳደር አግባት ካልሆነ ግን ልጅቱን አታወዛግባት ቢቻልህ ድአ አድርግላት እድቆርጥላት

  • @fahedali632
    @fahedali632 10 місяців тому +3

    ጀማል የሰውስሜትንጠብቅ ለሁለቱምጥሩአየደለም ስሜታቸውይጎዳል

  • @madinhaa-jn3eb
    @madinhaa-jn3eb 10 місяців тому +3

    ሀውየ በሰላምወልደሽ አቅፈሽእምናይሽ ይሁን። ጀማልግንክብርህንቨራስህ ግዜእያጣህነው ምንድነው እሚያጃጂልህ

    • @ezs530
      @ezs530 10 місяців тому +1

      👍

  • @እሙሣቢታ
    @እሙሣቢታ 10 місяців тому +1

    አሚቲ የኔቅመም እድግበይ የኔጣፋጭ,እናትሺንም አሏህ በሠላም ትውለድልሺ

  • @ZaburaFantaw
    @ZaburaFantaw 10 місяців тому +2

    ስልኬን በስጁኗ ሞላህው😂😂😂 ሀውየ የኔ ፅባየስናይ ስላምሽንብዛ

  • @ማሚTube
    @ማሚTube 10 місяців тому +4

    እረ በሰላም ተገላገይ በለህ ፀሎት ወይም ድዋ ብታረግላት

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r 10 місяців тому +11

    አረተ ጀማል አላህን ፍራ ወላሂ ሚስትህ በደህና ትውለድ ዱአ አርግ እልቅ አትጃጃል

  • @fatmahasan6523
    @fatmahasan6523 10 місяців тому +2

    አሚቲየ የኔ ቆጆ አላህ ያሳደገሺ❤❤

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 10 місяців тому +12

    እኔ ምለው ሱጀና ሱጁና ብለህ ልትሞት ነው እኮ ጀማል 😂😂😂. አንተ ባለ ትዳር የልጅ አባት ነህ. ጀማል. ከላስ ሱጃና ሱጃና አትበል 😢😢😢

  • @ZaibaZaiba-sk3rd
    @ZaibaZaiba-sk3rd 10 місяців тому

    ጀማል አላህን ፍራ ለሚስትህ ክብር ይኑርህ በሰላም ትውለድ እያልክ ድአ ነው ያለብር አዳይነት ወሬ ሀለዜ ይደብራል

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn 10 місяців тому +1

    ግን ለምዲነዉ የሚያቀዠቅዦህ ባአላህ ባታደርገዉም አበዛሀዉ ምን ያልፈሰፍስሀል የሀዋን ዲካም ካንተላይ ቢሆ ልትቀልዲ ቀርቶ አይለም ማዉራት እራሱ ይሳንህ ነበር ከትሽለጥለጥ ዱአ አዲርግላት ለምስትህ እሙቲ አሳቅሽኝ የኔ ቆንጆ ጎበዝ

  • @Semiraየመቅደላዋ
    @Semiraየመቅደላዋ 10 місяців тому +3

    ከደዝህ አይነት ባል አላህ
    ይጠብቀን

  • @መክያኢቱብ
    @መክያኢቱብ 10 місяців тому +1

    ታውጀማል አላህንፍራ እሢዱአርግ አላህበሠላም ይገላግላት በል

  • @ZebergaZebergit
    @ZebergaZebergit 10 місяців тому

    ልጅቶታማለችሚስትልጅእያህምንፍቅርያዛትጤናኛናትአተጀማልእረፍየሌላአገርዚጋአሪፈህተቀመጥሚስትህሀዋብቻደርባባየሆነችሚስትአለችህምንአስገጀለህልጅቶንፊትአትስጣትጥሩአይደለም

