አያና🇪🇹 | አያና የመንግስት ደጋፊ ሆኛለው ያለበትን ምክንያት| አያና “ሰሞኑን ከመከላከያ ጐን ነኝ በማለቴ ብልፅግና ነህ ለምትሉኝ ይለይላቹ”

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 102

  • @aseffasileshi7138
    @aseffasileshi7138 5 днів тому +15

    አያና እግዚአብሔር ይባርክህ!!! አቋም ማለት ይሄ ነው ማንም ለኦሮሞም ይሁን ለቀሪው የኢትዮጵያዊ የሚበጅ አቋም ይህ ነው! rabbin si haa eebbisu!!!

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 5 днів тому +7

    ልክ ነው የአኦሮሞ ፅንፈኛ አብይን አማራ ይለዋል እነ ፋኖ ደግሞ አብይን ኦነግ ይሉታል አሁን አሁን የገባን ይመስለኛል

  • @Kalilishtemagn
    @Kalilishtemagn 4 дні тому +1

    አያና የሚመጥንህ ቦታ ላይ ነህ በርቱ በጣም ጥሩ ዉይይት ነዉ።

  • @Saidmohamed-lq8xx
    @Saidmohamed-lq8xx 3 дні тому

    የአማራ ፋኖ እትበሏቸው ፋኖ በሏቸው ያለው በጣም ትክክል ነው። አይን በረካሁን።

  • @warramucee1827
    @warramucee1827 5 днів тому +3

    It's great and very credible discussion. Weldone guys. Abdii idimirraa qabne.❤❤❤

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 4 дні тому +1

    አያና በትክክል ነቀርሳ መንግሰት ውሰጥ ተጠቅጥቆ ነው ለዚሁ ሀሉ ፀንፈኛ የበዛብን

  • @TesfuGizaw-p4n
    @TesfuGizaw-p4n 5 днів тому +10

    አንድ ነገር አለ በኢትዮጵያ ውስጥ ትጥቅ ይዘው የሚንቀሣቀሡት የዚህ ቤሔር ነው ተብሎ ውሣኔ ለመስጠት የሚቻል አደለም ምክንያቱም ፋኖውስጥ የሌላ ብሔር አማርኛ ተናጋሪ በሼኔም እደዚሁ አለ ይሕ አገር ለማፍረሥ ሆን ተብሎ ተሠርቶብናል ። አሁን በውይይታችሁ እደተረዳሁት ብሔርተኛ ፖለቲካኛ እና ለሀገር ለህዝብ ሲል ጥሩ ሐሣብ የሚያቀርብ አለ ። ግን ሁሉም ምን አለበት እውቀታቸውን ለሀገር ለህዝብ የሚጠቅም ሥራ ቢሠሩ በአሁን ሠአት ሀገርንና ህዝብ እርስ በርስ የሚያጫርሠን ሁለት አገር ያለው ዲያስፖራ ገንዘብ እያወጣ በየይቲብ ላይ እየወጣ በሚረጨው መርዝ ትንታኔ አደል እባካችሁ ለህዝብ የሚጠቅም ሥራ ሥሩ አለያ ዝም ብትሉ ለኛ አገር ቤት ላለነው ይጠቅመናል እናንተ ከየት መጣህ ጥቁር ነህ ወዘተ በማትባልበት አገር እየኖራችሁ እኛ እድንጨራረሥ የብሔር ፖለቲካችሁን ትዘሩብናላችሁ አገር ውሥጥ ገብተህ በረሐ ገብትህ ታገል ብትባሉ አታደርጉትም ።

  • @فوزيهفويه
    @فوزيهفويه 5 днів тому +4

    እናመሰግናለን

  • @hailuhurrissa9692
    @hailuhurrissa9692 5 днів тому +3

    Very good comment it is right the Oromo people should stand together.

