እንኳን አራት አንድም ይከብዳል ! የሰጠኝን ተቀብያለው !የ አዳማዋ ጠንካራዋ እናት ​⁠

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ •

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  8 днів тому +81

    እኚህን ጠንካራ እናት ለማገዝ CBE acc no 👉 I000450433164 በቀለች መንግስቴ

  • @abg7506
    @abg7506 8 днів тому +110

    ወይ እናት መተኪያ የለሽ ፡ እድሜ ይስጥዎት እናቴ። እንኳን ለሚዲያ በቁ በዙ ደግ ሰዎች አሉ፤ ልጆችዎ ይታገዛሉ።

  • @Woina502
    @Woina502 8 днів тому +130

    መሲ መልካም ሴት ነች እድሜና ጤና ይስጣት የምትሉ ላይክ አርጉ

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 8 днів тому +2

      Betam engy fetre yebarkat🎉🎉

    • @AhmedK-x6e
      @AhmedK-x6e 7 днів тому +1

      Massssi nureeeeee100000000000

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 8 днів тому +60

    እግዚአብሔር ይርዳዎት የኔ እናት
    መሲዬ ኤልሻዳይ ሚድያ ጋር አገናኛቸው ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እሱ ይፈውሳቸው🙏🙏

  • @Hareg21
    @Hareg21 2 дні тому +1

    እግዛብሄር ምን ይሳነዋል አይዞዎት ፈጣሪ ምንይሳናዋል

  • @Tadi-v3u
    @Tadi-v3u 8 днів тому +34

    እናት አኮ እናት ናት ምናለ አቅም ቢኖረኝ ፈጣሪ ይርዳዎት ጀግና እናት

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 8 днів тому +42

    እነዚ ልጆች የግዛቤር ታምር ሚገለፅባቸው ናቸው እናግዛችሁና ወደ ቬርሚል ግዬርጊስ ይውሰዳቸው የድግምት ስራ።ነው ይድናሉ እናቴ እርሴማ እቺ ድረሽላቸው

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 8 днів тому +5

      ኡፍ አንች ደግሞ ሌላ የምንከረታቱበት መንገድ አታሰይ ከቸልሽ አግዥ ከልሆነ ዝም በይ

    • @abebatekle22
      @abebatekle22 8 днів тому

      እሷ ባመነችበት አገዘቻቸው አንተ ደግሞ አግዛቸው በሰው እምነት እየገባህ ከምትኮምት ​@@belayshebo3149

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 8 днів тому +1

      በርሜልሽ ይጥፋ ህክምና ፈጣሪ ለሰው ልጅ የሰጠው እውቀት ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 7 днів тому

      😂🤣😂🤣 ትክክል።

  • @sofyaseidnur6574
    @sofyaseidnur6574 8 днів тому +22

    ላያስችል አይሰጥ አይዞት የኔናት ጠንካራና ጀግና እናትኖት አላህ ቀሪዘመኖት እርፍየሚሉበት አላህ ይዘዝሎት እሱ አያልቅበት እረጅም እድሜ ከጤናጋር የኔናት ❤❤❤

  • @eshetetareke4862
    @eshetetareke4862 5 днів тому +1

    አቤቱ እግዜአብሔር ምህረትህ ህና ቸርነትህ ብዙነው የሰጠህነን እድንችል ታደርግ አለህ አሜን 🙏😢😢😢😢😢😢😢

  • @ababaabbba4866
    @ababaabbba4866 8 днів тому +32

    እባክሽ መሲይ ከኤልሻዳይ በጐ አድራጐተ ወይም አላየ ጋ ብታገናኛቸዉ በርሜል ጊዮርጊስ ቢሄዱ ይድናሉ❤❤❤

  • @yigermalmelikamu
    @yigermalmelikamu 8 днів тому +29

    መርዳት የምትችሉ ሰወች በእግዜአብሔር ታገኙትአላችሑ አግዟቸዉ

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 8 днів тому +37

    የት ናቹ ሄለን ወርቅዬ ቲክቶክ ተዘረፈች እናዋጣ ያላቹ ጎፈንድሚ እንክፈት ያላቹ እስኪ እኚን እናት ጎብኙ

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 7 днів тому +2

      Meneune kemnune new metgengnwe esuam be botwe Tasazenalch wko

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g 7 днів тому +3

    😢😢በአየሱስ ስም የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 8 днів тому +15

