Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ብሬ እኮ ያልተወራለት አዛኝ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ
በጣም ነዉ ያዝናናኝ ብሬ የመልሶቹ ነገሮች ይመችክ
Great. The human part is lovely. Wishing Berhanu all the best in his entire life.
ዮኒም ብሬም እናመሰግናለን። ሶስቱንም ክፍሎች በደንብ አሟጥጬ አይቻለሁ። ብሬ በሙያህም እንደሰውም ተወዳጅ ሰው ነህ! እግዚያብሔር ይጠብቅህ!
ብሬ መልካም ሰው መልካሙን ሁሉ እመኛልሀለው
ብርሃኑ የአማርኛ ቆንጆ ምት ያላቸው ዘፈኖችን በደንብ ያውቃል። የፊት በር ልጅ አይደል ? የድሮ የአዲስ አበባ ልጅ አማርኛን በደንብ ያዉቃል ።ቅኔም ሊቀኝ ይችላል "አንቺ እኔን ውደጂ.....ተው አምላኬ ወዘተ""ምርጥ ዘፈኖች ናቸው ።ያሁኖቹ አማርኛ ሳያውቁ በአማርኛ እየዘፈኑ ነው እኮ። ያደነቆሩን
Bere yarada lij❤
Big respect ብሬ
ብሬ የሙዚቃ አዋቂ ነህ ኤልያስ መልካ የምንጊዜም አቀናባሪ ነው
ከምር የዋህ ነው ግን። በሦስቱም ክፍል ውስጥ ሰው እንዳይቀየመው በጣም ነው የተጠነቀቀው። ከምር ምስኪን ነው። አከበርኩት!
❤❤❤
Yoni you are the best Journalist in Ethiopia !!
ውረንጭላ አህያ ተላላኪ ድል ለህዝብ ትግራይ (ወያኔ )
Melkamena yewah sew endehonek tasetawekalek egzabehair yetebekek wendemy
ere hode kosele 😂😂😂😂😂😂😂😂
ለምን ንፅፅሩን አልጠየቀውም
ok tyakaw beki new?
አንፋር
ነፍጠኛ ነው የወሬ ማሽን!!
ብሬ እኮ ያልተወራለት አዛኝ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ
በጣም ነዉ ያዝናናኝ ብሬ የመልሶቹ ነገሮች ይመችክ
Great. The human part is lovely. Wishing Berhanu all the best in his entire life.
ዮኒም ብሬም እናመሰግናለን። ሶስቱንም ክፍሎች በደንብ አሟጥጬ አይቻለሁ። ብሬ በሙያህም እንደሰውም ተወዳጅ ሰው ነህ! እግዚያብሔር ይጠብቅህ!
ብሬ መልካም ሰው መልካሙን ሁሉ እመኛልሀለው
ብርሃኑ የአማርኛ ቆንጆ ምት ያላቸው ዘፈኖችን በደንብ ያውቃል። የፊት በር ልጅ አይደል ? የድሮ የአዲስ አበባ ልጅ አማርኛን በደንብ ያዉቃል ።ቅኔም ሊቀኝ ይችላል "አንቺ እኔን ውደጂ.....ተው አምላኬ ወዘተ""ምርጥ ዘፈኖች ናቸው ።ያሁኖቹ አማርኛ ሳያውቁ በአማርኛ እየዘፈኑ ነው እኮ። ያደነቆሩን
Bere yarada lij❤
Big respect ብሬ
ብሬ የሙዚቃ አዋቂ ነህ ኤልያስ መልካ የምንጊዜም አቀናባሪ ነው
ከምር የዋህ ነው ግን።
በሦስቱም ክፍል ውስጥ ሰው እንዳይቀየመው በጣም ነው የተጠነቀቀው። ከምር ምስኪን ነው።
አከበርኩት!