ምርጥ ምግብ ለባሌ ሰራሁለት🥰ሞክሩት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 136

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 роки тому +31

    ሳምሪየ ማርያም በሰላም ትገላግልሺ🥀

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 роки тому +35

    ኑሮን ለማሸነፍ ስደት የወጣችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን ክፍ አይንካችሁ

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 2 роки тому +10

    ካፍሽ የማትለያት ማርያም ያጥር ወፍ ሳትሰማሽ በሰላም ትገላግልሽ

  • @youtube3789
    @youtube3789 2 роки тому +3

    ሳምሬየ የኔ ቆንጆ ከሞር ባለሞያ ነሽ በሠላም። ወልደሽ ሳሚ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 роки тому +11

    ማሻ አላህ ሣምርዬ አላህ በሰላምይገላግልሽ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 2 роки тому +2

    Samriyyy sewedeshi eko 💓 yene balemoya

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Рік тому

    ዋውውውው ያምራል ሳምሪዬ👍👍❤❤❤

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 2 роки тому +13

    ለሌላ ቀንሽ እርሾ ሳይሆን ቤኪንግ ፓውደር ነው ሚጨመረው በተረፈ ያምራል 👍🏽

  • @rehyaresamalejreh3582
    @rehyaresamalejreh3582 2 роки тому

    Wow sameri feloya abasa dasemel asarar yemahahehu🙏😘😘😘

  • @emusalhi
    @emusalhi 2 роки тому +4

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ

  • @hrititsegay242
    @hrititsegay242 2 роки тому

    Samriye mariyam beselam tgelaglsh ❤️😘
    Enam sle serashw migb gomonu bchawn tetebso new algebagnm litmelshlign tchyalesh?

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 2 роки тому +19

    ሳምሪ እረ ጨነቀኝ ያቺን መውለድ እስክሰማ ❤

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 2 роки тому

    ዋው ሲታይ እራሱ ያምራል ሳምሪዬ የኔ ባለሙያ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 2 роки тому

    በርቱልን ፊሎንም ስራ አስተምሪያት ሁሉም ከልጅነትነው ያምራል

  • @kibakiba7483
    @kibakiba7483 2 роки тому +2

    ሳሪየ እመብርሐን ትቅረብሽ የኔዉድ🌹🌹🌹🌷❤❤

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 2 роки тому

    ሳምሪ ምንድነው ነገሩ ሀሳብሽን ቀየርሽ እንዴ When will the baby come?

  • @hudaawamleh4668
    @hudaawamleh4668 2 роки тому

    Masha Allah habibtii samrii♥️👍👌

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Рік тому

    K gumeni gen kostana karuteee beuneee nice

  • @genet7274
    @genet7274 2 роки тому

    ሳምርዬ ሁለቱም ቻነል የናተ ነው

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196 2 роки тому

    Samiri. Belime. Walideshi. Ayewushi. Eko. Samiye. Lijishini. Jiji. Teshakima. Ayewu. Beselami. Walideshi. Quci. Bileshi. Sitaweri. Ayewu❤️❤️❤️❤️

  • @imalemi9650
    @imalemi9650 2 роки тому

    betam yamral 😍Samri mariam be selam tegalaglesh 🙏🏾🙏🏾feloye gobez ❤️🥰

  • @tube3507
    @tube3507 2 роки тому +1

    እውይ ሳምሪዬ እስካሁን አልወለድሽም🤔✍️ደሞ ኔ የወለድሽ መስሎኝ ስጠፉ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ውዷ

  • @እሙአስማዩቶብ
    @እሙአስማዩቶብ 2 роки тому

    መሸ አላህ ሳምሪየ ወላሂ መቸ ነዉ ወልደሺ የማይሺ ኢቶ ሳልገታ ዉልጅ ምክኒያቱም ዋይፍይል መጠቀም የለም ኢቶ ፊሎየ አላህ ያሳድግሺ ፊሎ ትስራልን

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 роки тому +7

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @biraek
    @biraek 2 роки тому +1

    ሳምርዬ የኔልዬ የፌልዬእነት በሰላም እመቤቴትገላግልሸይ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому

    Wow አከታተፍሺ እራሱ እውነተኛ ቦለሙያ ነትሺን ይናገራል!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️👍🏾