    መስየ ሰላም ለአንች ይሁን እህታችን እኒህን ልጆች አንደበታቸዉን የያዛቸዉ የቤተሰብ ጉዳይ ሊሆን ስለሚችል ወደፀበል ቢገቡ አንደበታቸዉ እንደሚከፈት ነዉ እ/ር አይሳነዉም

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 7 днів тому +5

    እግዚኦ የመድሃኒያለም ያለህ እኔም አማርራለሁ እግዚአብሔር ሆይ ጤናየን ስለሰጠኽኝ አመሰግንሀለሁ
    የድንግል ማሪያም ልጅ ይሄን ቤት በምህረትህ ጎብኝ

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 8 днів тому +29

    አይዞት እናቴ የህፃኑ ቂርቆስ ፀበል እና የቅዱስ ኡራኤል ፀበል ፍቱን መድሀኒት ነው እናቴ እጣ አውጡና ውስድዋቸው የኢትዩጲያ ህዝብ ደግ ነው አይዞዎት በፀሎት እናሰብዎታለን ተስፋ አላቸው ይድናሉ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 8 днів тому

      ዝምበይ ኮተታም።ውሸታም።ስንቱ እዛው ተኝቷል አልተፈወሰም።

  • @yidnkachewtaye6324
    @yidnkachewtaye6324 8 днів тому +12

    መሲዬ ወደ EBS አዲስ ህይወት ፕሮግራም ላይ እንዲቀርቡ ብታገኛቸው.፤ እነሱ ሊረዱዋቸው ይችላሉ...................

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    አለምን ሁሉ ያዳነው በደሙነውና ጌታ መድሀኒያለም ይድረሰህ ምሰጋና

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 8 днів тому +10

    ኡፍ እንዴት ከባድ ነው አይ እምዮ እናት ግን ምን የማትችለው ጉድ አለ በጣም ጠንካራ ነቸው አይዞት የኔናት እንኳን ቀረቡ እግዚያብሄር ብዙ መንገድ አለው ።

  • @ayelignmengesha4454
    @ayelignmengesha4454 8 днів тому +9

    This family needs support from the community. What a great mother!

  • @ያብስራዩቲዩብ
    @ያብስራዩቲዩብ 8 днів тому +13

    እናት እኮ ልዩ ናት እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን ❤❤❤❤

  • @tobia283
    @tobia283 8 днів тому +11

    እናት መዳኒት አምዬ እናት ለምን ትሙት ትሂድ አገንቡሳ የኔ ቆንጆ እናት❤❤❤

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 8 днів тому +10

    ጤና ይስጥልኝ መሲ ቅመም ለኢትዮጵያ እናት ጥላ ዘር ዘርማዘርሽ ይባረክ የኔናት እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    እግዚሐብሔር በቃችሁ ይበለን❤

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 7 днів тому +3

    መሲ ያንቺን መልካም ስራ ምግልለፅ መቸም ይከብዳል እግዚአብሔር ይስጥሽ ለሰጠችውም የእናታቸውን እና የእህትዋን ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ይርዳቸው።

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 8 днів тому +11

    አይዞዎት እናት ለልጆቿ የማትሆነው የላት እናትነት ከባድ ነው አይዞዎት ፅናቱን ይስጠዎት የሀገራችን ህዝብ ይረድዎታል አይዞዎት

  • @Sheibra-nj9xr
    @Sheibra-nj9xr 7 днів тому +2

    ጌታ ይችላል ጆሮንም አፍን የሠራ ጌታ ነዉ ጌታ ይፈዉስሎት

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 7 днів тому +3

    ላያስችል አይሰጥም እናቴ ጀግና እናት ኖት

  • @SanayatHaylemaryamGebremaryam
    @SanayatHaylemaryamGebremaryam 8 днів тому +5

