ሀብታም አይፀድቅም? | አዲስ ዓመትን ከ መ/ር ፍሬሰንበት ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 169

  • @meskeremabebe3285
    @meskeremabebe3285 4 місяці тому +18

    ከዚህ የበለጠ የእግዚአብሔርን ቃል ከማስተማር በላይ ምን አለ መታደል ነው
    እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ

  • @MaryamEnate-wi8tq
    @MaryamEnate-wi8tq 4 місяці тому +35

    እናመሰግናለን ዮኒ ትንሣኤን ከዲ/ን ዘለለም ጋር አዲስ ዓመትን መ/ር ፍሬሰንበት ጋር እንድናሳልፍ ስላደረከን በዛ ላይ ወጣቶች ፈጣሪ ዓይነ ልቦናቸውን ያበራላቸው በእነሱ እድሜ ላለን ወጣቶች ምን ያህል ከወደቅንበት የሚያነሳ ተስፋ የሚሰጥ እንደሆነ እነዚህን ሰምቶ ቆም ብሎ ራሱን ማየት የጀመረ ስንት ነፍስ እንደሆነ ፈጣሪ ያውቀዋል። THANK YOU SOOOOO MUCH

    • @MeronMelese-nk1sg
      @MeronMelese-nk1sg 4 місяці тому +2

      እንዲህ አይነት መረዳት ያለው ሰው ደስ ይለኛል በርቱ እሕቶች እና ወንድሞች 🙏 መልካም አዲስ ሒወት በአዲስ አመት 🙏

  • @michaels7684
    @michaels7684 4 місяці тому +20

    ዬኒ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረ በቀጣይ ዲ/ ን ሄኖክን ሀይሌ እና ስነወርቅ ታዬን ብታቀርባቸው እመኛለሁ,እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 4 місяці тому +15

    OMG እረ እንዲት አይነት መታደል ነው እንዲ አይነት ነፍሰ መሰጠት!!!
    ዘመናችው ይባረክ 🙏❤️🙏

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 4 місяці тому +13

    ዮናስ እውነት በጣም በሳል ልጅ ነህ እንደዚህ ትምህርት ሰጭ የሆኑ ሰወችን ጋብዝልን

  • @keri6611
    @keri6611 4 місяці тому +29

    እንኳን አደረሳችኹ ዮ! የዚህ ፕሮግራም ደባሪ ክፍሉ ማለቁ ብቻ ነው። ፍሬ የዚህ ቤት ቋሚ ቤተኛ ይሁንልን። በብዙ የሚያስተምረን ዕውቀትና ብዙ የንባብ ልምድ አለው።

    • @top_movies-1
      @top_movies-1 4 місяці тому

      እውነት ነው ዮኒ። ቤተኛ ይሁንልን

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 4 місяці тому

      ማለት

  • @BezabehBesher
    @BezabehBesher 4 місяці тому +5

    ድንቅ አስተምህሮት እና እይታ ነው ለዚህ ትውልድ ሻማ ለኳሽ መንፈስ አዳሽ እና የተስፋ ብረሀን ያመላክታል ጠያቂም ተጠያቂም እግዜአብሄር ይስጥልን

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 3 місяці тому +3

    ስብሐት ለእግዚአብሔር ኪያነ ዘፈጠረ ከመናምልኮ !!!
    እናመልከው ዘንድ እኛን የፈጠረ እግዚአብሔር ይመስገን !!!
    በቤተክርስቲያን የመሃረነ አብ ጸሎት ላይ የምንጸልየው ❤❤❤

  • @KonjiNigatu
    @KonjiNigatu 4 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ትልቅ ነው በእውነት ድንቅ ፍጥረት ምን አይነት ንግግር ነው በጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ወንድማችን❤። ዮኒ❤

  • @tsmteme1030
    @tsmteme1030 4 місяці тому +6

    This is the ultimate example of a perfect conversation . This is priceless. Thank you ❤