  • @TesfuGizaw-p4n
    @TesfuGizaw-p4n 5 днів тому +11

    አያና ተናጋሪዎቹ ምን አለ ከአንተ ቢማሩ ግን ምንዋጋ አለው ድንጋይ ላይ ውሐ ማፍሠሥነው ። በርታ ደጋፊህ ነኝ

    • @DagimDagim-c5w
      @DagimDagim-c5w 5 днів тому

      Kunno refuu natti role maliif jenaan yoo waligalaan lagga gallaan mttiree mallo tokkumma jabbessa oromoo

    • @DagimDagim-c5w
      @DagimDagim-c5w 5 днів тому

      Dhugguma dhugumman isiniin jedha baayee natti role ammaalee naan jedha yaa waaqi galaata ke baayee natti tolle abjjuun ko hikkame lafeen faaffaacaa"e waltti qabame uuffeeee. Natti toleeeeee

  • @KetemaTsegaye
    @KetemaTsegaye 5 днів тому +1

    በጣም እናመሰግናለን አየና ፅፈኛ በጩወት ነዉ የምበልጡን ኦሮሞ የበሰለ ጭቅላት አለን ግን ኣንድ መሆን አቃተን በርቱ እስተ አመሠግናለዉ

  • @yadetataye2199
    @yadetataye2199 5 днів тому +5

    Important and mature discussions

  • @miresa7048
    @miresa7048 4 дні тому +1

    ፋኖ ገዳይ ነው የኦሮሞ የዘላለም ጠላት ነው።

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 4 дні тому

      ኣረ እባክህ ኣንተ ኣራጅ ከእርጉዝ ሴት ልጅ ያረድህ የቀን ጅብ

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz 5 днів тому +6

    ❤🎉❤🎉❤🎉 ጥሩ ጅምር ነው በርቱ

  • @hussenyimamu4632
    @hussenyimamu4632 5 днів тому +4

    It's nice conversation and useful

  • @menchasadina6235
    @menchasadina6235 5 днів тому +2

    What an advanced and astonishing platform!!

  • @GutagoFonte
    @GutagoFonte 5 днів тому +1

    Ayana is right thinker 10q

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 5 днів тому +3

    አያና ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @romanhailu5299
    @romanhailu5299 3 дні тому

    Dr. Girma! More Power bless your heart

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 5 днів тому +4

    እኔ የማይገባኝ የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ከ አማራ ወይም ከጉራጌ ወይም ከትግራዋዪ ጥያቄው ልዪቱ ምንድነው?

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 5 днів тому +6

    ፋኖ የህዝብ ጠላት

  • @solomonbelayneh1245
    @solomonbelayneh1245 4 дні тому +1

    🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉

  • @DagimDagim-c5w
    @DagimDagim-c5w 5 днів тому +3

    Good work contniu

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu8097 5 днів тому +3

    Over qualified. ተመችታኛለች አያና the great! 🎉❤🎉❤🎉❤

  • @romanhailu5299
    @romanhailu5299 3 дні тому

    Tkikilegna Melse le Ayana Raji-ko bless your heart

  • @mulatutule8243
    @mulatutule8243 5 днів тому +1

    "ኦሮሞ በህይወት ሲኖር ኦሮሞ ነው :: ሲሞት ሬሣው አማራ ይሆናል " በማለት በወለጋ አማራ ተጨፈጨፈ ሲሉ የነበሩት ናቸው ዛሬ የሞተው ኦሮሞ አይደለም ብሉን አይደንቅም ::
    ዩፋኖ አደረጃጀት ከዳያስፖራ እስከ አማራ ክልል ከዚያም በፈዴራል ሚ/ር ሙሥሪያ ቤቶች ከዚያም በኦሮማያ ክልላዊ መንግሥትና በየወረዳውና ቀበሌው ከዚያም መከላከያ ውስጥ ተሰግስገዋል :: ይህ መታወቅ አለበት ::

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 5 днів тому +3

    ❤❤❤

  • @romanhailu5299
    @romanhailu5299 3 дні тому

    Shiferawu You are Correct

  • @robera2563
    @robera2563 5 днів тому +1

    Raaji yada garidha itti haafufuu❤❤

  • @hailuhurrissa9692
    @hailuhurrissa9692 5 днів тому +4

    Thank you Ayana again you are really Ethiopian wise man some of the tube talker are emmotional and not intellect l do not sure if they are there because of taking refuge there and never improve their life.

  • @amiranuremo5166
    @amiranuremo5166 5 днів тому

    የኦሮሞ ሕዝብ የአማራ የትግራይ ሕዝብ ከሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተለየ ምንድነው ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ቋንቋ እንጂ ብሄር የሚባል ነገር የለም ቋንቋ በሀጥያታችን የተሰጠን እንጂ የምንባለባት የምንከፋፈልበት አደለም ሁሉም ሰው የተፈጠረው ከአፈር ከአዳምና ሂዋን ነው እኛ ደሞ ከሌላው አፍሪካ ሀገር ተያየተን የምንተዋወቅ አያናና ልደቱ መልካቸው ኦሮሞ አማራ ነታቸውን ይገልፃል? አደለም የውጭ አርስ በርስ ተያየይተን አንተዋወቅም ብሄር የለም ቋንቋ ነው ሁሉም አማራ ነው ሁሉም ኦሮሞ ነው ሁሉም ትግሬ ሁሉም ጉራጌ ወዘተ ይሄንን እመኑ አንድ አይነት መልክ ያለን ስለተቀላቀልን ስለተዋለድን ነው በዚ ዘመን ብሄር አያላቹ አታደንቁሩን 85 ቋንቋ የሁላችንም ሀገራችን የሁላችንም ናት እንጠብቃት አንውደዳት አንዋደቅለት ከተባበርን ከተዋደድን ማንም አይችለንም አልቻሉንም ይሄን ስበኩ፡፡

  • @BAK_MEDIA1
    @BAK_MEDIA1 5 днів тому +3

    Girma❤

  • @tesfayedame1347
    @tesfayedame1347 5 днів тому +5

    አያና ልክ ነው ።

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 5 днів тому +5

    አድዋ ላይ የነበረውን ትልቁን የኦሮሞ አስተዋፅኦ ደስ ሲላችሁ ትናገራላችሁ ደስ ሲላችሁ የ128 ዓመት ታሪክ አንስታችሁ እኛን አይወክልም ትላላችሁ ያም ሆነ ይህ አቋም ይኑራችሁ እናንተ በምትነዙት ፖለቲካ ምስኪኑን ህዝብ ከማንም ጋር እንዳይኖር ከማድረግ ውጪ ጠብ የሚል መንገድ የላችሁም በአማራ ፋኖ በኩልም ያለው እንደዛው የህዝብ ስቃይ ነው ያበዛው እባካችሁ ሰላም ስጡን ወይ ችግሩ ከመንግስት ጋር ከሆነ ህዝቡን ተውት እና ከመንግስት ጋር ተፋልማችሁ የጋራ ሐገር ስጡን ከሐገር ውጪ እየኖራችሁ በምትናገሯት እያንዳንዷ ንግግር ሐገር ውስጥ ያለ ምስኪን የኦሮሞ እና የአማራ ገበሬ ዋጋ መክፈል የለበትም የምታስጨርሱን ከውጪ ያላችሁት ሆናችሁ እኮ እንኳን ከመንግስት ከለላ ልትሰጡን

  • @tesfayebatu1048
    @tesfayebatu1048 5 днів тому +1

    ፋኖ ሽብርተኛ ያልተባለው የአማች ጉዳይ ሆኖባቸው ነው። ባል ወይም ሚስት አማራ ስለሆኑ።

  • @solomonbelayneh1245
    @solomonbelayneh1245 4 дні тому +1

    አሸባሪ ተብሎ መሠየም አለበት።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ibsaamin-eg9zu
    @ibsaamin-eg9zu 5 днів тому +2

    Fano araj new

  • @worknehfana6244
    @worknehfana6244 4 дні тому

    It is a good dissicutions

  • @TikTok17397
    @TikTok17397 5 днів тому +6

    አያና ማንንም እንዳሰማ አባቴ

  • @wewee848
    @wewee848 2 дні тому

    Allhe yidefechu

  • @Nani-c7o4l
    @Nani-c7o4l 5 днів тому +1

    እውንት፥ነው፥የቢቢት፥ቅማል፥አለ

  • @YeshimbetGetahun
    @YeshimbetGetahun 5 днів тому +2

    FANO💚💛❤️💪💪💪🌅🌅🌅

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 4 дні тому

    ብጣም ይገርማል ብይመስሉኛል ነው ፓለቲካ የምታወሩት ጭቃ እያቦካችሁ ብጣም ግሩም ምንድነው የምታወሩት አሁን ያለው ኦሮሞ መስሎህ ክሆነ ትልቅ ስህተት ኦሮሞ ለመሆን ስብእና ያስፈልግሃል በስው ልጅነት ማመን እሱ ግን እንድመጣ እኔ ኦሮሞ ንኝ ምን ትሆኑ አለ ለመሉጠፍ ሞክሮአል ቭድዮንን ማየት መስጠት አለባችሁ

  • @abel6883
    @abel6883 3 дні тому

    መከላከያ ስንት ቦቻ ይቦጨቅ ?