    እግዝያቤር..ይርዳቸዉ

  • @selahatabdela9949
    @selahatabdela9949 8 днів тому +10

    ስውራ ማርያም ውሰዳቸው እሳ ትምራቸዋለች አይዞዎት እናቴ በጣም ጠካራ እናት ኖት❤

  • @AbGa-e5u
    @AbGa-e5u 8 днів тому +11

    በርሚል ጌወርጊስ እዲሄድ እርዶቸው ለነፍስ እግዚሃብሄር በፀጋው የረዳችሁ

  • @welotube463
    @welotube463 8 днів тому +19

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤ የኔ እናት ❤😢አይ ሒወት😢❤ እግዚአብሔር አምላክ ጤናችሁን ይመልስላችሁ ለሱ ምን ይሳነዋል ሁሉ በጁ ነው የኔ እናት❤ እስኪ ወንቅሸት ገብርኤል ውሠጇቸው ጸበል ውሠዷቸው

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 6 днів тому

    እውነት የራሳቸውን ስራ በሰጠላቸው መልካም እናት

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 8 днів тому +7

    እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤መተኪያየሌላት😢😢😢😢😢

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 17 годин тому

    አቤቱ ምህረትህ በዚህ ቤት ላይ ይሁን😢የዲያብሎስ ስራ ነው ወላዲተ አምላክ ትማራቸው

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 2 дні тому

    እምብርሃን ትርዳዎ ትዳብስልዎ የኔ እናት አይዞን ይድናሉ እናቴ አይክፋዎ ሁላችንም ከጎኖዎ ነን መሲያ እግዚአብሔር ያክብርሽ ቤትሽን በበረከት ይሙላው🙏🙏🙏

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 6 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይማርለዎት እማማ 😢

  • @FikrealemAkalu-iy5be
    @FikrealemAkalu-iy5be 8 днів тому +4

    አናቴ ድንግል ማርያም እርዴታሽ አይለያቸው አናት እምዬ❤

  • @Ea-py1rb
    @Ea-py1rb 8 днів тому +8

    በጣም ጀግና እናት ኖት እናት ሁሉ ልክ እንደ እርሶ ቢሆኑ ፈጣሪ፡መልካም ነገር ይግጠሞት እግዚአብሔር ሲያምኖት ነው ይሄን የስጦት ታምነዋልና ፈጣሪ ይክሶታል

  • @Hanatadsa12345
    @Hanatadsa12345 7 днів тому +2

    ስውሯን ማርያም ገዳም ውሰዱት ልጆቹን እናቴ ❤

  • @TizitaBekele-ev2qr
    @TizitaBekele-ev2qr 4 дні тому

    የኔ እናት እግዚያብሄር ይርዳዎት 😢

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 8 днів тому +2

    ፀበል❤❤❤❤

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 8 днів тому +1

    ኡፍፍፍ እዴት እዳስለቀሱኝ የረዳችውም እህታችን እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጣት መሢ አንችንም ከነቤተሰቦችሽ ሁሌም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @gultlemamm6303
    @gultlemamm6303 8 днів тому +3

    አይዞት

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf 8 днів тому +4

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት አይዞት😢

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 6 днів тому +1

    ኤረ ወዳ ፀበል ዉስዱት ይህ ክፉ መንፈስ ነው. እንጂ ከእግዚአብሔር አይድልም 100%.