  • @nefsneshfeteneashene3871
    @nefsneshfeteneashene3871 2 роки тому

    ትስራልን ምግብ ፌሎዬ

  • @temesgenbeyene7774
    @temesgenbeyene7774 2 роки тому

    አንቺ ሳምሪ ምድነው አቶልጂም እዴ በጉጉት ጨረሽኝ እኮ

  • @genetkibru3417
    @genetkibru3417 2 роки тому

    Er dinchu kemechaw beslo new kich kich ayelm🙄

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 2 роки тому

    ዋው ሳምርየ በጣም ነው የሚጣፍጠው ብሓቂ ፍልየ እድግ በይ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 роки тому

      እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ

    • @seidmohammed1984
      @seidmohammed1984 2 роки тому

      ​@@TUBE-rv9zs ነይ እንደማመር

  • @hayatwendaferaw2257
    @hayatwendaferaw2257 2 роки тому

    የፌሎዬ እጨው ላይ ሺኩርት ቲመታም ጨምራ ቃሪያ ስንግ ይሖናል

  • @aynalemajema3763
    @aynalemajema3763 2 роки тому

    weda sewedeshi eko

  • @Eden521Amen
    @Eden521Amen 2 роки тому

    በጣም ያምራል 👌👌👌👌👌👌❤️❤️

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 2 роки тому

    Thanks

  • @emutube7995
    @emutube7995 2 роки тому +1

    እዴት ነሽልኝ እህቴ ስላምሽ ይብዛ በጣም ጎበዝ በርችልኝ

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 роки тому

      ውድ እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @asiat4178
    @asiat4178 2 роки тому

    ህፃኒቱ በጣም ስረአት ያላት ልጅ ነች ማማየ እድግ በይ

  • @የኩታበሯነኝመዲ
    @የኩታበሯነኝመዲ 2 роки тому +1

    ጥቅል ጎመን ብጨምሪበት በጣም ይጥማል

  • @ህሊናዳኛነው
    @ህሊናዳኛነው 2 роки тому

    ማርያም ትቅረብሺ የኔ ሴት ❤

  • @sayedsayed5553
    @sayedsayed5553 2 роки тому +1

    ሰምሪ አረ ጨነቀኝ የቺን መውለድ ኢስከኢሰመ ድረስ

  • @azutube6342
    @azutube6342 2 роки тому +4

    እኔ ፊሎዬ ምግብ ስትሰራ ማየት እፈልጋለሁ💚💚💚💚💚💚💚💚

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 роки тому

      ውድ እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 2 роки тому

      😂😂

  • @Elsabet-t
    @Elsabet-t 2 роки тому

    Betam gobez ekoo nesh tsegursh betam adagowal samiriyee

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 2 роки тому +2

    ያርብ😥😥😥😥አት ሁነኛ ያራሂም ጨቂን ወደ ደስታ ቅይርልኘ

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs 2 роки тому

    ነገ እሞክረዋለሁ ሳምሪየ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ቘ5ጐ

    ❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому

    ባለሙያ ሣምሪቾ

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 роки тому

    ፌሎ ምግብትስራ የምግቡ አነትም ኢዶሚን ስርታ ታሳየን

  • @fele2819
    @fele2819 2 роки тому

    ሳምሪ የሴት ልክ ነሽ

  • @mhmdahn-bo6sm
    @mhmdahn-bo6sm Рік тому

    amen amen amen

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 роки тому

    Wow it's good 😋 thanks 👍

  • @meaza2310
    @meaza2310 2 роки тому +2

    ፊሎ ትስራልን ኬክ ወይ 🍪ኩኪዝ🥰የሼፍ ልብስ አልብሳችሁ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 2 роки тому +1

    ሳምሪዬ የኔ ውድ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ❤️❤️❤️

  • @habtamunigussie
    @habtamunigussie Рік тому

    ለዚህ ነው ደረቱ ያበጠው።

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 роки тому

    አላህ በሳለም ይገለግልሽ

  • @amelieamelie4340
    @amelieamelie4340 2 роки тому

    Yena mare samri

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ፋኒ ነው መቸለት ነው እንቁላል ቁርሰ አበላሸ አይደል ሳምርዬ ግን ቆየሸ 9ወር አልሞላሸም 😘

