Lualawi ሉዓላዊ- በሕወሐት ጄነራሎች እስከ ዱባይ የተዘረጋ የወርቅ ንግድ /የኢንተርኔት መለቀቅ/ዶናልድ ትራምፕ እና የተገደሉት 4ቱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 сер 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    UA-cam
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

КОМЕНТАРІ • 105

  • @gashahunt
    @gashahunt Місяць тому +11

    እውነተኛ ንግግር፣ ትንታኔ በእውቀት ላይ የተንተራሰ አቀራረብ ተባረክ

  • @gili-1776
    @gili-1776 Місяць тому +15

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin Місяць тому +20

    ክብር ለመላው የኢትዮጵያ የፀጥታ አባላት በሙሉ 🙏🙏🙏

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +14

    Dear Sisaye, listening you as a Journalist & Dr. Abiy as a PM gives me a great hope that Ethiopia will overcome her tribal problems & Shine forward!!!

  • @mulatuyilma163
    @mulatuyilma163 Місяць тому +7

    የሲሳይ በሳል ትንተና የአንድ ሰው ሃሳብ ሳይሆ ውይይት ነዉ የሚመስል ።በርታ

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 Місяць тому +27

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 Місяць тому +22

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃ ስለምታጋራን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!

  • @ayenalemkifle5970
    @ayenalemkifle5970 Місяць тому +14

    ወይይይይ ሲሳይ ትክክለኛ ሰው። የልቤን ነው የገለጽከው። እግዚአብሔር ያበርታህ።

  • @user-rq1ty1jy9j
    @user-rq1ty1jy9j Місяць тому +16

    የአማራና የኦሮሞ ሸኔ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው።አሜን

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Місяць тому +7

    በርታ❤❤❤

  • @endeshawamossa5940
    @endeshawamossa5940 Місяць тому +8

    ሲሳይ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ!! አብይን ለመረዳት ቅንነት ብቻ በቂ ነው!!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Місяць тому +12

    መርሃባ ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Місяць тому +6

    ነባር ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ለሃገር ! ጋዜጠኛ አበበች ካህሣይ ምንትለሃገር ትላለች ! ምርጥ ሃሳቦችን አፍላቂና አገር እንድትረጋጋ የሚያደርግ ጀግናችን ነው !❤❤❤🎉❤❤❤❤

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare Місяць тому +12

    I have no words to appreciate you .

  • @engdamosoengdamoso5746
    @engdamosoengdamoso5746 Місяць тому +17

    እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ሲሳይእ አጊና ሰላምእ ይብዛአ

  • @halimayassin7230
    @halimayassin7230 Місяць тому +9

    Excellent analysis jegnaw Sisay. I am very impressed

  • @gediontesfaye-nu8du
    @gediontesfaye-nu8du Місяць тому +9

    Sis you're a very good journalist and a great person. You're a symbol of Ethiopians.

  • @ከፅንፍ.የነፃ
    @ከፅንፍ.የነፃ Місяць тому +10

    Welcome our Hero Sis!!❤

  • @robairess4147
    @robairess4147 Місяць тому +8

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @bezuworkkidane5884
    @bezuworkkidane5884 Місяць тому +12

    You are my hero ❤

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 Місяць тому +10

    Welcome back my dear brother 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹💪

  • @hannahashagrie2070
    @hannahashagrie2070 Місяць тому +5

    ❤❤❤❤thank you sissy

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Місяць тому +5

    ወንድማችን ሲሳይ እናመሰግናለን በተተበተበዉ ችግር በጥልቀትበጥብበ ብልሀት ያጠና መሪ ባይኖር ዛሬ እንደ ዛሬ አይሆንም ነበር

  • @bogalebekele5180
    @bogalebekele5180 Місяць тому +6

    ሲሳይ
    አገር ገንቢ ሃሳብ የሚያመጡትን እንጂ
    ወረኛን መተቸት ትልቅ የሚያደርጋቸው ስለሚመስል አታንሳብን
    ሱማሌን አስጎብኘን ...ትላልቅ ጭንቅላት ያላቸውን መሪዎች ❤ሙስጠፌ❤ አበረታታልን
    ትንሽ ጭንቅላት ውጤቱም .....
    የሚሰራ ጭንቅላት እንጂ የሚተች ሞልቷል
    የሚፎካከር ፣ሰርቶ ማሳየት የሚችል ፣አገር የሚሹት ...ሰዎች አቅርብልን ሌሎችን ተዋቸው ###
    አሁን በቃን
    Action speaks louder than noise
    የሱማሌ ክልል እድገት ለሁሉም ምሳሌ ነው
    ከሙስጠፌ ጋር ቃለ ምልልስ እንጠብቃለን
    ልዩ ተሸላሚ መሆን ይገባቸዋል

  • @gethab2306
    @gethab2306 Місяць тому +3

    Thank you!

