ዱርዬው ባላገር - Ethiopian Movie Duryew Balager 2024 Full Length Ethiopian Film Duriyew Balager 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 вер 2024
  • ዱርዬው ባላገር - Ethiopian Movie Duryew Balager 2024 Full Length Ethiopian Film Duriyew Balager 2024
    Join this channel to get access to perks:
    / @netsebraqmedia
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

КОМЕНТАРІ • 67

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 6 місяців тому +5

    ከምር አሰሳምህ ሽመል አየያዝህ ቁርጥቤተሰቦቸን ግን ወዱን እደሴት አይጠሩም ይች አስተካክሉ❤❤❤

  • @nagatmuhammed2288
    @nagatmuhammed2288 4 місяці тому +2

    Tekiee gobez tichilaleh ❤❤❤

  • @Kallumedia23
    @Kallumedia23 6 місяців тому +4

    የገጠር ገፀባህርይ ያለው ፊልም ይመቸኛል ❤❤❤❤

  • @dubai1280
    @dubai1280 6 місяців тому +10

    ገጠሬ ጆሮጌጥ አያረግም😂😂😂

  • @user-ve9kt4hg9r
    @user-ve9kt4hg9r 6 місяців тому +3

    እኔ ብዙ ተምርያለው ከዚ ፍልምላይ 🥰👍

  • @user-ri8bi9km4j
    @user-ri8bi9km4j 6 місяців тому +3

    ለምድነው ግን ውበቱን ማጠብቁ ድራማ ቆንጆ ነገር ያማረ ቦታ እኛ ድምፃቹ ነው እኮ የምንሰማ እንደገ ትረካ

  • @heavenlonely4470
    @heavenlonely4470 6 місяців тому +2

    ይሄ ፊልም በጣም የወረደ ነው ጊዜያችሁን እንዳታቃጠሉ ::

  • @gerebtube9946
    @gerebtube9946 6 місяців тому +2

    ተኬ በጣም ትችላለህ። ቀጥልበት bro❤❤❤

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j 6 місяців тому +4

    ሁሌ ማልቀስ😢😢😢 እቶብያዬ😢😢

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 6 місяців тому +3

    አቢት ማገጠም ልጁቱወ አፈጠተቺበት😅😅

  • @henitube5271
    @henitube5271 6 місяців тому +4

    ወፌ ቆመች የሚለውን የታሪኩ ባባና መኮንን ላዕከን ፊልም ኮፒ አደረጋችሁት እኮ

  • @user-ml8bu6wn4l
    @user-ml8bu6wn4l 6 місяців тому +2

    መሌ ያንተን ፊልም ሳላየው አላልፍም ነበር አሁን እየሰለቸህኝ ነው የዛሬው ዝም ብሎ ነው የከተመውን ብሰራ ነበር 1 ኛ😅

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 6 місяців тому +2

    መሌ..ትችላለህ❤❤❤❤❤

  • @JemalMohammed-z8y
    @JemalMohammed-z8y 5 місяців тому +1

    ካራክተሩው የገጠርጁ ጥሩ ነበር ነገርግን በጂንስ ተውጣጥሮ ያስፎግራል ሽመሉዋም ብይስተካክል

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 6 місяців тому +3

    ማክቤልየ❤❤❤❤❤❤

  • @fatimahussain6287
    @fatimahussain6287 6 місяців тому +2

    አሰገጭብኝ አላለም ወይኔ በሳቅ ገደለኝ መላኩ😂😂😂

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f 6 місяців тому +2

    ዩሴፍ የሚሳደበው ስድብ የምን ልጅ እያለ ይሳደባል እድህ ማለቱ ቢቀርስ😢😳

    • @user-dv8xx3xl1y
      @user-dv8xx3xl1y 5 місяців тому

      ትክክል የዘጋኝ ስድብ🤮

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 6 місяців тому

    all they are perfect really thanks

  • @user-ut5fq3zh2y
    @user-ut5fq3zh2y 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @MDTube-eo7nx
    @MDTube-eo7nx 6 місяців тому +1

    ልዩ ነወ 👌👌

  • @user-pz1cw4tv7y
    @user-pz1cw4tv7y 6 місяців тому +3

    አረወዲያ ምንህም ይገጥር ሰዎ አመሥልም እኝክ

    • @FaFi965
      @FaFi965 6 місяців тому +1

      😂😂😂

    • @user-se4os7po4p
      @user-se4os7po4p 6 місяців тому +2

      ዱርዬው ባላገር እኮነው የሚለው የፊልሙ እርስ

  • @AmanuelSewagegn-eg1nt
    @AmanuelSewagegn-eg1nt 5 місяців тому

    ፍቅር

  • @user-ve9kt4hg9r
    @user-ve9kt4hg9r 6 місяців тому +1

    መጨረሻ አው በጣም አስታማርይ ነው

  • @noornoor3552
    @noornoor3552 6 місяців тому +1

    ይለቀቅ ❤❤❤❤❤

  • @SeidMengstu
    @SeidMengstu 6 місяців тому +2

    ትንሽ አይደብርም በአንድ ጠጉር እስታይል ሁለት ፊልም በዚህ ላይ የገጠር ልጅ ገጠሬ ጆሮውን ተመስቶ ጠጉሩን ከለር ተቀብቶ ይደብራል ምናለ ትንሽ ለማመሳሰል ብትሞክሩ

    • @Werknes
      @Werknes 6 місяців тому

      😂😂😂እኮ

    • @user-ml8bu6wn4l
      @user-ml8bu6wn4l 6 місяців тому +1

      ሲጀመር ፊልም ሊስጠላኝ ነው እንዴ የፀጉሩን ቀለም የገጠሩን አቧራ እንበለው ምንድን ነው ጉድ እኮ ነው😅

    • @Merry_1215
      @Merry_1215 5 місяців тому

      ''ዱርዬው ባላገር'' አይደል የሚለው
      የግድ ዱርዬ መምሰል አለበት እኮ!