  • @jfjd1829
    @jfjd1829 2 роки тому

    ምሸአላህ

  • @Berry-ye3ro
    @Berry-ye3ro 2 роки тому

    እመቤቴ ትቅረብሽ ሳምሪ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ዋውውው ሞያ

  • @نجاةالإدريسي-ت5ش
    @نجاةالإدريسي-ت5ش 2 роки тому

    የፊሎ ምግብ ይሻላል ሲጣፍጥ😍

  • @የወሎዋቀበጥ-ቀ7ጸ
    @የወሎዋቀበጥ-ቀ7ጸ 2 роки тому

    ግን ድንቹ ቀጭ ቀጭ የሚል ይመስለኛለ

  • @በዕምነትየቀስስልጂ
    @በዕምነትየቀስስልጂ 2 роки тому +2

    እያየሁሽ አድገሽ አገባሽ እያየሁሽ ልጂሽ አደገች እያየሁሽ እኔ አረጀሁ😁🥰🥰💋❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 роки тому

    waw❤❤❤👍🏾👍🏾👍🏾👏👏👏

  • @kiditube1592
    @kiditube1592 2 роки тому

    እንዴአለሽ አልወለድሽም

  • @meditube1201
    @meditube1201 2 роки тому

    ሳምሪቱ ሰላም 😍

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 2 роки тому

    ሣምሪዬ እማምላክ በሠላም ትፍታሽ

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 роки тому

      ውድ እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 2 роки тому

    Welcome

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 роки тому

      ውድ እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @duretubegamado7169
    @duretubegamado7169 2 роки тому

    🌹🌹🥰🥰🥰🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 fiqir yeehonu betisabi

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 роки тому

    እኔምለው ሳምሪ ወለዲሽ ወይ

  • @elsabini1032
    @elsabini1032 2 роки тому

    Samirri filoyen samiligni

  • @መዲናጎጃሜዋ
    @መዲናጎጃሜዋ 2 роки тому

    ሠላምናችሁ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 2 роки тому

    አመስግናለሁ ሼር ስላደረግሽኝ ይስራል ይሞከራል::

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 2 роки тому

    Fani new yemigerm tibs serto yabelash

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 роки тому

      ውድ እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @yuti_nass1598
    @yuti_nass1598 2 роки тому +1

    አይ ሳምሪዬ እንደዚህ ባለሙያ ነእሽ እንዴ 😀😘❤❤😘

  • @meseretweldea9149
    @meseretweldea9149 2 роки тому +2

    እረ የአንቻ እርግዝና ሰ ስፐን ሆነ

  • @سميرهسميره-ج3ك
    @سميرهسميره-ج3ك 2 роки тому

    💋💋💋💋💋💋💋💋

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 роки тому

      ውድ እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @tubeethiopia1531
    @tubeethiopia1531 2 роки тому

    ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የኢትዮጵያኖች ብያላችሁብት ቦታ ይአላህ እዝነት ከናት አይለይ ፍትህ ለሚሞቱት ህፃናቶች ብዚ አካውንቴ ቤተሰብ ሁኑኝ ያኛው አካውንቴ ትዝግቶኛለ

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 2 роки тому

    😍😍😍

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 роки тому

      ውድ እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @seidmohammed1984
      @seidmohammed1984 2 роки тому

      ​@@ቤተናቲዩብ ነይ እንደማመር

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 роки тому

      @@seidmohammed1984 እሺ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 роки тому

    ሰአሰላሙአለይኩም..ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች

  • @sayedahmada5390
    @sayedahmada5390 2 роки тому

    😘😘💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞❤❤💞😘

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 2 роки тому

    💕💕🤲🤲🇪🇹🇪🇹

  • @ቅድስምካአልኣባቴ
    @ቅድስምካአልኣባቴ 2 роки тому

    ሰላም ለዝ ቤት ስወዳቹ

  • @rumanarumana3168
    @rumanarumana3168 2 роки тому

    አልወለድሽም። ሳወልጂ። ለምንመጣሽ።

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 2 роки тому +9

      ምን አይነት ጥያቄ ነው እንዳልወለደች ካያቹ አይበቃም የምን ሰውን ማስጨነቅ ነው አይታቹ ማለፍ አትችሉም እንዴ

  • @tube1601
    @tube1601 2 роки тому +2

    ሠላም ለናንተ ይሁን በቅንነት ደምሩኝ ኩላሊቴን አሞኛል ስደት ምርርርርር ነው የላኝ ሌላ አይደለም 1kብቻ አስገቡኝ 🙏🇪🇹

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 2 роки тому

    1ኛ

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 2 роки тому

    Ayyyy samriyeee

  • @solomezelekeayele4495
    @solomezelekeayele4495 2 роки тому +3

    ሩፋኤል ካንቺ ጋር ይሁን

  • @ምሀመድአሚር
    @ምሀመድአሚር 2 роки тому

    ሰላም ለናንተ ይሁን

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 роки тому

      ውድ እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