  • @AmeerNather
    @AmeerNather 8 днів тому +4

    💔 እግዚአብሔር ሆይ በቃ በላአቸው 💔

  • @Freedom-bk6rt
    @Freedom-bk6rt 5 днів тому

    አላህ ይርዳቹህ 🤲

  • @jamila8885
    @jamila8885 8 днів тому +1

    የኔ እናት የልጅ ነገር መቼም ላችል አይሰጥ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጦት

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 3 дні тому

    አይዞት የኔ እናት ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ይዚው ይዱ 😢😢😢😢

  • @jemo5716
    @jemo5716 8 днів тому +3

    ለእግዚአብሔር የሚሣነዉ ነገር የለም❤

  • @jemo5716
    @jemo5716 8 днів тому +3

    መሢ Blessed ከልጆችሽ እግዚአብሔር ይከፍልሻል በእዉነት ተባረኪልኝ

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 8 днів тому +5

    እፉ የኔ እናት ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ይመርለወት

  • @eskedarshibru6627
    @eskedarshibru6627 5 днів тому

    አይ እናት ቃላት አይገልፃትም እኮ ፣ የኔ እናት እግዚአብሔር ተዓምር ይስራሎት።

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 8 днів тому

    መሱየ. እኮን ደህና መጣሽልን እነዚህ. ልጆች. ፀበል ቢሄድ. ይዲናሉ. ከቻልሽ ከህይሞኖት. አባቶች ጋ አገንኛቸው. ይባክሽ.

  • @EXPO-d2s
    @EXPO-d2s 7 днів тому

    እግዚአብሄር ያግዛቹ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 8 днів тому +3

    😢😢የኔ እናት አይዞት እግዚአብሔር አዋቂ ነው በምህረቱ ይጎብኝሎት🤲😥

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 8 днів тому +6

    የኔእናት በፈተና ውስጥ ሁነው ውበትዎትም እንዳለ ነው ።
    ችግሩ ሀገራችን ለእንደዚህ አይነት ነገር በቂ ሁኔታ አልተመቻቸም በጣም ያሳዝናል ።አይዘዎት እናታችን
    በኢኮኖሚ መደገፍ አለባቸው በዛውም ፀበል ቢሄዱ ምክንያቱም አመችሳ ፣የዛር መንፈስም እንዲህ ያደርጋል እርስዎ ላያውቁት ይችላል ግን ከአያት ቅድመአያት የሚመለከ መንፈስ እንዱህ ነው ሚያሰናክል ።
    አለምፀሐይ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሞቱትን ነፍስ ይማርልን።ሁላችንም እናታችንን በሀሳብ ጭምር እንተባበር ።ውብ እናት 👏👏💐💐

  • @GenetUrge-r4f
    @GenetUrge-r4f 6 днів тому

    ልብን በሐዘን የመታው ታሪክ ማድረግ የምችለው መፀለይ ነው እግዚአብሔር የሚረዳቸውን ሰው እንዲያዘጋጅላቸው

  • @alemyadagi8197
    @alemyadagi8197 8 днів тому +9

    እናቴ እግዛብሔር ብርታቱን ይስጦት እውነት እነሱ ያሉት ያልፈቀዱት ካልሆነ ወይ ፍንክች ናቸው እኔም እህት አለችኝ እንኳን 4 አንድም ይከብዳል የሚፈልጉትን ተናግረው ማስረዳት ስለማይችሉ ስሜታዊ ነው የሚሆኑት እህቴ በጣም ነው የምታስቸግረን ግን ደሞ ለቤቱ የሴት ወንድ ጀግና ነች ሉውጪ ሰው አታስጠቃንም እሷ እንደፈለገች ታርገን እንጂ እስከ 10 ተምራለች እየሰራችም ነበር ተሰብስበን ስናወራ ይከፍታል ጥሩ ስሜት አይሰማትም ተነጣጥለን ዝም ብለን ነው እቤት ውስጥ ስንቀመጥ በተለይ በአል እናት ቤት አይደል ምንሰባሰበው መበታተኛችን ሁሌም በፀብ ነበር አንዷ ሀይለኛ ሆናብናለች እንኳን አራት ፈጣሪ ልቦናና ጥሩ እንጀራ ይስጥሎት እናቴ የእውነት ነው ያሳዘኑኝ ፈጣሪ ያበርታዎት