  • @Miss-heymi
    @Miss-heymi 4 місяці тому +13

    ይወኒ እግዚአብሄር ይባርክህ በሂወትህ ዋናውን ነገር አጊተሀል እሱም በመንፈሳዊይ ሂወትህ ጠካራ መሆንህ ነው የማዳመጥ ችሎታህ ይገርማል የምትጠይቃቸው ጥያቄዎች እራሱ በጣም ያስገርማሉ 😊ብቻ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናህ ❤️🙏 መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን❤🙏 ለመላው የኢትዮዺያ ህዝብ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 🌻💐🫶 ወደኔ ቤትም ገባ በሉ ጋይስ ጀማሪ ነኝ❤🫶🥰

  • @ArkbomHailu
    @ArkbomHailu 4 місяці тому +4

    ምን ብዬ እንደምጽፍ አላቅም ፣ በጥልቀት ጀምሮ በጥልቀት የተጠናቀቀ ፡፡ የደረቀውን የልቤን ወለል አረሰረሳችሁት፣ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ፣ የወጣትነት እድሜያችሁን በበረከትና ምስጋና ይሙላው ፡፡ የአባቶቻችን አምላክ ሁሌም በተለያየ መልኩ ያስተምራል ፣ ዛሬም እንደሁሌም በናንተ አየሁት 3 ሰዓቱ 3 ደቂቃ ሲሆን ፣ ምን ያህል እንደማር የሚጣፍጥ መሆኑን ተረዳሁ፡፡

  • @MelatTeshome-w1n
    @MelatTeshome-w1n 4 місяці тому +3

    እውነት እውቀትና እርጋታ ሲደመር ተደማጭነትን እንደሚሰጥ አየው፤በጮኹ ሳይሆን የሚናሩትን ባወቁ ነው።
    መምህር ሙሉ ጤና ከፀጋጋ ያድልልን፤ዮኒ በርታ ላንተም የምታገለግልበትን ፀጋ ያድልህ ወንድማችን

  • @Abera_Fekede
    @Abera_Fekede 4 місяці тому +6

    በጣም ደስ የሚል ጥያቄ በጣም ደስ የሚል የተርጋጋ ጆሮን የሚያጠግብ ማብራርያ አመስግናለሁ ዮኒ፣ፍሬሰነበት

  • @amanuelalemu
    @amanuelalemu 4 місяці тому +10

    ፍሬ my teacher at HTU, I have never seen a lecturer like Fre. God bless you my teacher.

  • @SemahegnDemeke-oo1ed
    @SemahegnDemeke-oo1ed 4 місяці тому +5

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር፣ ለአንተም ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን፣ በርታልን 🙏

  • @supermerjachannel2716
    @supermerjachannel2716 4 місяці тому +41

    ልጁ ማነው, ምንድን ነው?? የድምፁ ማማር, የአነጋገሩ ስርሃት, የወንጌል እውቀቱ እሚያስደንቅ ነው እና youtube account ካለው follow እንድናረገው linkን ስጠን ዬኒ. ትልልቅ መልሶችን ነው የመለሰልን እኮ!!!!!

