ዳግም የወጣች ኮከብ | Ethiopian love story | Yesewalem

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • #ethiopia #audiobook #goodaudiobookinethiopia #habesha #love #kokeb
    እንግዲ ውዶቼ ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ከዚህ ቀደም ታይታ የጠፋች ኮከብ በሚል ርዕስ ከቀረበው ታሪክ ቀጣይ የሆነ ዳግም የወጣች ኮከብ የተሰኘ ምርጥ ታሪክ ሲሆን ከጅማሬው እስከ ፍጻሜው ትከታተሉት ዘንድ እየጋበዝኩ ከዚህ ቀደም የነበረውን ያላዳመጣችሁ እንድታደምጡት ከታች ከአስቀምጬላችኋለሁ። የታሪኩ ጸሀፊ የምትወዷት ፊያሜታ አምሃ ነች።
    Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

КОМЕНТАРІ • 41

  • @yesewalem
    @yesewalem  День тому +11

    ታይታ የጠፋች ኮከብ
    ላላዳመጣችሁ እንሆ 👇
    ua-cam.com/video/KTNeOs0AeEU/v-deo.html

  • @ልዋምነኝከትግራይ-ቨ3ቐ
    @ልዋምነኝከትግራይ-ቨ3ቐ 22 години тому +1

    ደስ የሚል ከነ ኣቅራቢው እና ፃሃፊው እናመሰግናለን🎉❤

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 День тому +2

    ደስ ይላል እውነት ተደብቃ አትቀርም እናመስግናለን

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky День тому +3

    ታሪኩ ቢያሣዝንም መጨረሻው ግን ደሥ ይላል😢❤

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 21 годину тому +1

    👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @SaraAA-k9y
    @SaraAA-k9y День тому +2

    የምር ደብሮኝ ነበር የመጀመሪያውን ስሰማ ሲያልቅ በቃ ነበር ያልኩት እናመሰግናለን ❤❤❤❤

    • @YeEhr
      @YeEhr 19 годин тому +1

      እኔም ውደ ብቻ አሁን ደስ ይላል

    • @SaraAA-k9y
      @SaraAA-k9y 18 годин тому +1

      @@YeEhr ውይ በጣም

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l День тому +1

    በጣምምምም እናመሰግናችሁዋለን ። በጣም ደስ ብሎኛል ። ፊያሜታ በርቺ ❤❤❤

  • @EyerusTeferi-ry4yv
    @EyerusTeferi-ry4yv День тому +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ሰው ካልሞተ ቢወድቅም ይነሳል

  • @emebethaile8295
    @emebethaile8295 День тому +4

    ፍቄ እንዴት ነህ እንኩዋን ደህና መጣህ ተመስገን ስጠብቅህ ነበር ይሄን ድምፅ አለመስማት አይቻልም ድምፅህ እኮ ለየት ያለ ነው ሰላምህ ብዝት ይበልልህ

    • @Kokebahmed
      @Kokebahmed 23 години тому

      አንዳንዱ ኮመንት ደሞ ከጅንጀና አይተናነ ስም 🤔

    • @AishaMakahleh
      @AishaMakahleh 21 годину тому

      😂😂😂😂😂አረ በሳቅ​@@Kokebahmed

  • @ሡሡነኝየረሡልወዳጅ
    @ሡሡነኝየረሡልወዳጅ 23 години тому +1

    እኔኮያለቀመስሎኝ ተናድጀነበር በጣምእናመሠግናለን

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 16 годин тому

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህታችን❤

  • @NuryatolsaNuryatolsa
    @NuryatolsaNuryatolsa День тому +2

    የመጀመርያ ነኝ ደስ ሲል ስጠብቅኸ ነበር❤❤❤❤

  • @KokobKefle
    @KokobKefle День тому +1

    Man Yawukale Yenenem Yetafen Tarik Anede Ken Teterekew Yihonale😢😢 Baretu Lemanegnawum❤

  • @KokobKefle
    @KokobKefle День тому +1

    Anedegna Betam Meret Tarik New Bereget kereb Gize New Mademet Yejemerekut Gen Kesemawachew Tarikoch Betam Yetemechegn Tarik New

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 18 годин тому

    መጨረሻዉ ደስ ሲል እዉነት ትዘገያለቺ ተደብቃ አትቀርም ድል ለሜሮን እና ለነብዩ😍♥️♥️ገነት የሴጣን ቁራጭ🤣

  • @BetBet-ip2hd
    @BetBet-ip2hd День тому +2

    ደስ የሚል ታሪኪ ነው,, አቀርርቡ በጣም ያምራል,, በርቱ 👍👍👍👍👍

  • @HayatBirara
    @HayatBirara День тому +1

    bemejemeriyawu tarik azigne neber 😢
    ewunet hulem ashenafi newu!

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 День тому +2

    ጠፍተሀል በሰላም ቢያንስ ከሁለት ቀን አንድ ቀን ቢለቀቅ😂😂❤❤❤❤❤

  • @kongitmideksa8724
    @kongitmideksa8724 День тому +1

    በጣም አድናቂዋ ነኝ የ ደራሲዋ❤

    • @fiyametaamha
      @fiyametaamha День тому

      ክብረት ይስጥልኝ 🙏🙏

  • @አማራይቱየአሳምነዉፅጌልጅ

    ይሄን ቻናል ስወደዉ 😍😍😍😍

  • @lina-ei2ri
    @lina-ei2ri День тому +1

    የመጀመሪያውን መስማቴን ያወኩት መሀል ስደርስ ነው 😊

  • @SelamMarhew
    @SelamMarhew День тому +1

    ተመስገን ድምፅህ ታሬክህ ናፍቆኝ ነበር ግን ተሎ ተሎ ይለቀቅልን እኔ የምር ስብስክራይብ አስደርግሀለዉ ስለምወድህ

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 День тому +1

    በመከራ ትዝ አለኝ ውይ 😂😂😂😂😂

  • @heedssjeedss8369
    @heedssjeedss8369 День тому +1

    እኳን ደህና መጣህ ፍቄ

  • @Haytt2024
    @Haytt2024 День тому +1

    እንኳንድህናመጣ❤❤❤❤

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mahibanteyrga
    @mahibanteyrga День тому +1

    ,ከ 7 ደቂቃ በኋላ ነው ያስታወስኩት

  • @RahmaRahma-i8s
    @RahmaRahma-i8s День тому

    እስከዛሪ የምታቀርባቸው ታሪኮች በጣም ደስ ይላሉ ዛሬ ግን ክፍል አንድ ከቡታጋዝ እሳት ተነስቶ ነደዱ ክፍል ሁለት ገንት ገደለቻቸው አይጋጭን ስው እንደወደደው እንድቀጥል ለስራችሁ ብትጠነቀቁ ጥሩ ነው😊

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 13 годин тому

    እናመሰግናለን 🙏😍

  • @alnafeacargollc811
    @alnafeacargollc811 7 годин тому

    Yiye tark Film mehon alebet plz 🙏

  • @AmiraAlhabash-d2u
    @AmiraAlhabash-d2u День тому +1

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hiwena-nm6ht
    @hiwena-nm6ht День тому +1

    ቆይ ግን የመጀመርያ የምሆነው መች ነው

  • @MonaSakalam-yf3nq
    @MonaSakalam-yf3nq 18 годин тому

    Thank you ❤

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 19 годин тому

    እናመሰግናለን ❤❤

  • @mominaali4669
    @mominaali4669 18 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @InfinixHot30-p3h
    @InfinixHot30-p3h 18 годин тому

    ❤❤❤❤❤