    • @manycell9813
      @manycell9813 7 днів тому

      አዎ እኔም አንድ እህት እና ወንድም አለኝ ግን በራሳቸው በምልክት ቋንቋ ተምረዋል ጨርስዎል እኛም ትንሽ ተምረናል የተወስነ ለመግባት አንቸገርም እህቴ አፍሽ ሲንቀሳቀስ ምንድነው የምታውሩት እያለች ከስር ከስር ትጠይቃለች ሀይለኛ ናት እሶ ያለችው ብቻ ነው መሆን ያለበት ከዛ ውጭ ከምንም አያዳግታቸውም የቤተስብ እርዳታና መረዳት ግን ግድ ነው❤

  • @seblebelay9894
    @seblebelay9894 8 днів тому +2

    አይዞት የእኔ እናት በየ ቤቱ ቡዙ አለ ተመስገን ነዉ ዋናዉ በትምህርት ቢታገዙ ለሰዉም ይተርፉሉ የሙያ ትምህርት ቢያገኑ ትሩ ነዉ አይዞት በፈተና የማያልፉ የለም

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 8 днів тому +1

    እግዚአብሔር ያግዛቹ

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu 8 днів тому +2

    የኔ እናት እንደው ፈገግታወ ይኸን ሁሉ እያሳለፉ እግዚአብሔር ያበርታወት ታሪክ ይለወጣል ቸሩ አምሌክ ስራው ዲንቅ ነው

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 8 днів тому

    ፈጣሪ ይማራቸው

  • @JamalJamal-q2t
    @JamalJamal-q2t 5 днів тому +1

    Rabiin afan ora siif yaiku

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 8 днів тому +4

    የሰጠውን የማይችል ሰው የለም ወይ ፈጣሪየ የእኔ እናት

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 8 днів тому +3

    የኔ ናት እረጂም እድሜ ለናት ሰሚነሺ ኪደናምረት ፀበል ይውሰዶቸው የኔ ናት አይዞወት

  • @MeseretHaile-vt6mm
    @MeseretHaile-vt6mm 8 днів тому +2

    አይዞት እማማ እ/ር ይርዳዎት

  • @SelamawitAbebe-c3m
    @SelamawitAbebe-c3m 8 днів тому +1

    እማማ ጤና ይስጥዎት ጠንካራ ነዎት አምላክ ይርዳዎት በርሜሉ ጎዮርጊስ ጠበል አስጠምቋቸው ተአምሩ ብዙ ነው

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 8 днів тому

    የኔ ውድ እናት ልዩ ናት እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን🙏💗🙏💗🙏💗

  • @አስቴርከበደጉደተ
    @አስቴርከበደጉደተ 8 днів тому +1

    ጌተሆይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 8 днів тому

    በጣም ያሳዝናአሉ

  • @evan-v4t
    @evan-v4t 8 днів тому +1

    የኔ እናት አይዞት ነገ የተሻለ ይሆናል ❤❤❤❤❤❤ከጎንዎ ነን

  • @Ayehut
    @Ayehut 7 днів тому

    የኔ እናት😢😢😢😢

  • @Tis9632
    @Tis9632 8 днів тому +2

    የእኔ እናት😢😢😢

  • @Josh-u2d5f
    @Josh-u2d5f 8 днів тому +2

    Yene enate yemarelewete edeme Tena yesetewete fetereyene ade kene yameseGenalwo bedeseta beretwo addy❤️🇪🇷🙏🏼

