🔴መላእክት ወድስዋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 108

  • @WaltaGebreselasse
    @WaltaGebreselasse 4 місяці тому +6

    Wow Ejig girum mezmur begirum domts. Tsegawun yabzalin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ እመ ብርሃን ታክብርልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @WaltaGebreselasse
    @WaltaGebreselasse 4 місяці тому +6

    Betam dessss yilala berta❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እህተማሪያም
    @እህተማሪያም 4 місяці тому +5

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @AklilMelese
    @AklilMelese 4 місяці тому +6

    kale hiwetin yasemalin keep it up !!!!

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @SarahSila121-sc7pn
    @SarahSila121-sc7pn 4 місяці тому +6

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DawitFirew-u1w
    @DawitFirew-u1w 4 місяці тому +6

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BeharchNegash
    @BeharchNegash 4 місяці тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜሜሜን አብሮ ያሰማን❤❤❤

  • @banchix2907
    @banchix2907 4 місяці тому +5

    😍😍😍አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🙏

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜሜን አብሮ ያሰማን❤❤❤❤

  • @Kidistኢትዮጵያ
    @Kidistኢትዮጵያ 4 місяці тому +2

    ዝማሪ መላክት ያሠማልኝ ልይ ዝማሪ እድሜ ጤና እረጅም የአገልግሎት ዘመን አምላክ ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ኛኛ🎉 እልልልልልልልልል

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 3 місяці тому +1

      አሜሜሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናኔሁ❤❤❤

  • @YonasMan-bi7ew
    @YonasMan-bi7ew 4 місяці тому +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አመሰግናለሁ አሜሜሜሜን🙏🙏🙏

  • @dntafesezedengiltube6095
    @dntafesezedengiltube6095 4 місяці тому +7

    Kalehiwot yasemalin wondimachn

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @edentamru3960
    @edentamru3960 4 місяці тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን 🥰

  • @yabkal-f1j
    @yabkal-f1j 4 місяці тому +4

    ዕፁብ ድንቅ ዝማሬ❤❤❤🎉🎉
    በርታ አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን ❤❤❤

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አመሰግናለሁ ድንግል ታክብርልን❤❤❤❤

  • @banchiayehubekele5263
    @banchiayehubekele5263 4 місяці тому +5

    የኔ አባቴ ❤️ ድምፀ መረዋው እመብርሃን ትጠብቅህ🙏❤️❤️❤️❤️

    • @yentatube-bb4vf
      @yentatube-bb4vf 4 місяці тому +1

      አሜሜሜሜሜን የኔ እናት አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @MrYirdaw
    @MrYirdaw 4 місяці тому +7

    የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን::

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ እመ ብርሃን ታክብርልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @seatatmedia7779
    @seatatmedia7779 4 місяці тому +7

    ቃለ ሕይወት ያስማልን እጅግ ድንቅ ነውቃለ ሕይወት ያስማልን እጅግ ድንቅ ነውቃለ ሕይወት ያስማልን እጅግ ድንቅ ነውቃለ ሕይወት ያስማልን እጅግ ድንቅ ነውቃለ ሕይወት ያስማልን እጅግ ድንቅ ነው

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ እመ ብርሃን ታክብርልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @seatatmedia7779
    @seatatmedia7779 4 місяці тому +6

    ቃለ ሕይወት ያስማልን እጅግ ድንቅ ነው
    ቃለ ሕይወት ያስማልን እጅግ ድንቅ ነው

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜን አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @girumasrat7576
    @girumasrat7576 4 місяці тому +7

    ❤❤❤

  • @hayalmake1041
    @hayalmake1041 4 місяці тому +2

    ሲሳይችን እንኳን ለዚህ አበቃህ ። ብዙ ጊዜ ለአንተ እቆጭ ነበር አሁን ደግሞ አምላክ ፈቀደ እና ሁሉም ተከናወነ።🥰🥰🥰👏👏👏🙏🙏🙏

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому +1

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ድንግል ታክብርልኝ🙏🙏🙏

  • @Dn.YihunselamAsratOfficial
    @Dn.YihunselamAsratOfficial 4 місяці тому +2

    ግሩም ነው በእውነት ! የእመቤታችን ጸሎት ልመናዋ አይለይህ ! በጸጋ በጤና ይጠብቅልን ።

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 3 місяці тому +1

      አሜሜሜን 🙏🙏🙏አመሰግናለሁ የኔ ወንድም❤❤❤

  • @Redinatesfaye
    @Redinatesfaye 4 місяці тому +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏💗💗💗

