ፋኖም ሆነ ሌሎቹ ኃይሎች ከአብይ ውደቀት በፊት ይምከሩ | Hiber Radio with Major Atnafu Dec 14, 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @H.G27
    @H.G27 3 години тому +6

    ሻለቃ አጥናፉ በቀለ የኢትዮጵያ ባለውለታ እድሜ ከጤና ጋር ለእርሶዎ ይሁን የሚናገሩት ሁሉ ትክክል ነው። ድል ለፋኖ

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu Годину тому +3

    ሕብር ሬዲዮ በርቱልን ከጎናቸሁ ነን ሻለቃ አጥናፉ እናመሰግናለን ብዙ ግዜ አዳምጫለሁ የኔ ሀሳብ እሳቸዉን የመሰሉ ሰዎች አሳባስበዉ የፋኖን የወደፊት አሰላለፍ ከሩቅ ሆነዉ ሳይሆን ቀርበዉ የአማራ ፋኖ ትግልን ቢረዱት የተሻለ ይሆናል ብየ አምናለሁ።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 3 години тому +2

    ትክክል !

  • @eshetuwondired7939
    @eshetuwondired7939 3 години тому +4

    ሻለቃ አተም ሃብታሙ ሁሉም ባደረቦችህ እናመሰግናለን

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 51 хвилина тому +1

    ወንድሞቼ የሰው ልጅ ከስህተት ጋር የሚገናኛው በሚሠራው ሥራ ስለሆነ የአማራ ልጆች ግን ህይወት የሚሰጡበት በመሆኑ የሚፈጠረው ስህተት ሁሉ የሁሉንም ህይወት አደጋና ስጋት ስለሚሆን ጥንቃቄ ያስፈልልገውል::
    ሌለው ሁሉም ትግሉን ለመርዳት " ፍጥነት " ቢኖር???

  • @user-rc3dc6xe9x
    @user-rc3dc6xe9x 3 години тому +4

    እስክድር እና ሀብታሙ አያሌው ባአማራ ደም ሚነግዱ በቃ ካላለ በየተራ ማለቅ ነዉ

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 15 хвилин тому

    ሁለት የተለያ ቡድኖች ካሉም አላማቸው የአማራን ህዝብ ስቃይ እና መከራ መታገድ ከሆነ ከመከፋፈል ይልቅ መጀመሪያ መሰራት ያለበት የአማራን ህዝብ የህልውና አደጋ መፍትሄ በመስጠቱ ላይ ሊስማሙ ይገባል ‼️ የአማራ ህዝብ በሁለት በኩል ሊጎዳ አይገባም በአንድ በኩል ቦምብ እየዘነበበት ያለ ስርዓት አለ በሌላ በኩል ደግሞ ምክንያቱ እስከ አሁን ድረስ ልረዳው ያቻልኩት የጎንዮሽ ፀብ ነው ❗ ተዉ ከራስ በላይ የህዝብን መከራ እና ስቃይ ማስቀደም ግድታ ነው ❗

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 години тому +1

    ይህ ሪቤንጂ የማይቀር ...? የእኛም ሀገር የቅርብ ግዜ ...? እንቆቅልሺ ነው ::

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 26 хвилин тому

    ሻለቃ ለወደፊትም በስፋት እንደምትሄድበት በመተማመን ፋኖ ከሌሎች ወገኖች ጋር በኢትዮጵያዊነት ደረጃ ይህን ሰላም የነጠፈበት ፋሽስት ለመገንደስ መፍትሄው አንድና አንድ ነው መነጋገር እጅግ ወሳኝ ነው በሻሻው የውድቀቱ መነሻ በበጎ አሰቦና ተግብሮ ውሎ አለማደሩ ነው ሻለቃ ጥሩ ማሳሳቢያ ነው ኤርፖርት መዳረሻ ካናል ይሰራል ነገር ግን ኤርፖርቱ ከተያዘ የቴወድሮስ ወኔ እንደማይኖረው በፍፁም እርጌጠኝነት እጁን ይሰጣል

  • @AlemKassahun-i4u
    @AlemKassahun-i4u 3 години тому +3

    አንተ ምን አይነት ትንተና ነው ያቀረብከው አሁንም ኦሮሞን አምነህ በጋራ መስራት ያስፈልጋል ይባላል?

  • @Mequainnt
    @Mequainnt 2 години тому +1

    Fano biltsginan fes befes aderegew! Yanin yewnd arogit 10 aleka astatken digami memarek ena meshenget albin!

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 27 хвилин тому

    ወያኔ ከአባቱ ከጣሊአን ፋሺስት የወረሰውን ጋንታ የሚባል ቃል ባትጠቀሙበት ይመረጣል። ስለ ገምቢ አስተያየታችሁ አመሰግናለሁ።

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 15 хвилин тому

    እማራ ከጎጃም ይሰፋል - አይቻልም!!!!

  • @yohannesgizaw296
    @yohannesgizaw296 2 години тому

    አመቱን ሙሉ እየከፋፈለ አንድነት ከየት ይመጣል ?

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 3 години тому

    All especially Zemedekun, 360 media,Adis Demes( Abe a Belew ) media they support different groups of FANO please come to unite or stop bad ward to each others, if not no have moral talk about FANO straggle on the ground !!!

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 Годину тому

    Why all UA-camrs zip mouth ( all media talk about FANO ) please look different jobs . Live FANO cases for FANO.!!’

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 години тому +1

    ትክክል!!!!

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 години тому +2

    ትክክል !

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 години тому +1

    ትክክል !!!!