  • @joeayana1152
    @joeayana1152 Місяць тому +2

    እንደምንግዚዉም ግሩም የሆነ ትንታኔ ነዉ። በርታ

  • @tahirhusse8634
    @tahirhusse8634 Місяць тому +2

    ሉዓላዊ ሚድያ ከማንኛውም ፓሎቲካ ቡድን (ፓ/ድርጅት) አመለካካት ነፃ ሆኖ መሬት ለይ የምታያውን
    ዕውነታ ብቻ ዘጋቢ በመሆኑ አድመጩና አድናቂው ነኝ።
    ስሳይ ኤጌና ሠላምህ ይብዛ የውሸት ዘጋብዎች በበዙበት ዓለም ውስጥ እንደመሆናችን ዕውነትን ብቻ የምዘግብ የንተ ሉዓላዊ ሚድያ ተፈለግነት ሰፊ ቦታ አለው በርታ።

  • @Black-2024
    @Black-2024 Місяць тому +6

    ▫️Thank you #Sissay_Agena | #LUALAWI_MEDIA
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @mekdesbirru1197
    @mekdesbirru1197 Місяць тому +4

    Well say Sissy 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1d Місяць тому +1

    Thank you so much Sisayachn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Місяць тому +7

    ወገኔ ጀዋር መሐመድ እና በቀለ ገርባ ሲጀመርም ሐገሪቷን ለማመስና ሽብር ፈጥሮ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ደብዛዋ እንዲጠፋ እንጂ እሩጫቸው የነበረው ኢትዮጽያን አንድ አርጎለመመራት አይደለም ያቢሖን ኖሮ ለማ መገርሳንም ባለተባበራቸው ነበር ይብቃኝ ።

  • @yalewinteferi455
    @yalewinteferi455 Місяць тому +4

    Sisay 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 Місяць тому +6

    ሰላም ሰላም sis❤❤❤

  • @Ibrahim-lp4kt
    @Ibrahim-lp4kt Місяць тому +7

    ዝህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 Місяць тому +1

    ❤❤❤ በሲሳይ አዕምሮ ልክ ማሰብ የሚችል ትውልድ ጥቂት ቢበዛላት የኢትዮጵያ ጣጣ ያበቃ ነበር!!! ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ABDRAHMANATAMA
    @ABDRAHMANATAMA Місяць тому +1

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @user-ej5vv8bt1w
    @user-ej5vv8bt1w Місяць тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 Місяць тому +3

    👍👍👍👍

  • @emebetshibeshi3564
    @emebetshibeshi3564 Місяць тому +4

    🎉🎉🎉

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Місяць тому +1

    Thanks Sis ❤️ 🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @user-ej5vv8bt1w
    @user-ej5vv8bt1w Місяць тому +4

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌነሠ

  • @user-cs9lh9of6r
    @user-cs9lh9of6r Місяць тому +3

    ❤❤❤❤

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin Місяць тому +4

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና

  • @workukassa343
    @workukassa343 Місяць тому +4

    ለምታቀርባቸው አንኳር ዜና በተጨማሪ እባክህን የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ብርቱ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የምትችለውን ብታደርግ: ምክንያቱም አብዛኛውን ጊዜ ክህዝብ ጋር በቅርብ የሚሰሩ በመሆኑ ጥንቃቄ ቢደረግ:
    የአሜሪካው ፕሬዚዳት ላይ የተደረገው ሙከራ ትልቅ መነሻ ቢሆናቸው እና ሰብሰብ ቢሉ ጥሩ: ነው:

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Місяць тому +1

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samri1215
    @samri1215 Місяць тому +2

    ❤❤❤

  • @fantasennay
    @fantasennay Місяць тому +4

    53:07 እውነት ነው ። ሰው እንዴት ማገናዘብ እንዳቃተው አይገባንም ። ነገ የሚያሳፍር ተግባርነው ።

  • @user-un7dw3qw6e
    @user-un7dw3qw6e Місяць тому +2

    Sis amesheh❤

  • @wudethiopiawy9027
    @wudethiopiawy9027 Місяць тому +1

    እውነት ነው ሲስ የኢንተርኔት አጠቃቀማችን ለከንቱ ነው ጥቂቶች ይማሩበታል ይመራመሩበታል አብዛኛው ግን ሃገር ለማፍረስ አሉባልታ ለመንዛትየወሬውን ትክክለኛነት ሳያረጋግጡ ተቀብሎ መርዝ መንዛት የሚጠቀመው ሆኖኣል መዘጋቱ የነገሮችን ጡዘት ቀንሶታል።

  • @workyehailu-np2by
    @workyehailu-np2by Місяць тому

    💚💛❤️

  • @tsegayekassa8663
    @tsegayekassa8663 Місяць тому +1

    Letting us know how the country 's gold has been embezzled helps little. Your government, Sisay, is well informed about this. Rarther than putting them where they should be,your government has chosen to work with embezzelers.
    Though it is good to be informed, it is far, way far better to put pressure on the government to do right.
    Inview of your closness to them, please, Sisay, play your own role by putting pressure on the government.

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh Місяць тому +1

    ..ሲሳያችን!!!!!

  • @ethiowisdom5291
    @ethiowisdom5291 Місяць тому +2

    ዛሬም የህወሓት ጀነራሎች በትግራይ ክልል መሬት እየቆፈሩ ወርቅ መስረቃቸው ቢያስገርምም ህወሓትን አደገኛ ሌባ ያስባለው ከብሔራዊ ባንክ የወርቅ ባሌስትራ ሰርቆ በመሸጡ ነው። የህወሓት ጀነራሎች በህገወጥ የወርቅ ንግድ ላይ መሰማራታቸው አዲስ ነገር አይደለም። ህወሓት ከምስረታው ጀምሮ የህዝብ እና የመንግስትን ሀብት መዝረፍ ባህሉ ያደረገ ፓርቲ ነው። የትግራይ ህዝብ በ1977 በረሃብ ሲረግፍ ህወሓቶች ረሃብተኞችን ለመታደግ የተሰጠውን የእርዳታ እህል ህዝቡ እየተራበ እያዩ እህሉን ሽጠው በገንዘቡ ኢፈርት የሚባል የንግድ ድርጅት አቋቋሙበት። ሲበዛ ጨካኞች ናቸው። የደሀን እና የረሃብተኛን ገንዘብ መስረቅ ከወንጀለኞች ሁሉ የከፋ ወንጀል ነው። ነገር ግን ስርቆት ለህወሓት እንደ መልካም ስራ ነው የሚቆጠረው። ለ27 አመት በኢትዮጵያ ስም በአራጣ ጭምር ብድር እየተበደረ ሀገርን እና ህዝብን ሲሰርቅ ነበር። ዛሬ የትግራይ ህዝብ በችግር እና በኑሮ ውድነት ሲሰቃይ ጀነራሎቹ ከኤርትራ እና ከሌሎች የውጭ ሀገር ዜጎች ጋር ሆነው የትግራይን አንጡራ ሀብት እየዘረፉ ይሸጣሉ። ገንዘቡንም ወደ ውጭ ሀገር ያሸሻሉ። ህወሓት ኢትዮጵያን ዳግም ካልዘረፍኩ በማለት በከፈተው ጦርነት የትግራይን ወጣቶች ካስጨረሰ በኋላ የትግራይን እናቶች ልጅ አልባ አድርጎ አሁን ደግሞ ወደ ወርቅ እና ሌሎች ማዕድናት ዘረፋ ላይ ከባዕዳን ጋር ተሰማርቷል። የኢትዮጵያ ህዝብ ህወሓትን አምርሮ የሚጠላበት ዋናው ምክንያት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለሌሎች ሀገሮች አሳልፎ የሚሰጥ እና ኢትዮጵያን የሚዘርፍ የወጣለት ሌባ ድርጅት ስለሆነ ነው እንጂ ትግራዋይ ስለሆነ አይደለም።
    እንግዲህ ህወሓት የትግራይን ህዝብ አይወክልም የምንልበት ምክንያቶች: የትግራይ ህዝብ እንደ ህወሓት ሌባ ስላልሆነ፣ ከባዕዳን ጋር ሆኖ ሀገሩን ስለማይሰርቅ፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ላይ ስለማይደራደር እና የትግራይን ልማት እንጂ ድህነትን የማይፈልግ ህዝብ ስለሆነ ነው። የሰሞኑ የወርቅ ዘረፋ ለትግራይ ህዝብ የህወሓትን ማንነት በደንብ ያሳየ ክስተት ነው። 27 አመት ሙሉ የህወሓት ሌብነት ኢትዮጵያን ገደለ እየተባለ ሲጮህ የትግራይ ጥላቻ ስላለባችሁ ነው ህወሓትን የምትጠሉት እየተባለ ሌቦቹ ከለላ ያገኙ ነበር። አሁን የትግራይ ክልል ወርቅ በህወሓት ጀነራሎች ሲዘረፍ ህዝቡ በአይኑ ማየቱ ኢትዮጵያዊያን ህወሓትን የሚጠሉት የትግራይ ጥላቻ ኖሮባቸው ሳይሆን ከመጠን ያለፈ የህወሓት ሌብነት እና ስግብግብነት አንገፍግፏቸው እንደሆነ የትግራይ ህዝብ ዛሬ ይገባዋል።

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 25 днів тому

    💙💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Місяць тому

    Sisye🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀

  • @0000-t9t
    @0000-t9t Місяць тому +1

    Hi Messay can you invite someone to discuss PTSD and about migrating to another world after trauma .

  • @selamyukun8217
    @selamyukun8217 Місяць тому +2

    What good will it be for someone to gain the whole world, yet to forfeit their soul? Mathew 16:26
    Ladies and gentlemen the Bible was speaking directly to, Mr. Agena. Sissay you are fighting a losing battle, the masses always win.
    Victory to the masses

  • @eyasugensa
    @eyasugensa Місяць тому

    ሲሳይ ሰላም ላንተ።በፕሮፌሰር መሳይ ከበደ ፅሑፍ ላይ ሀሳብ ብትሰጥበት ጥሩ ይመስለኛል ።

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 Місяць тому +1

    መሪዎቹ የሞቱት ሪፖብሊካን ወይም ዲሞክራትን የቱን ወክለው እንደተመረጡ ብትነግረን

    • @samuelhaile5545
      @samuelhaile5545 Місяць тому +1

      Abraham Lincoln- Republican
      James A Garfield- Republican
      William McKinley-Republican
      John F Kennedy- Democrats

    • @redasirak5608
      @redasirak5608 Місяць тому

      @@samuelhaile5545 l thank you so much.

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Місяць тому +1

    ሲሳይ አታስታውስ እንደሆን እንጂ፤ኢሳት ላይ ስትሰሩ አንተ የሚታየውን እውነታ ይዘህ ስትተነትን ሌሎች በተቃራኒ የማይገናኝ ,ተቃውሞ ሲያወሩ ምን እንዳልካቸው አስታውሳለው፤በዚ ከቀጠልን ተቃውሞ ቋሚ ስራ እንዳይሆንብን ብለሀቸዋል።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Місяць тому +1

    ልክ ነሕ ሲሳይ አጌና እነኚሕ እርኩስ መንፈስ ያለባቸው ወይም ስለምንም ነገርኢትዮጽያውስጥ የሚደረግ ልማት ብልግና ዴንታ ቢስ ምቀኛ ወይም የአምሮ ደሐ መቼም መንግሥትን የሚወቅሥ በብር ሐብታም መሖን አለበት ለዚሕም ነው የአይምሮ ደሐ ያልኩት ። ለምንኛውም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስራቸውን ይስሩበት ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ።

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 Місяць тому

    የኢትዮጵያ መንግስት ዬቱዬብ የሚጠቀሙ በሙሉና ወርቅ ቤት ሌላም ቦታ በምንገዛበት ጊዜ ደረሰኝ ስንጠይቅ ታክስ እንዳንከፍል አንሰጥም አለዛ ብዙ ይከፍላሉ የሚሉት ብዙዎች ናቸዉ ስለዚህ እነዚህን ድርጅቶች በጥብቅ መቆጣጠር ያስፈልጋል ግብርም በሚገባ እንዲከፍሉ ይደረግ።

  • @Kebedenigussie-ev1id
    @Kebedenigussie-ev1id Місяць тому

    11:08

  • @bogalebekele5180
    @bogalebekele5180 Місяць тому

    የሚደንቀው
    የሚሰራን ሰው መጥለፍ ፣መበለጥ ትምህርት ሆኖ ለስራ መነሳሳት የሚጋብዝ ክስተት አድርጎ መውሰድ ችግር የፈጠረባቸው ሰዎች በዝተዋል ፣፣
    ይሄ ደግሞ መለያችን መሆኑ ይገርማል ።

  • @user-wr5vf2ih6m
    @user-wr5vf2ih6m Місяць тому

    አቶ ሲሳይ በጣም አክባሪና የዘወትር ተከታታይህ ነኝ ነገር ግን ለምንድነው ሁሌ ስለ አቶ ጅዋር የተሳሳተ ምስል የምትሰጠን ምን ይሆን የዚ ሰው ሀጥያ ሁሌ ስሰማህ ስለዚህ ሰው መጥፎ ነገር ስታሻግር ነው የምሰማው በዚ ልክ ስለ ወዳጅህ እስክንድር ምንም ስትል አይሰማም ወዳጅህ ስለሆነ ነው ወይስ ስለጀዋር መዘገብ ገበያ ስላለው ነው ? ሁሌ ስሰማህ በዚ ልጅ ላይ ሚዛናዊነት አይታይብህም ነገር ግን የጀዋር ተቀባይነትና ተፅእኖ ፈጣሪ ነት ላንተም ግር የሚልህ አይመስለኝም ሚዛናዊ ሁን

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Місяць тому +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉😂🎉❤

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 Місяць тому

    ሲሳይ ሰዎች ሰበታ መሄድ አልቻሉ ሰዎች በከተማ መታፈናቸው ትልቅ የስብአዊ ጥሰት ነው አውሮፕላን የመጏጏዣ መፍትሄ ሲሆን? በዚህ ደሃ አገር

  • @hdjeeiihdjdiei9492
    @hdjeeiihdjdiei9492 Місяць тому

    ለዚህሁሉ ችግር ተጠያቂዉ የፌዴራል መንግስት ነዉ ምክንያቱም ሰላም የማይጥማቸዉ የህወሀትጀኔራሎችን እየተለማመጠ ህዝብላይ ስቀልዱ ስበድሉ ሀገርሲዘርፉ ዝምእለ የልብልብ የሰጣቸዉ መንግስት ነዉ ያሳዝናል ።

  • @glorybusiness8895
    @glorybusiness8895 Місяць тому

    130m, not 430m

  • @baherushekur5064
    @baherushekur5064 Місяць тому

    Sisu A te wed Ye Ethiopia lege Berta kegonehe nene

  • @newayworku8920
    @newayworku8920 Місяць тому

    ዛፋስ : ሳሩስ እየተተከለ ያለው ለሰው አይደለም ዎይ ??? ሰው የሚያከብር መንግስት ለዜጎቹ የተሻለ ከባቢን ይፈጥራል ይኸው ነው !!!

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd Місяць тому

    Abiy Ahmed needs to build his projection cave under mountain. 😅😅😅😅😅

  • @SintayewTessma
    @SintayewTessma Місяць тому

    ሲስ ምርጡ

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 Місяць тому

    Aye sisaye agena yane leka Sera seteteneten yeneberkewe le helinak sayihone yemerere ye tiger tilacha selalebek newe ahune leshefen yalechalewen lemedefene terotalek gin kizhet newe eyemwrerekim bihone watew fano bezerera yashenefale ashenfalewem lebeke yakewel yemetetelawe amhara bebetachenet semet yemeyasekayik Tawotiken Abiyen keseltanu yashekeneterewale!