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አመሰግናለሁ ድንግል ታክብርልን❤❤❤❤❤

  • @habtamutesema-j8f
    @habtamutesema-j8f 4 місяці тому +7

    Zimare melaiktin Yasemalin❤❤❤❤❤❤

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @AshenafiMoges-gs5wi
    @AshenafiMoges-gs5wi 4 місяці тому +7

    zmare melaktin yasemalin Bertalin wendimachin

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @BezaWit-gh9je
    @BezaWit-gh9je 3 місяці тому +1

    ወድማቺን ዳቆን ሲሳይ በርታ ድንቅ ዝማሪ ነው ዋው🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yehiyawan
      @yehiyawan  3 місяці тому

      አመሰግናለሁ የኔ እህት❤❤❤

  • @mesifneashgre651
    @mesifneashgre651 4 місяці тому +5

    ግሩም ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜሜሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 Місяць тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛሎት❤❤❤❤

  • @beliyuberhanu8796
    @beliyuberhanu8796 4 місяці тому +8

    እጅግ ግሩም ዝማረ ነው ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን በርታ

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ እመ ብርሃን ታክብርልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @zenawimedia5232
    @zenawimedia5232 4 місяці тому +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @AchamHaile
    @AchamHaile 4 місяці тому +7

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ እመ ብርሃን ታክብርልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @afeworkabera3531
    @afeworkabera3531 4 місяці тому +7

    የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን wondimachin!

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @WaltaGebreselasse
    @WaltaGebreselasse 4 місяці тому +6

    Yene wondm ejig betam dessssss yilal Berta kale hiwot yasemalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜሜሜሜን አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @alefe2abayneh286
    @alefe2abayneh286 4 місяці тому +4

    ዝማረ መላእክት ያሰማልን ፡፡

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አመሰግናለሁ አልዬ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @derejemamo8471
    @derejemamo8471 4 місяці тому +8

    ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @AndualemBezula
    @AndualemBezula 4 місяці тому +7

    የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @henonmedia
    @henonmedia 4 місяці тому +9

    ማርያምን እጅግ ነው የወደድኩት ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜን አብሮ ያሰማን በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @mesfinbereka
    @mesfinbereka 4 місяці тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!ለተሻለው ክብር ያብቃኽ ወንድምሜ።

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜሜን መስፍንዬ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤

  • @fanuelbeddilu8371
    @fanuelbeddilu8371 4 місяці тому +8

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድሜ።

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜን አብሮ ያሰማን ፋኑዬ የኔ ወንድም አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @WondimuBelay
    @WondimuBelay 4 місяці тому +4

    ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ድምፀ መረዋው ወንድማችን sis

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜሜን አብሮ ያሰማን❤❤❤❤ድንግል ታክብርልን❤❤

  • @EyasuWoldeyohanes
    @EyasuWoldeyohanes 4 місяці тому +6

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ወንድሜ።

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አመሰግናለሁ እዬ አብሮ ያሰማን❤❤❤

  • @abatetulu1802
    @abatetulu1802 4 місяці тому +8

    ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን።
    ጥዑም ዝማሬ ይቀበለልን።🙏🙏
    በርታልን ወንድማችን🤙🤙🤙

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @የንታቲዩብ
    @የንታቲዩብ 4 місяці тому +10

    መላእክት ወድስዋ
    ወሊቃነ መላእክት ወድስዋ
    እህትነ እህትነ ይብልዋ
    ለማርያም እህትነ ይብልዋ
    ሐዳስዩ ጣዕዋ
    ከታች ሳይጨመር ከላይም ሳይጎድል
    ሥጋዋን ለበሰ እርሱ እግዚእብሔር ቃል
    ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷም ነፍስ ወስዶ
    አምላክ ሰው ሰው አምላክ ሆነ በተዋሕዶ
    በዘባነ ኪሩብ የሚቀመጥ ከብሮ
    ይኼው ተገለጠ ሲኖር ተሰወሮ
    ከሰው ዘር በሙሉ አምላክ ከፈጠረው
    ከማርያም በቀር ያልበደለ ማነው
    ለድኅነት ምክንያት ባያስቀረልን ዘር
    የሰው ልጆች ሁሉ ምን ይውጠን ነበር
    በሀሳብ በገቢር በነፍስ በሥጋ
    ማርያም ብቻ ናት የተመላች ፀጋ
    ጨለማውን ገፎ ብርሐን የወጣባት
    ሁለተኛ ሰማይ ድንግል ማርያም ናት
    ትንቢቱ ሲፈፀም የተነገረላት
    በርሷ ተከፈተ የተዘጋው ገነት
    ስለዚህ እኮ ነው የምንወዳት እኛ
    መሆኗን ስላወቅን የዓለም መዳኛ
    ይዌድስዋ መላእክት ለማርያም በውስተ ውሳጤ መንጦላዕት።
    ወይብልዋ በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ።