    • @abelsolomon5825
      @abelsolomon5825 4 місяці тому +2

      Fresenbet ybalal be qdst slase ye Hebrew memhr new

    • @becurious5832
      @becurious5832 4 місяці тому +1

      ye holy trinity university memhr new

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 3 місяці тому +1

      የኦርቶዶክስ መምህር ነው ❤❤❤ መምህር ፍሬሰንበት ይባላል

    • @mihiretasnakeayalew6625
      @mihiretasnakeayalew6625 3 місяці тому

      ua-cam.com/video/-6w-qRl83yE/v-deo.htmlsi=TwZ53V9TTggA2ua-

    • @ከመጻሕፍትማዕድ
      @ከመጻሕፍትማዕድ 3 місяці тому

      youtube.com/@theologiaortho?si=1NXLiOOi2bA37WNy

  • @iamgrateful8691
    @iamgrateful8691 4 місяці тому +17

    ለብዙዎች እንዲደርስ እየተመኘሁ ነው እየሰማው ያለሁት🙏

  • @betilike1379
    @betilike1379 4 місяці тому +4

    እግዚአብሔር እንደእነዚህ አይነት መምህሮች ስለሰጠን አመሰግናለሁ ... ዮኒ በርታልን

  • @frefeke-vm4tx
    @frefeke-vm4tx 4 місяці тому +8

    ጌታ ሆይ እንደሱ አይነት መረጋጋት ስጠኝ ። ስጠን 🙏

  • @እይታ7348
    @እይታ7348 4 місяці тому +4

    ዮኒ ይህ አይነት vedio for market target እሚሰራ vedio ነው ብዬ አላምንም። እኔ እስካሁን ለ 3ተኛ ግዜ እየሰማሁት ነው ገና ደጋግሜም እሰማዋለሁ...... ለዚህ አይነት vedio ፍላጎት ያለው ሰው ባላለቀ እያለ ይሰማዋል።

  • @bezinashmekonen1835
    @bezinashmekonen1835 4 місяці тому +4

    እንደዚህ ያሉ ወጣቶችን ያብዛልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ደስ ብሎኝ ያየሁት ጥያቄና መልስ ነው::

  • @BethlehemDebebe
    @BethlehemDebebe 4 місяці тому +3

    ፍርዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል😍,ስንት ግዜ አንዳየሁት🤦‍♀️ እንግዲህ የተማርነውን ለመተግበር ያብቃን!

  • @nigussolomon6871
    @nigussolomon6871 4 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዮኒ🙏
    ለመንፈሳዊነት የምትሰጠው ነገር...ይመቸኛል !
    በርታ ከፍ ያደረገህን ጌታ መቼም እንዳትረሳ!

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 місяці тому +3

    ወንድሞቼ ሁሉም ያላችሁት ትክክል፣ አዎ ምንም የተደላደለ ኑሮ ብንኖር ከእግዚአብሔር እጪ መኖር አንችልም፣

  • @ruthbfser1052
    @ruthbfser1052 4 місяці тому +2

    አግዚኣብሄር ጸጋውን ያብዛላቹ በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 4 місяці тому +1

    እንደዚህ የሚያነቃን ልባችንን አይምሮአችንን መምህራን ደግመህ ደጋግመህ ጋብዝልን ለዛሬው እናመሰግናለን በርቱ

  • @solomondebele378
    @solomondebele378 3 місяці тому +3

    The real spiritual content for kingdom's market! Keep it up bro!

  • @KassahunYifru-ek3pv
    @KassahunYifru-ek3pv 4 місяці тому +6

    እንደዚህ አይነት ጥያቆችት የሚመልሱ ሰዎች ጋብዝን ይመቻችሁ

  • @Abel_Fx
    @Abel_Fx 4 місяці тому +7

    One of the best 2:49:03 hours spent on UA-cam!!! Thank you both 👏👏

  • @haymanotnegeri4094
    @haymanotnegeri4094 3 місяці тому +2

    your calmness and knowledge is another level, thank youuu and God Bless You!!

  • @ermiaszewdie7413
    @ermiaszewdie7413 4 місяці тому +3

    እናመሰግናለን የሚገርም አይታ,እውቀት መታደል ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @mahilettaye2903
    @mahilettaye2903 4 місяці тому +9

    every day my respect for Yonas is like 📈📈📈📈

  • @fasilashenafi3565
    @fasilashenafi3565 4 місяці тому +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ።ኡፍፍፍ ደስ ሲል።

