Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይሄን ጥዑም ዜማ ስላሰሙን።
Girum new
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን Amen
አባባለ የሕብረት ድምጽ ነው ሚያምረው
እውነት ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወደ ካመራው ቀርበው ከሚጮሐው ሰው ራቅ ብላቹ ብትቀርፁት ጥሩ ነበር ካመራ የያዘው ሰው ከሆነ የሱ ብቻ እየተሰማ ቢስተካከል
እሺ እውነት ነው
"ሙሉ ብርሃን" ስለሚሰጡኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
ለምትሰሩት ስራ ግን በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልን
እሺ እናንተም የእኔን ደካማ ችሎታዬን እንዳስተካክል ስለምትረዱኝ በጣም ነው ደስስስስ የሚለኝ ሁላችሁም በዚህ comment የምትሳተፉ በሙሉ አመሰግናለሁ
ግን ወረብ እየወረባችሁ አይደለም እንዴ ለምንድነው የምታወሩት የምትስቁት ኧረ ተው እግዚአብሔር አምላክን አክብሩት ፍሩት
ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይሄን ጥዑም ዜማ ስላሰሙን።
Girum new
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን Amen
አባባለ የሕብረት ድምጽ ነው ሚያምረው
እውነት ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ወደ ካመራው ቀርበው ከሚጮሐው ሰው ራቅ ብላቹ ብትቀርፁት ጥሩ ነበር ካመራ የያዘው ሰው ከሆነ የሱ ብቻ እየተሰማ ቢስተካከል