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Місяць тому

    Sisay, don't you realize that you started to think with your stomach❓️

  • @saed4423
    @saed4423 Місяць тому +1

    እርኩስ

  • @modinali3987
    @modinali3987 Місяць тому

    Yegibir systemu legadewum yetureta mebt yemitebekibet sirat /demb kalweta besteker negadew desitegna hono aykeflim 1 tera negade ye 100 yemengist serategnahin yakil keret /gibir keflo yale tureta siker gibirn be desta yikeflal bilo metebek fithawinet ayhonim sil honem Yih litasebibet yigebal

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Місяць тому

    ❗️The internet infrastructure is not belongings to Abiy, It's Ethiopians' sole property‼️

  • @derestesfaye9240
    @derestesfaye9240 Місяць тому

    The hyena has moved to the backyards of mekele.

  • @dagigame2605
    @dagigame2605 Місяць тому

    Hi seeees i think you have run out of your usual BS

  • @nf3044
    @nf3044 Місяць тому

    ሲሳይ:
    ስለ አዲአበባ ኮሪደር መሰራት የ ሚቃወም ጤነኛ ሰዉ የለም።
    አንተም ይህ ጠፍቶህ አይደለም።
    ጥያቄዉ ግን 30 ሚልዮን ህዝብ የምግብ እርዳታ በአገሪቱ ላይ ሲገኝ፣ የ አገሪቱ አብዛኛዉ ኗሪ በ inflation ምክንያት ድህነትና በረሀብ ሲ ቃጠል ከተማ ማስጌጥ ቅድሚያ ለመንግስት እና ለሀገር እንዴት ይሆናል? ነወይ?
    አንተ ጭፍን የብልፅግና ደጋፊ በመሆንህ ብቻ ነዉ የ ምደግፈው። ህሊናህን በመሸጥህ ያሳዝናል።
    ከአንተ ይህን አልጠብቅም ነበር፣

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Місяць тому

    ❤ለውሸት የተፈጠረ የብልፅግና ተሸላሚ ካድሬ ነህ በቃ የትግራይ ህዝብ የራሱ ሚድያ አሎው ሀቁ ያቃል ሲሳይ እድሜ ልክ እየዋሸህ ትኖር😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Місяць тому

    ⚠️ Sisay Agena❗️
    When did you join the property Gospel❓️
    From now onward I will call " Pastor Sisay Agena " ‼️

  • @alemu-lz8wn
    @alemu-lz8wn Місяць тому

    ሲሳይ ማርኮ ብቻ ለለቀቀህ ላልገደለህ ህውሓት አክብር እንጂ።

  • @barakiabebe
    @barakiabebe Місяць тому +1

    አይ፣ሴሳይ፣ተሸውዳሀል፣የተፀፍው፣መፀሀፍ፣personal opinion ነው፣የአገሪቱ፣ህግ፣አይደለም።

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Місяць тому

      በእየሀገሩ ህዝቦቻዋን እያስደደች ስው አልባ ስለሆነችውና አራተ አስር አመታት ባለችበት የቆመችውን ሀገርህን ኤርትራን ማስቡ አይሻልም😊

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 Місяць тому

      አውቀህ ሞተሀል ደንቆሮ መሀይም

  • @user-qb8qq6bb9x
    @user-qb8qq6bb9x Місяць тому

    ተከፋዩ ባርያ - ዕድሜ ልክህን ህወሓት ስትል ትግራይን ስታጥላላ ትኖራለህ:: መርህ የሌለውን ህሊናህን ይልቅ ግራ:: የትግራይን ጉዳይ ለትግራይና ትግራዮች ተወው:: ጥፋተኛ ካለ ኣያመልጥም::

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 Місяць тому

      አንተ ደንቆሮ ፅንፈኛ ተሳዳቢ መሃይም ማፈሪያ። ሁሉሰው እንደናንተ ተከፋይ ይመስልሀል ? ጁንታ

  • @yehualamekonnen6809
    @yehualamekonnen6809 Місяць тому

    ሲሱ ግን ከዛን የመሰለ የጋዜጠኝነት ማማ ተሽቀንጥሮ ወድቆ የአብይ አህመድ አሻንጉሊት መሆኑ አያስገርማችሁም???

  • @user-vh9yj8yw2u
    @user-vh9yj8yw2u Місяць тому

    አንተ ስለህዉሀት ካላወራህ ይደብርሀል እንዴ ?

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 Місяць тому

    ❤❤❤