  • @GffJjj-fb3wk
    @GffJjj-fb3wk 10 місяців тому +1

    አምቲ የኔ ጣፋጭ😂😂ማሻአላህ ወሬሽ ሲጣፍጥ አላህ ያሳድግሽ

  • @tegr1218
    @tegr1218 10 місяців тому +2

    አሚቲየየኔጣፋጭስወድሽ❤❤❤

  • @kubratadesse7978
    @kubratadesse7978 10 місяців тому +2

    አሁንኳ እየተረዳሀትመሠለኝ አግባት ምንምአይፈጠር አይዞህ በርታ ማንንም እንዳሠማ ይፈቀዳል በሸሪአው

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 10 місяців тому +1

    አሚቲየ፡ጣፋጭ፡ተናፍቀሻል❤❤

  • @aliymahammod
    @aliymahammod 10 місяців тому +2

    ኤጭ አሁንም ስለዝች ነጫጩባ ነው የሚወራው ሀዋየ ትግስቱን ይስጥሽ አቃጠለሽወላሂ በርግዝና አይ ወዶች

  • @kerimakemo1317
    @kerimakemo1317 10 місяців тому +14

    ይመችህ ወላሂ ሳቅህ ብቻ በቂዋ ነው👌 ሀዊቾ ፀባዬ ሰናይ❤

  • @heyuti
    @heyuti 10 місяців тому +3

    አይወንዶች አሁንሚስትህ እስከምትወልድ ዱአእያደረክ ሶብርብታደርግ ሱብሀንአሏህ

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 10 місяців тому +9

    እኛሴቶች በቀልድም ቢሆንም ስለሁለተኛሚስትቲነሳ ልቤችንስብርይላል በተለይ በዝህሰአት አይዞሽ ብለህ ዩበለጠፍቅርስጣት ሆድይብሳታል ወዲም

    • @HayatDawud-n3u
      @HayatDawud-n3u 10 місяців тому

      እግድች ቢያቀጠቅጠንም አይቀር እነሱ ተፈለጉ ትዛዙ ከላይ ነዉ

  • @LubabaLubaba-d2o
    @LubabaLubaba-d2o 10 місяців тому

    የኔማር አሚቲ በናት ቀልድ የለም የኔአመለሰናይ አላህ በሰላም ይገላጌልሸ ያረብ

  • @Ametu-p3u
    @Ametu-p3u 10 місяців тому +3

    ሁለት ማግባት ባተ አልተጀመረ አቅም ካለህ ብትረዳት ጥሩነው የማያዛልቅ አፈቅሮ መሰቃየት ከባድነው

  • @MominaAli-ge4mk
    @MominaAli-ge4mk 10 місяців тому +1

    ክክክክክ አባቶነው የምሰማው አሚቲ. አላህ ፍቅዶልሀል ከቻልክአግባት

  • @ኢክራምያላህባሪያ
    @ኢክራምያላህባሪያ 10 місяців тому +2

    ጀማል ሰላምንህ ሀዋን በሰላም ይገላግላት 🎉 ጀሙየ ፎሎአርገኘ በናትህ

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 10 місяців тому +3

    እውነት አሁንስ አተም ፍቅርያዘህ መሰለኝ

  • @Rነኚየናቴናፊቂ
    @Rነኚየናቴናፊቂ 10 місяців тому +2

    ለልጂቱ ብለህ ሳይሆን ፋቅር ይዞሀል አተ ለራስህ

  • @ZahraZahra-to8ty
    @ZahraZahra-to8ty 10 місяців тому

    ትክክክል አምጣና አግባት ባታገባትም ትምጣና ኢዮጲያን አስጎብኛት ወላሂ

  • @rukyaebrahem3598
    @rukyaebrahem3598 10 місяців тому +1

    አረጀማል ወድሜ ያልሆነ ነገር አታስብ አይወንዶች

  • @madinhaa-jn3eb
    @madinhaa-jn3eb 10 місяців тому

    ጀማልግን አላበዛኸውም የምርተጃልክ እንደትለሷክብር የለህም ስነስርአት ይኑርህ ወላሒ አሁንኳን ቪዶህን እራሡማየት እያስጠላኝነው ወላሒ። መጀመሪያእሷን አላህ በሠላም ሁለትያርጋት አይወንድኮማመን ከቱነው