  • @AzizaAyza
    @AzizaAyza 5 днів тому +1

    Oromey for oromo

  • @romanhailu5299
    @romanhailu5299 3 дні тому

    We have Seen enough of Gobana Daches, pls....

  • @enkebaberleselam1603
    @enkebaberleselam1603 5 днів тому +3

    ኦነግን አፁዱ በመጀመሪያ

  • @FoziimahamedYusuf
    @FoziimahamedYusuf 5 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hailuhurrissa9692
    @hailuhurrissa9692 5 днів тому +1

    I am sure this new the haterate of some amhara for Oromo it is known history if those people took exerme action no suprise.

  • @DerjeMamo-j8u
    @DerjeMamo-j8u 5 днів тому +1

    አተ ደግሞ ማነህ አልተማርኩም ማለትህ ትክክ ነህ ካልተማረ ሰው የሚጠበቅ ንግግር

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c 5 днів тому +2

    ታሳዝናላችሁ እንዴት አንድ አይነት ሀሳበ መካኖች አንድ ላይ ተሰበሰባችሁ??? ለመሆኑ ፋኖ የተዋጉትን ማርኮ እየመገበ ዛሬ ወርዶ ታዳጊ ወጣት ይገድላል???ተነቅቶባችሁአል።

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 5 днів тому

    መንግሥት ለምን በአሸባሪነት መፈረጅ ፈራ?

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 5 днів тому

    Witness media look this media

  • @YeshimbetGetahun
    @YeshimbetGetahun 5 днів тому +1

    💚💛❤️💪💪💪🌅🌅🌅FANO

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 5 днів тому

    DR GRMA TEFAH

  • @saraezana2651
    @saraezana2651 4 дні тому

    Fano meme dersebacw setasaferu mnem meruga saynoracew

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 5 днів тому

    Besimeab-Rude-group

  • @romanhailu5299
    @romanhailu5299 3 дні тому

    Dr. Girma Ayana Good 2 see you back in Sight, 28:47 Sabona Raji Ak, Scorpio & Ayana pls Work on tokuma ye Ne Gobana Dache System Alawaxam Be like the birds of the same Feather, Mesakiana Mesalekiya atadrgun Ye Fukikir bet sayzega yadral endilu ye Fanno ill Memfes Ke beki belayi taytoal semtemewal 4 them it is a matter moment 2 hijack

  • @wewee848
    @wewee848 2 дні тому

    Betem teszenrlrchu

  • @robera2563
    @robera2563 5 днів тому

    mootummaa irree isaa uummata oromoo qofa irratti agarsisa

  • @habtebayuh2328
    @habtebayuh2328 4 дні тому

    doma

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 5 днів тому +2

    እሄን ጽንፈኛ ሀይል አፋር ሱማሌ ቢሆን መከለከያ በአንድ ቀን ያሥቆመው ነበር ስለዚህ በአማረው ፅንፈኛ መከለከያ ጠንከረ ያለ እርምጃ አለመውሰዱ ጥያቄ ያሥነሰበታል

    • @berhanumolla6349
      @berhanumolla6349 3 дні тому

      @@selam-lehegera ጽንፈኛ ማለት ዘረኛው ገዳዩ ኢትዮጵያ ጠል ኦነግ ማለት ነው።
      ፋኖ ግን ጀግናና ለአማራ ሕዝብ ሕልውና የሚታገል ነው ስለዚህ መከላከያ ተብዬ የኦነግ ጥርቅም በምን አቅሙ ነው ፋኖ ላይ እርምጃ መውሰድ የሚችለው።
      መከላከያ ተብዬ እኮ ስላልቻለ እኮ ነው እየተለበለበ ያለው።

  • @SalamSalam-ur5sx
    @SalamSalam-ur5sx 3 дні тому

    AharefoLLow

  • @Meskerem-cq1dd
    @Meskerem-cq1dd 4 дні тому

    Ayi ongocho

  • @sitotawkibret
    @sitotawkibret 2 дні тому

    Bado chinkilat bicha! Menchachat aydelem woshetachihu malekiya yelewom! Selale lay yerasachihu yehonu shimagile yetenagerutin simu! Gena aladegachihum , eski sefa argachihu asibu. Demo ye Oromon hizb keyet nesa yemitawotut? Enate yeteleye hasab new yalachihu le Oromo asbachihu aydelem! Beka

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 5 днів тому

    ለምን የወንበዴዎችን ውሸት አትወሹ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 5 днів тому

    Fake fano is their name