  • @jaleneterefe4826
    @jaleneterefe4826 4 місяці тому +5

    He is so calm. Egeziabher ye agelgelot zemenehen yebarkeleh wendemachen🥰

  • @Yonaswa4
    @Yonaswa4 4 місяці тому +41

    [ ] እንኳን አደረሳቹ እኔና ወንድሜ በኣልን ለብቻችን ማሳለፍ ከጀመርን ጀምሮ ሁልግዜ በኣል ሲመጣ ይከፋኛል አሁንም ቤታችን የሚላስ የሚቀመስ የለም ብቻ ሁሉም ያልፋል መልካም በኣል

    • @Papipeace-xf4gs
      @Papipeace-xf4gs 4 місяці тому +4

      አይዞህ ወንድሜ ምናልባት እዚህ ያለን ሰዎች ከ1 ብር ጀምሮ መርዳት ብንችል አካውንት ላክልን ትንሽም ብትሆን ይጠቀምበታል

    • @Yonaswa4
      @Yonaswa4 4 місяці тому +5

      አንድ ሺ ሃምሳ አምስት ሰባ ዘጠኝ ስልሳ አራት ዘጠና ሶስት ስድስት yonas (cbe)

    • @Papipeace-xf4gs
      @Papipeace-xf4gs 4 місяці тому +6

      100 birr done ayizon wendmee

    • @Yonaswa4
      @Yonaswa4 4 місяці тому +4

      አግዚአብሄር ይስጥልኝ

    • @Amaru-qf9yd
      @Amaru-qf9yd 4 місяці тому +7

      አይዞህ ወንድም ትንሽም ብትሆን 28:24 1000 ብር ኧረድቸሃሉሁ

  • @ElizabethFekadu
    @ElizabethFekadu 4 місяці тому +3

    Thank you dear Yoni for your greater effort for this priceless interview..
    Keep it up!
    Mis

  • @selamawittsehayeSelamawittseha
    @selamawittsehayeSelamawittseha 4 місяці тому +2

    ጠያቂውም ተጠያቂውም ጌታ እየሱስ ይባርካቹ ከኦርቶዶክስ መምህራን ትክክለኛ ወንጌል መስማት ደስ ይላል ህዝቡ አምላኩን እንዲውቅ ይሆናል

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 3 місяці тому

      ስለምትንቁን እና ስለምትጠሉን ነው እኮ የማይታያችሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 4 місяці тому +1

    እንኳን አደረሳችኹ ወንድማችን የስኬት ዓመት ያርግላኽ

  • @selamsime4402
    @selamsime4402 4 місяці тому +2

    በእውነት ግሩም ሰው ወንድሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @Mechanics737
    @Mechanics737 4 місяці тому +5

    ስለፈጠርከኝና እንዲሁ ስለምትወደን አመሰግነዋለሁ እንዳመሰግን ስላደረጋችሁኝ አመሰግናለሁ በረቱ

  • @HenokWondimu-k1g
    @HenokWondimu-k1g 4 місяці тому +7

    ፍሬ ያቃል ስንል በምክኒያት ነው

  • @fomi9841
    @fomi9841 4 місяці тому +2

    ሁለታችሁም እግዚኣብሄር ያክብራችሁ

  • @FirehiwotAlamerew-mz5mg
    @FirehiwotAlamerew-mz5mg 4 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመነቹ ይበረክ ፀጋውን ያብዛለቹ

  • @solomondebele378
    @solomondebele378 3 місяці тому +2

    I strongly belive that this is the best spiritual and divin marketing stategies ever yoni did right?

  • @betselotbb
    @betselotbb 4 місяці тому +1

    Excellent podcast! The discussion on spirituality and its impact on overcoming struggles was deeply moving. Thanks for highlighting how faith can provide strength and hope during tough times. Truly appreciated, keep up on doing more spirituality content

  • @DOGTUBE27
    @DOGTUBE27 4 місяці тому +2

    መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @tigestmamo-gf3kj
    @tigestmamo-gf3kj 4 місяці тому +3

    "ቤተክርስቴያን ሀብታም አትሆን አትልም ግን መፆውት ትላለች " ግን ሀብትህን እንዴት አገኘህ ምንጩንስ ምንድንነው ብላ ትጠይቃለች?

  • @tilahunalemayehu8365
    @tilahunalemayehu8365 4 місяці тому +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው,እግዚአብሔር ይስጥልን!❤

  • @elamelam2112
    @elamelam2112 4 місяці тому +8

    This is a great episode ✨👏🔥

  • @tigestmamo-gf3kj
    @tigestmamo-gf3kj 4 місяці тому +2

    የስው ልጅ ዕለም ከሚስጠው እግዚአብሔር የሚስጠውን ስላም የተረዳ ግዜ ? ንጉስ ስለሞን እንዳለው ከስማይ በታች ከምድር በላይ ሁሉ ብልጭልጭ ከንቱ የከንቱ ያለውን የተገነዘበ ግዜ? መወለዱን እና መሞቱን እንዳለ ተረድቶ ህይወቱን ሲኖር በሥራው ተግባሮች ነፍሱ ወዴት እንደምትገባ የተረዳ ግዜ? ሙሉ ስላም ይኖረዋል

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 4 місяці тому +3

    God bless you. Everything reminds me again, ortodox we need to do more we lost a lot of people Love it keep teaching ❤❤❤

  • @Yeshimebet12
    @Yeshimebet12 4 місяці тому +5

    ስለ ምታቀርብል እንግዶች እናመሰግናለን

  • @Reyven_brown
    @Reyven_brown 4 місяці тому +3

    وَيَوْمَ يَعَضُّ الظَّالِمُ عَلَى يَدَيْهِ يَقُولُ يَالَيْتَنِي اتَّخَذْتُ مَعَ الرَّسُولِ سَبِيلًا {الفرقان: 27}.

    • @NagomRM
      @NagomRM 4 місяці тому +1

      Ye prophet Mohammedn yehiwot tarik atna keza ersaihin ena haymanothin tityikaleh mesbeku kertobih😅😊❤

    • @TIKK-f5s
      @TIKK-f5s 4 місяці тому

      mann endemnamel yemayak amlak yzeh tawerabnaleh ende begeta😂😂😂

    • @TIKK-f5s
      @TIKK-f5s 4 місяці тому

      ሁለት ቀኝ እጅ፣ 0 ግራ እጅ፣ ድፍን መቀመጫ.... ያለው አምላክ ይዘህ ትለፈልፋለሃ። አምላክህ ለራሱ ሲኦል እየተሰቃየ ነው፣ ሂድና አግዘው፣ ለነገሩ ስለ72 ሚስቶችህ እያሰብክ እንዴት ትዝ ይልሀል

  • @kalkidangetahunnigusse
    @kalkidangetahunnigusse 4 місяці тому +3

    Migerm podcast nw👏👏

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 4 місяці тому +1

    ወንድማችን ጠያቂው ሮቦት ነው የምትመስለው ዘና በል ወንድማችን። ነጻ ሆነህ ለስራህ ትኩርት መስጠት ይበልጥ ውጤታማ ያደርጋል። ተከታዩንም ዘና ብሎ እንዲከታተል ያደርጋል። ይህን የምመክርህ ስለምወዳት ቤተክርስቲያን አገልግሎትህ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ።

    • @TIKK-f5s
      @TIKK-f5s 4 місяці тому +1

      dude mndnew mtaweraw?

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 4 місяці тому

      ምክር ነው ወንድምዓለም። ምክር ውደድ

    • @thomashirpo5953
      @thomashirpo5953 4 місяці тому +2

      ስርዓት እና ረጋ ያለ ነገር አይመችህም?

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 4 місяці тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን። ❤❤❤❤

  • @bettynwrites
    @bettynwrites 4 місяці тому +2

    21:25 Live as if you will die tomorrow. Work as if you will live forever.