  • @AminaAmina-wn6xv
    @AminaAmina-wn6xv 10 місяців тому +3

    ጀማል ግን በሱጃና ቪድወ አትስራ እሷ የውነት አፍቅራህ ከሆነ በጣም ትጎዳለች ልቧ ይሰበራል የሰው ልብ እየሰበርክ አላህ ይቆጣብሀል

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 10 місяців тому +12

    ምነው ይቺ ሡጃነ እኔ ልጠላትነው ባተየተነሣ ለሚሥትህ ስሜት አሥብ ጀማልወንድም

    • @ወሎቦረናዮቶብ
      @ወሎቦረናዮቶብ 10 місяців тому +2

      እኔም ሌላ ወሬ አጣ ሰሞኑን ሱጃና ሱጃና እያለ

  • @ifj8189
    @ifj8189 10 місяців тому +3

    አሁንስ ከመጃጃል በቀር ሌላ ሰራ የለም.

  • @سبحنااللهولحمدالله
    @سبحنااللهولحمدالله 10 місяців тому +1

    ጥያቄ አለኝ ሡጃና ሙስሊም ነት አዳለችም ጥያቄያን መልስ እልኝ እሽ ጀማል

  • @ZahrahMeHaMaD
    @ZahrahMeHaMaD 10 місяців тому +3

    ሡጃና ማለት አበዛህ ወይ ቁም ነገር የለህ የሆንክ አናዳጂ አሚቲዬ ስወዳት የኔማር😂😂

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 10 місяців тому

    አሙቲ የየየየየኔ❤❤❤❤ እጠጥፋታለሁ አለች ጀግና እውነቷን ነው ።ማን እንደ እናት 😢

  • @fatum164
    @fatum164 10 місяців тому +1

    አረ አሚቲዬ😂 እጠፈጥፋታለሁ አለችኮ😅😅😅

  • @shemistube
    @shemistube 10 місяців тому +1

    ስላም እዝህቤት እንኮን ስላም መጣሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ክክክክክ አላህ ያሳዲግላችሁ ልጃችሁንን

  • @Eman-hy4bb
    @Eman-hy4bb 10 місяців тому

    ወሬ አታብዛ
    በዚህን ሰአት እንዲህ አይነት ቀልድ አይቀለድም ዱአ ማድረግ ነዉ አላህ በሰላም ይገላግላት ጤናኛ የሆነ ሳለ ኢማን ያለዉ

