ጤናችሁን በነዚህ አትክልቶች ይጠብቁ
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- ዛሬ ሼፍ ዮናስ በአትክልቶች የተሞላ ልዩ ለጤና ተስማሚ የሆነ ምግብ ይዞላችሁ መቷል፡፡የተለየ አሰራር ነው ያለው እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት፡፡
Today, Chef Yonas brings you a special healthy dish full of vegetables. It's a unique recipe, so as always, try it at home.
2 የተቀቀለ ድንች
150 ግራም የበሰለ ሩዝ
1 መካከለኛ በደርጄን
150ግራም ብረኮሊ
150 ግራም አበባ ጎመን
1መካከለኛ ዝኪኒ
2 አቮካዶ
2 መካከለኛ ቀይ ሽንኩርት
5 ፍንካች ነጭ ሽንኩርት