  • @neguslyrics5375
    @neguslyrics5375 4 місяці тому +9

    የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን🙏🙏

  • @Bal846
    @Bal846 4 місяці тому +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @minyahiltilahun145
    @minyahiltilahun145 4 місяці тому +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @GetuDera-yc3ny
    @GetuDera-yc3ny 4 місяці тому +7

    ዝምሬ መላዕክትን ያስማልን ወንድሜ🙏🙏🙏

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @mekdelawitzeleke-mh5oh
    @mekdelawitzeleke-mh5oh 4 місяці тому +4

    Please share

  • @Selam1927
    @Selam1927 4 місяці тому +4

    በሰመአብ እሰከ ዛሬ አንድ ሺ ሰብስክራይብ አልገባም የተዋህዶ ልጆች የት ነን 🤔ሁላችንም ሼር ሼር ሰብስክራይብ እናስደርግ 🔔✅🔔✅🔔✅🔔✅

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 3 місяці тому

      አመሰግናለሁ የኔ እህት ድንግል ታክብርልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @edentamru3960
    @edentamru3960 4 місяці тому +4

    ሳብስክራይብ እያረግን እናበረታታው

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 3 місяці тому

      አመሰግናለሁ🙏🙏 ድንግል ታክብርልን❤❤❤

  • @Yordanos-cc3rt
    @Yordanos-cc3rt 4 місяці тому +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @BeharchNegash
    @BeharchNegash 4 місяці тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜሜን አብሮ ያሰማን❤❤❤

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 3 місяці тому

      አሜሜሜሜን አብሮ ያሰማን🙏🙏🙏

  • @eyudelelegn-fw7uk
    @eyudelelegn-fw7uk 4 місяці тому +8

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜሜሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @sisaymengesha8000
    @sisaymengesha8000 4 місяці тому +8

    መላእክት ወድስዋ
    ወሊቃነ መላእክት ወድስዋ
    እህትነ እህትነ ይብልዋ
    ለማርያም እህትነ ይብልዋ
    ሐዳስዩ ጣዕዋ
    ከታች ሳይጨመር ከላይም ሳይጎድል
    ሥጋዋን ለበሰ እርሱ እግዚእብሔር ቃል
    ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷም ነፍስ ወስዶ
    አምላክ ሰው ሰው አምላክ ሆነ በተዋሕዶ
    በዘባነ ኪሩብ የሚቀመጥ ከብሮ
    ይኼው ተገለጠ ሲኖር ተሰወሮ
    ከሰው ዘር በሙሉ አምላክ ከፈጠረው
    ከማርያም በቀር ያልበደለ ማነው
    ለድኅነት ምክንያት ባያስቀረልን ዘር
    የሰው ልጆች ሁሉ ምን ይውጠን ነበር
    በሀሳብ በገቢር በነፍስ በሥጋ
    ማርያም ብቻ ናት የተመላች ፀጋ
    ጨለማውን ገፎ ብርሐን የወጣባት
    ሁለተኛ ሰማይ ድንግል ማርያም ናት
    ትንቢቱ ሲፈፀም የተነገረላት
    በርሷ ተከፈተ የተዘጋው ገነት
    ስለዚህ እኮ ነው የምንወዳት እኛ
    መሆኗን ስላወቅን የዓለም መዳኛ
    ይዌድስዋ መላእክት ለማርያም በውስተ ውሳጤ መንጦላዕት።
    ወይብልዋ በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ።

  • @ZemenMedia-nt6dz
    @ZemenMedia-nt6dz 4 місяці тому +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @sisaymengesha8000
      @sisaymengesha8000 4 місяці тому

      አሜን አብሮ ያሰማን አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @eyudelelegn-fw7uk
    @eyudelelegn-fw7uk 4 місяці тому +7

    ❤❤❤❤❤

  • @walelignasefa3721
    @walelignasefa3721 4 місяці тому +9

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን