#new

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

КОМЕНТАРІ • 20

  • @HbtamBrehn
    @HbtamBrehn Місяць тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Місяць тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብክልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @aynalemzeleke2946
    @aynalemzeleke2946 Місяць тому +1

    መመህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi Місяць тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከሰማእቱ ቅዱስ መርቆርዮስ ረድኤት በረከት ያካፍለን አማላጅነቱ አይለየን🙏🙏🙏 ቀንዲል የልባሞች መብራት❤

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 Місяць тому

      አሜንአሜንአሜን❤

  • @GhhFyt-zr8tn
    @GhhFyt-zr8tn Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ Місяць тому +1

    አሜን የቅዱስ መርቆርዮስ በረከቱ አይለየን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 Місяць тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @NebiyuAcha
    @NebiyuAcha Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜ እና ጠና ይሰጥ ቡዙ እንማራለን

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Місяць тому +1

    አሜንአሜንአሜንመምህቃለህይወትያሰማልንእውነትነውልቦናይስጠንቸሩመድኅኔአለም

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 Місяць тому

      አሜንአሜን❤አሜን

  • @AmeDaliga
    @AmeDaliga Місяць тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @helenahelena7725
    @helenahelena7725 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን😍😍🙏🙏

  • @mariazjaz6345
    @mariazjaz6345 Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd Місяць тому

    Ameen Ameen Ameen kalhiywot yasmlen mamerchen ❤❤❤

  • @aboaomr5163
    @aboaomr5163 Місяць тому

    እግዚአብሔርአምላክይመስገንአሜንበእውነትቃለህይወትያስማልንየኔውድአባትእመብርሀንትጠብቃችሁ❤❤❤በፀሎታችሁአስብኝ