  • @hadihsf5990
    @hadihsf5990 4 місяці тому +6

    Thank you a million times 🙏

  • @Hermela_Abraham
    @Hermela_Abraham 3 місяці тому

    What a beautiful podcast! As a feedback, It would be super helpful if you could add chapters/timestamps to the video. It makes it easier for us to jump back in where we left off or follow along with the different topics being discussed. Thank you for the awesome content!!

  • @selamawitDereje
    @selamawitDereje 4 місяці тому +6

    Yoni egziabher abzto ybarkh betam tlk melkt nw kale hiwot yasemaln

  • @yesarg
    @yesarg 4 місяці тому +2

    እግዚያብሄር ይባርካችሁ!

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 4 місяці тому +5

    ትክክል ወዲማችን❤❤❤❤❤

  • @YonasBayu-y7j
    @YonasBayu-y7j 4 місяці тому +2

    The best epidod what i have ever seen thanku yon engdachininim yibarklin

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @NegsElectronics
    @NegsElectronics 4 місяці тому +1

    ዮኒ የሆነ ፓርት ላይ ምን ስትል ሰማሁ " ኮንፒተር አለው ስልክ አለው ምን እንደሚሰራ ያውቃል ግን አክሽ አይወስድም !!! " የተናገርከው እውነት ነው በህይወቴ የገጠመኝ ይሄ ነው። ግን ትልቅ ችግር የሆነብኝ ከየት እንደምጀምር አላውቅም። የመጀመሪያውን እርምጃ እንዴት መጓዝ እንደሚጀመር ያለህን እይታ ብትነግረኝ?

  • @eskdiremnate9408
    @eskdiremnate9408 4 місяці тому +1

    Betaam enamesegnalen bertuln yoni❤ sound disturbance gn ale mehal mehal lay fix bidereg

  • @YonasBayu-y7j
    @YonasBayu-y7j 4 місяці тому +3

    Yoni betammm astemari podcast new ber endezih aynet enku wotatochin enamesegnalem tebarek

  • @deldiyshow-464
    @deldiyshow-464 4 місяці тому +3

    Its amazing content ! Respect ! 🙏

  • @Salemjourney
    @Salemjourney 4 місяці тому +5

    Keyet nw guest yemtageghew gn 🤌🏾🤌🏾🤌🏾🤌🏾🤌🏾

  • @serkalaim3839
    @serkalaim3839 3 місяці тому

    Wow thank you so much for all ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdinaYinges-t8r
    @AdinaYinges-t8r 4 місяці тому +2

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ።

  • @tobyyy9385
    @tobyyy9385 4 місяці тому +3

    Egziabher yesteh yoni

  • @henok1221-m
    @henok1221-m 4 місяці тому +3

    wow betam gerami memeher new enameseginalen yoni

  • @WeldegebrialMeresa
    @WeldegebrialMeresa День тому

    እናመስግናለን ወንድሞች እ/ር ይባርካቹሁ

  • @Fraol_ze
    @Fraol_ze 4 місяці тому +5

    ደስ ሲል❤❤❤❤

  • @LendonWood-m7j
    @LendonWood-m7j 4 місяці тому +3

    Yoni first of all happy new year and then i want to ask you something you podcast is so so amezing so my question is please please create vidio about 12th class and inviting new person talk about 12th class becouse someones are very very sad now so i want ask you only about this.........thank you yoni 😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎

  • @YitbarekDawit-bl7ci
    @YitbarekDawit-bl7ci 4 місяці тому +2

    Egziabher ystlgn egziabher abbzto ybarkh yoni lela kal yelegnm behywete endezih aynet podcast semche alawkm bzuu tyakewoce temelesulgn kezi bewala no excuse!!