  • @BereketDebebe-zk4gi
    @BereketDebebe-zk4gi 6 місяців тому +1

    Well come

  • @menigemenigesha
    @menigemenigesha 6 місяців тому +2

    Era yilekek❤❤

  • @user-ve9kt4hg9r
    @user-ve9kt4hg9r 6 місяців тому +1

    በተላይ ትዕግስት ለለላህቸው ሴቶህቺ አስተማርይነው ቀጥሉበት

  • @user-mb5zo4sb3m
    @user-mb5zo4sb3m 6 місяців тому +2

    መሌ የንጭቅልጅ ማለት ምንድነዉ😢😂

    • @user-it6cd6cy4b
      @user-it6cd6cy4b 6 місяців тому +1

      የገጠርልጅ ከሆንሽ ይገባሻል😅😅

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 6 місяців тому +2

    ማርኮን ዩሰፍ 😂😂😂😂😂ሆዲን አቆሰሉት

  • @User-yigus5do7y
    @User-yigus5do7y 6 місяців тому +2

    Areeee kana bayinur noro ……

  • @user-bc2lk9tk7j
    @user-bc2lk9tk7j 6 місяців тому +1

    ልቀቁን😊😊😊

  • @awelawel-jk3rq
    @awelawel-jk3rq 4 місяці тому

    ዱሩዬው ባላገር ኣርፍ ነው

  • @user-pf5kn8sr7m
    @user-pf5kn8sr7m 4 місяці тому

    Yene Wendawend Swedh Eko

  • @user-ev7vt3ln2s
    @user-ev7vt3ln2s 5 місяців тому

    Good jop❤

  • @hawitesfaye9490
    @hawitesfaye9490 6 місяців тому +1

    yilekak plz

  • @EskindirGobeze-ch8wc
    @EskindirGobeze-ch8wc 6 місяців тому

    ግሩም ትወና መሌ

  • @user-bm5ov9cw7t
    @user-bm5ov9cw7t 6 місяців тому +1

    .ቲሽ እየን ብሎ ፍልም ቆይ ለምን ህልምሽና/ህልማ/ልኑርቤት /እና ይህ ፍልም ተዋናዮች ተመሳሳይ ቤቱ ተመሳሳይ ሶፈው ተመሳሳይ ሰፈሩ ተመሳሳይ የከተማው ገፅታ ተመሳሳይ በቃ የፍልሙ ርዕስና ድርሰቱ ብቻ ነው የተለያየው ደሞኮ አልጋ ልብስ ራሱ ተመሳሳይ በቃ እኞ የናንተ ሙድ መያዣ ሆነን ቀረን 😅😅😅😅

    • @amaamm-hu4ic
      @amaamm-hu4ic 6 місяців тому

      ስላልጋውስ ስለልብሱ ስለቦታውምንአስቸገራቹ እምፈልጉትፊልሙን ነውአደለ❤❤

    • @user-bm5ov9cw7t
      @user-bm5ov9cw7t 6 місяців тому

      @@amaamm-hu4ic ፍልሙ ውስጥ ውበት ስኖር ደስ ይላ ሁሉም ተመሳሳይ ስሆን አያምርም ይሰለቻል አንች አሁን ሁሉም ፍልም ላይ አንድ አይነት.አከባብ ብታይ ደስ ይልሻል

  • @Metags-qz9xu
    @Metags-qz9xu 6 місяців тому +1

    አተ የጭቅ ልይ😂😂😂😂

  • @AlDaam-uc8wc
    @AlDaam-uc8wc 4 місяці тому

    ማርኩን😂😂😂

  • @AmanuelSewagegn-eg1nt
    @AmanuelSewagegn-eg1nt 5 місяців тому

    ማክቤል አፈቅርሸለሁ

  • @pelearegahegn610
    @pelearegahegn610 6 місяців тому +1

    alekes engdy

  • @user-wd5gr9oz4i
    @user-wd5gr9oz4i 6 місяців тому +1

    🐅🐅🥰🥰

  • @Semretarekegn
    @Semretarekegn 4 місяці тому

    በዚህ ፊልም ላይ አንድ አስተያየት ልስጥ የደመላሹ ትወና ፈጽሞ ከውሸት የራቀ ነው ከቻላችሁው ኢንቨስት ካደረጋችሁ አይቀር ሁሉን ነገር አድርጋችሁ ትንሹ ነገር ነው የቀራችሁ ግን ፈጽሞ ከውነታ የራቅ ፊልምምምምምምም

  • @RozaShemsu
    @RozaShemsu 6 місяців тому +1

    በጣም ይደብራል

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 6 місяців тому +1

    😅😅😅😢😢

  • @Merhawiiyassu
    @Merhawiiyassu 6 місяців тому +5

    What kind of 🎥 movie is this me and people in this comment can make much better than this 😢

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 6 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fc1rm4ww8v
    @user-fc1rm4ww8v 6 місяців тому

    ترجمة اللغة العربية لايعمل

  • @User-yigus5do7y
    @User-yigus5do7y 6 місяців тому +1

    Kkkkk are tawu gin 😂😂😂😂

  • @user-tf8jy3bs3n
    @user-tf8jy3bs3n 6 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @MsMfers
    @MsMfers 2 місяці тому

    መመመመ

  • @user-iy9gd1it1x
    @user-iy9gd1it1x 6 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TediiSalamoon-bx2rl
    @TediiSalamoon-bx2rl 6 місяців тому +2

    ❤❤❤

  • @user-ky4qh7nz5v
    @user-ky4qh7nz5v 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