  • @MahiFker
    @MahiFker 10 місяців тому

    ኤጭ ይሄ ልጅ ምነው ጨመከው ተዋት ያምሀል እንዴ ለሦ ሌላ ተሥእኖ አትፍጠርባት ደጋገምከው እኮ

  • @ZaburaFantaw
    @ZaburaFantaw 10 місяців тому +1

    አጣጥፍትአልህ💪💪💪አምቲ🥰

  • @سعيدسعيد-ص2ث7و
    @سعيدسعيد-ص2ث7و 10 місяців тому

    በሰላምነው ጀማል ግን አንተም አፈቀርካት እዴ ዴስ አላለኝም

  • @seadi5
    @seadi5 10 місяців тому +3

    ጀማል እንዳውፍቅርያዘህእደከሱጃና

  • @جيام-ي1ج
    @جيام-ي1ج 10 місяців тому +2

    ጀም ለልጂህ እናት ክብር ይኖርህ አንቺ አይባልም እሺ ወድሜ

  • @khadejaxx1141
    @khadejaxx1141 10 місяців тому

    ኤጭ ጀማል አሁንስ አስጠላብህ ለሚስትህ ክብር ይኑርህ ለስሜቷ ተጨነቅላት ምንድን ነው መጃጃል

  • @FatumaAhmed-xh3vm
    @FatumaAhmed-xh3vm 10 місяців тому +1

    ይመችህ ግን መጀመሪያ እሰልምናን አሰተምራት ለሡጃና

  • @እሙሣቢታ
    @እሙሣቢታ 10 місяців тому +1

    አይይይ ወንድ ጀማል ወላሂ እጅእጅ,,አለወሬህ👊👊

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ 10 місяців тому

    ጎበዝ አሚት ❤❤

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 10 місяців тому +1

    ሡብሃን አላህ

  • @seadaederis3946
    @seadaederis3946 10 місяців тому +3

    አንድቱን በክብርያዝ የኛወንዶች ለሑለትአኮኑም

    • @hawahawa7248
      @hawahawa7248 10 місяців тому

      ትክክል

    • @Rabeah-zn8gp
      @Rabeah-zn8gp 10 місяців тому

      ትክክል ያድቱንም በጠበቁ በሁሉም ነገር

  • @እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ
    @እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ 10 місяців тому +2

    አሚቲ እውነቷነው 😢😢😢😢በእናቷ ቀልድ የለም❤❤

  • @samirasamiraa6297
    @samirasamiraa6297 10 місяців тому

    ኧረጀማል ሁለት ትቺላለህ😂🤔🤔 እኔሥ አልቺልም እኒጋእያለ ሊላ ይዞ ወላሂ እየወ ደዲኩት ተውኩላት እዛው ይጨማለቁ ጨምላቃ

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 10 місяців тому

    ጀማልይችጠጋጠጋእቃለማሳትነውአለያገሬሰው

  • @Lubaba574
    @Lubaba574 10 місяців тому +1

    ሡበሃን አላህ ባልም ሚስትም ሳቂታዎች

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 10 місяців тому +1

    አደለምጀማልአልበዛም ግን አስጠላከምር ወንድአደለህዴ ምነውመቀለጃአረካትሚሥትህንም ሡጃናንም እህትየለህም ሙሥሊምአደለህም በሀጅነብይሴት መመሠጥምንይሉታል እሷከምሯነው

  • @sofiaali5884
    @sofiaali5884 10 місяців тому

    የልጅቱ ቅመምነትብነው የኔ አስል❤❤❤ እዱግበይ

  • @FaeimeAhimed
    @FaeimeAhimed 10 місяців тому +1

    ሐዋን ማን አሕሎ ወላሒ አትጃጃል

  • @ekramahmed8632
    @ekramahmed8632 10 місяців тому +1

    አታስተምራት ልጅቷን እናቷን አልወዳትም አይባልም በተረፈ ታምራላችሁ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 місяців тому +3

    አይ ያንተ ነገር እባክህ አታናድብን ሀዋን ሚስትህ ከሁሉም ትበልጣለች ከፈጣሪ በታች

  • @GIRLS-eb8vd
    @GIRLS-eb8vd 10 місяців тому

    በነገራችላይ ፈሊፒኒ አይደለችም እኮ

  • @MariamYousif-g4c
    @MariamYousif-g4c 10 місяців тому

    አረበዛጀማልሌላየምታወራዉየለምእንደ?

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 10 місяців тому +1

    እጠፈጥፋታለሁ ነዉ ያለችዉ ወይሥ አጣጥፋታለሁ😂😂😂😂😂አይ አሙቲ😂😍😍

  • @አሚናትይቱብ-ጐ8ሸ
    @አሚናትይቱብ-ጐ8ሸ 10 місяців тому

    አጣጥፋታለሁ አላለችም ሱጃናጉድሽንስሚ

  • @Zahra009-ir6cy
    @Zahra009-ir6cy 10 місяців тому +2

    አረ አፈር የሲበለህ አንቴ አሲጠለሀኝ ብየንሲ እከሚቶልድ አጠብቅሚ እዴ መጅኑን

  • @userasd5115
    @userasd5115 10 місяців тому +2

    ሀዋንአሥፈቅድእናእሺትመጣለቺ

  • @የMናፋቂ
    @የMናፋቂ 10 місяців тому +2

    አፋፍላይ ተይዛ ይህን ትናገራለህ ዉይይይይ ወንዶች

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 10 місяців тому +1

    Allah bselame yeglgelshi hawaye amete yane mare ❤❤❤

  • @araabdurahman-kw2ee
    @araabdurahman-kw2ee 10 місяців тому

    ግን በአሏህ እደት ነዉ የተዋወካት😢😢

  • @khadijakhadija3847
    @khadijakhadija3847 10 місяців тому +1

    ❤❤❤አብሸሪ ሀዊቲጀማል አትጃጃል

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 10 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነቹሁልኝ

  • @nomo6793
    @nomo6793 10 місяців тому +2

    አሙቲ ማር ተናፍቃለች😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😂

  • @djhs4135
    @djhs4135 10 місяців тому

    አተልጂ እባክህ በአላህ ስራ ድራማአትስራ እጭ አልበዛም እታሳቃት ሰውዱአያደርጋል አተደሞ መደበሪያአረካት

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 10 місяців тому +1

    የኔ ማር❤

  • @kamila3172
    @kamila3172 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @KsaKsa-mg5db
    @KsaKsa-mg5db 10 місяців тому +3

    አይ ጀማል😢😢😢😢

  • @ZedZed-gy3cy
    @ZedZed-gy3cy 10 місяців тому +1

    አመላለስካት ሰሞኑን ሱጃናን
    ጀግና መጠፍጠፍ ነው ካለሰማች
    😂😂አንተ ራሱ ይዞሀል
    እኔም አልወድ የኔ ናየኔ ብቻ እንድሆን ነው ምፈልገው አይ ካለ ይከርበት😅😅

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 10 місяців тому

    አይ ጀማል ሚስትህ ሀሳብ ላይሁና አተትቀልዳለሁ ግን እዳታሻርካት ዋ😢

  • @taibah5903
    @taibah5903 10 місяців тому +2

    ተዉጀሙ አታናዳት ሀዉዬ ሚስኪን ናት እሷ ትበልጣለች

  • @madi2644
    @madi2644 10 місяців тому +2

    አሰላማሊኩም፡፡፡፡ሰላምናችሁ

  • @ሙየመድአሕመድ
    @ሙየመድአሕመድ 10 місяців тому

    ኧረእድሕብሎነገርየለም ሚሥትሕንያዝ

  • @Hussain-zu6ll
    @Hussain-zu6ll 10 місяців тому +1

    አይጀማል የስራህን ሚጣ እጠፈጥፋታ ለሁ አላለችም 😂😂😂😂😂❤❤

  • @fathagaberwot552
    @fathagaberwot552 10 місяців тому +1

    صح ❤

  • @ገኒገኒ-ወ9ኈ
    @ገኒገኒ-ወ9ኈ 10 місяців тому

    አታረገዉም🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 10 місяців тому +1

    ክክክክክክክክ😂😂😂አይይ ጀማል ለነገ በሌላ ስራ ና

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س 10 місяців тому

    አይ ምክር እና ሸዋር ከራስ ይጀመራል ጀማል መጀመራ ትዉለድ ከዛ በሆኋላ ተወያያ ተመካከሩ ተስማሙ

  • @sofiaali5884
    @sofiaali5884 10 місяців тому

    ክክክክክ

  • @zahrazaher5352
    @zahrazaher5352 10 місяців тому

    ሱጃና ህንድ የሚያመልኩ ለሚ ትመስላለች ሰንሰለት አፍንዋ

  • @ZaburaFantaw
    @ZaburaFantaw 10 місяців тому +1

    ስብስክራይባችችን እናነሳል ሱጂና ከመጣት የሆነች ስጎን

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 10 місяців тому +1

    በባሌቀልድ የለም

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 10 місяців тому +1

    ሀዋ እኮ ጥርት ያለች ልጂ ናት

  • @ናፈቂዋቢንትእብራሂም
    @ናፈቂዋቢንትእብራሂም 10 місяців тому +1

    ጀልነትአለብህእዴግን

  • @MozainAbdo
    @MozainAbdo 10 місяців тому

    ያተስከፋአረአትጃጃልእረፍ
    የቆጡንአወርድብላየብብቷንጠለችይላልያገሬሰው🙄🙄

  • @hadya7223
    @hadya7223 10 місяців тому +1

    የኔቆጆ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