  • @enemannegn6606
    @enemannegn6606 4 місяці тому +2

    Ke like belayi nw,,,, egziabher tsegawn yabzaleh memiher

  • @meronberhane3623
    @meronberhane3623 3 місяці тому

    The best lesson May you hear the word of life brothers

  • @habtamutadesse9109
    @habtamutadesse9109 4 місяці тому +2

    በሁለታችሁም በብዙ ተገርሜያለሁ

  • @SenabiruSenabiri555
    @SenabiruSenabiri555 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤wow new inamesegnalen kberuln 🎉

  • @zinetmohamed9651
    @zinetmohamed9651 4 місяці тому +1

    yo egzaibher ystln tebark lelam bebzu entebkaln
    memhri egziabher yestln kal hiwot yasmaln be edme betena betsga yitebkln

  • @Hla_we
    @Hla_we 4 місяці тому +2

    ወንድማችን❤

  • @dawitdemissie2754
    @dawitdemissie2754 3 дні тому

    1:33” need to be re visited and heard ❗️💯🙏🏽 Egziabher Yestachu

  • @Aman-wh6qp
    @Aman-wh6qp 4 місяці тому +2

    አክሊልን interview arregelenn

  • @AsterHailu-r1b
    @AsterHailu-r1b 4 місяці тому +1

    Thank Thank you very much for your advice

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 4 місяці тому +3

    እሚገርም ፕሮግራም

  • @judyshewa7995
    @judyshewa7995 4 місяці тому +1

    God bless you two!

  • @meronmohamed9416
    @meronmohamed9416 4 місяці тому +2

    Yena wed wendm ena memhre freye

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 місяці тому

    በጣም ደሰየሚል ቆየታ ናበር ብዙ ተምርናል

  • @dawitdemissie2754
    @dawitdemissie2754 2 дні тому

    Kale hiwote yasemalen memeher feresenbet 🙏🏽

  • @EwedihalehuTibebu
    @EwedihalehuTibebu 4 місяці тому +2

    You said I’ve done making podcasts on this UA-cam channel…..? Please we are your authentic audience so try to keep your promise to us 😊😊😊

  • @BirukKassie-oe4qq
    @BirukKassie-oe4qq 4 місяці тому +2

    Love u bro from bahirdar 🎉🎉

  • @Huluሀገርሽ
    @Huluሀገርሽ 2 місяці тому

    Aygermem gn zemaryamen feresenbtn Diyakon zelalemn yemsaselu denk wetat astemariwech yeseten amlak kebru yesfa eyesus kerstos ❤

  • @HomeBased-yd7um
    @HomeBased-yd7um 4 місяці тому +4

    Well This is how podcast should be I am so touched with this video I think this is 2nd time he diakon zelalme & this one I don't know where you get them youtube is full of channel that always guide you wonder how to husssle & get money but it's wrong whatever you have if it's without God it's nothing I am happy with this channel for showing being with GOD is most important than anything in this world thanks Yonas this important video for our generation" ፅድቁን ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይሰጣቹአል" so let's please let's work with GOD so as to get blessed we live here 30 or 40 year max after this so let's think wise Anyhow it's fascinating to see the comments section less comments cause the topic is not about money making see this why we are not getting anything . Before you start one business ask GOD if it fits us & if it work let GOD bless for us so Everything will be perfect "ከኔ ጋር ያልሰበሰበ በከንቱ ይበትናል " This is correct Thanks yonas & memher fresenbet 🙏 keep Doing this offen trust me there are a lot of people need this thank agine & happy New Year 🎉

  • @Zubedaabiti
    @Zubedaabiti 3 місяці тому

    Bemsmate betam idlgnanegn egzber ymsgen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ksg7777
    @ksg7777 3 місяці тому

    bettam amesegnihalew egzabiher dimsihin lewsew hulu yasemalik kale hiwot yasemalin

  • @Endegena-te3hy
    @Endegena-te3hy 4 місяці тому +1

    Yoni The Grate🎉🎉🎉🎉

  • @haylietube
    @haylietube 4 місяці тому

    Yoni mrt sew, please upwork yemejemeriya sra endnsera erdan betemetatagn waga please, please support youth 🙏