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 8 днів тому +2

    የኔ እናት ጃግና እናትኖት እማየ እግዚአብሔር አምላክ ይፋውሳቸው ለሱ የምሰነው የለምና

  • @DirreGirma
    @DirreGirma 7 днів тому

    የኔናት ፈጣሪ ታሪካቸውን ይቀይር አሜን❤

  • @AsterZerihun-v5c
    @AsterZerihun-v5c 7 днів тому +1

    እንደዚህ አይነት ችግር ያለባቸው ሰዎች የልዩ ፍላጎት እገዛ ያስፈልጋቸዋል ስለ ልዩ ፍላጎት ግንዛቤ ማጣት ነው

  • @hdjfjrdhhrh8498
    @hdjfjrdhhrh8498 7 днів тому

    የኔ ጠካራ እናት ሺ አመት ልጆቹንም ፈጣሪ ይማራቸው❤😢

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 8 днів тому +1

    እናት ጌታ እየሱስ ይጎብኙሎት ጠንካራ እናት ኖዎት

  • @MesiTesfu
    @MesiTesfu 8 днів тому

    መሲተባረኪ

  • @TezyeTezye
    @TezyeTezye 8 днів тому

    መስዬ ፈጣሪ ይባርክሺ

  • @ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ

    ለ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የኔ እናት ጠበል ቢዬዱ ይድናሉ ክፉ መፈስ ይሆናል እንዲ የሚጫወትባቸው

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 8 днів тому +1

    ,መሲ አንችን ሣይ ኢትዮጵያዊ መሆኔ ያሰደሰተኞል አለባበሰሺ ሰርአትሺ ንግግርሺ ፀባይሺ ይገርማል ተባረኪ ❤❤❤

  • @KidstArsema-c5l
    @KidstArsema-c5l 8 днів тому +3

    ሰሀሊለነ ቅድስት አይይይይ እናት ❤❤❤

  • @zmina8802
    @zmina8802 6 днів тому

    Wiiiyyyy yene enat fetari amlak yerdawot 🤲🤲🤲😢😢😢😢

  • @zamzamzamzam3398
    @zamzamzamzam3398 7 днів тому

    አላህ ጤናቸዉን ይመልስላቸዉ ያረቢ የኔ እናት ያረቢ

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 8 днів тому +2

    አይ መሰዬ የኔ ደርባባ ውብ ነሸ❤❤❤❤❤

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 8 днів тому +5

    ምን አይነት ጀግና እናት ኖት እርሶ ይለያሉ

  • @Zulfaahmed-s1v
    @Zulfaahmed-s1v 8 днів тому +1

    የኔ እናት አላህ ያስደስትሽ

  • @Sabla-z3r
    @Sabla-z3r 7 днів тому

    Mesya❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaeme4251
    @hanaeme4251 8 днів тому +31

    አዲስ አበባ ወስጥ አምስት ቤተሰብ አሉ የምልክት ቋንቋ ተምረው ትዳር ይዘው ይኖረሉ እናቴ አይዞት ልጆቹ የኢትዬጲያ መስማት ማህበር አዲስ አበባ መጥተው ትምህርት ቢማሩ የመቶ ብር ቻሊጀ

  • @Anumma572
    @Anumma572 8 днів тому

    ፈጣሪ ይርዳዎት

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo 7 днів тому

    እማዬ,መምሕር,ግርማ,ጋር,ዉሰዷቸዉ,አባታችን,በረከታቸዉ,ይደርብን

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 7 днів тому

    እነዚህ ልጆች ከቤት ሲወጡ እራሳቸውን/ የጤናቸውን ሁኔታ የሚገልጽ በአንገታቸው ላይ ወይም በልብሳቸው ላይ የጽሁፍ መልእክት ቢኖራቸው የተሻለ ነው

  • @sink6630
    @sink6630 7 днів тому

    አይዞዎት እናቴ ፈጣሪ ይርዳዎት

  • @ZedZelke
    @ZedZelke 8 днів тому +2

    መስተዳደሩ ለእኒህ ጀግና እናት ድጋፍ አድርጎላቸው የምንሰማ ይሆናል!!! ።

  • @TezyeTezye
    @TezyeTezye 8 днів тому +1

    እፍፍፍ የኔናት ጠካራ ኖት እግዚአብሔር እድሜና ጤናዎቶን ይስጥሁ ፈጣሪ ይማራቸዉ

  • @yiregalemshiferaw2515
    @yiregalemshiferaw2515 8 днів тому +3

    እናቴአይዞትእግዚያብሄርመፍትሄአለው😢😢😢