🔶[ቤተ ክርስቲያንን ለማኝ አደረግናት]ኢትዮጵያ እንዲ መገኘት አልነበረባትም የሰው ልጅ ተሰርቶ የማያልቅ ሕንፃ ነው ኦርቶዶክሳዊ የኪነጥበብ መሰናዶ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • 👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
    👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
    👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

КОМЕНТАРІ • 58

  • @ElshamaMedia
    @ElshamaMedia 2 роки тому +19

    ዘመኑን የዋጀ ትምህርት ነው በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Рік тому

    ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ መምህሬ በዚህ ትምህርትህና ተግሣፅህ የከሠረ ማንነቴንና ሸክሜን ገልጠህ አስነባሀኝ። አቤቱ እግዚአብሔር በአንተ ቃል ተናግሮኛልና የሚተገብር ሠው ያርገኝ!!! ኢትዮጵያ ሀገራችን ከ60ዎቹ በኃላ እንዳንተ አይነቱን በመንፈሳዊ፣ በፈሪሀ እግዚአብሔር ፣ በሀገር በቀል እውቀት ያለፋ ምሑራን በመሪነት ደረጃ ላይ ብታገኝ ኖሮ እንደዚህ የውድቀት መከራ ባላገኛት ነበር። አሁንም ለሀገርህና ለትውልዱ የምትመኘውን እግዚአብሔር እንዲያሳካልህ እና በእድሜ፣ በጤና እንዲባርክህ ከነቤተሠብህ ምኞቴ ነው።

  • @amansew
    @amansew 2 роки тому +5

    ወይ መታደል ዶ/ር ለእርሰወም እድሜ እና ጤና ለኛም ማስተዋሉን ያድለን🙏🙏🙏🙏

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Рік тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን✝️❤️😍👏

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w 2 роки тому +12

    እረጅም እድሜን ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባቶቻችን አምላክ ማስተዋልን ያድርግልን ለአገራችን ሰላምን ይላክልን

    • @Milliboy100
      @Milliboy100 2 роки тому

      ይቅርታ መንፈሳዊ መምህር አይደለም :: የመፅሐፍት ደራሲ የታሪክ ተመራማሪ ነው .. ይህንንም የሚያስተምረው ያው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ ስለሆነ ነው !

  • @user-iu1hp7sv3m
    @user-iu1hp7sv3m 2 роки тому +1

    የቤተክርስቲያን አምላክ እንደ እርሶ ያሉትን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን። ዕድሜና ጤና ይስጥልን። ለእኛም አይነ ልቦናችንን አብርቶልን ሰምንተን እንድንጠቀም እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @meeeraaa4048
    @meeeraaa4048 2 роки тому +9

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሰምተን የምንለወጥበት ያድርግልን

  • @dejenworku3675
    @dejenworku3675 2 роки тому +6

    በአንድ ወቅት ዶክተር ስብከቱን ተውት ብለህ ነበር ያንን ትተህ ከእንቅብ ገለባ ውስጥ አንድ ፍሬ ፍለጋን ስለቀጠልክ ደስ ብሎኛል ፤እውቀት ውስጥ ያለህ እውነት አንተን የመሰሉትን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @ATNKUGNATA
    @ATNKUGNATA Рік тому

    Qala hiwoten Qidus egziabhar amelak ya semalen... AMEN 🙏

  • @filagottesfaye4660
    @filagottesfaye4660 2 роки тому +3

    ስለ እውቀት የገለፁት ፫ ነገሮች ይገርማል ቃለህይወት ያሰማልን

  • @derradegaza2060
    @derradegaza2060 Рік тому

    በዕዉነት ቃለ ሄወት ያሰማልን እንዲያዉ ምኞቴ ሰምሮ የሃገራችን ገዢ ባደርጎት

  • @solomonbelay9054
    @solomonbelay9054 2 роки тому +1

    በጣም ድንቅ ትምህርት እግዚአብሄር ያክብርልን ዶር አለማየሁ ዋሴ ፣ ግን ሰው በስም search ሲያደርግ እንዲደርሰዉ የ መምህራችን ስም ብታስገቡበት ..... ብዙ ሰው ጋ እንዲደርስ ...... እናመሰግናለን !

  • @almaztesfaye6976
    @almaztesfaye6976 2 роки тому

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @kidistmeles8319
    @kidistmeles8319 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 2 роки тому +2

    Dr. Edmena Tena Yeseteh wendemachen 🙏🙏🙏

  • @samsonamdu5516
    @samsonamdu5516 2 роки тому

    ትልቅ ብዙ ካንተ ኢትዮጵያ ትጠብቃለች በረከት ትደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @akashhossan6114
    @akashhossan6114 2 роки тому +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @dawitfikadu3249
    @dawitfikadu3249 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ዶክተር

  • @michaelbelay7098
    @michaelbelay7098 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @bisratyemisrach3360
    @bisratyemisrach3360 2 роки тому

    እድሜና ጤና ያድልል እንዲህ አይነት መምህር አያሳጣ በእውነት

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ዶክተሩ አለማየሁ እሼቴ በጣም ነው የመከብርህ።

    • @meseretbaye8328
      @meseretbaye8328 2 роки тому

      Dr.Alemahyehu Wasea

    • @user-jl4bk8xx1y
      @user-jl4bk8xx1y 2 роки тому

      @@meseretbaye8328 ኦ ይቅርታ አመስግናለሁ እማ

    • @atsedebizuneh4818
      @atsedebizuneh4818 2 роки тому

      Dr Alemayehu Waseaእድሜና ጤና ይስጥል እናመሰግናለን እውነትህን ነው እውቀት ቢኖሩንም አልተጠቀምንበትም ማስተዋሉን እግዚአብሔር ይስጠን ጳጳሱም ቄሱም ዲአቆኑም እውቀት አላቸውግን ሰለሐይማኖት ወይም ስለእምነትሰውሁሉየተገነዘበንአይመስለኝም ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏🙏💚💛❤️

  • @tigistguafie5973
    @tigistguafie5973 2 роки тому +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @elazeshegeru6249
    @elazeshegeru6249 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 በየቤተክርስቲያኑ የሚከራይ ህንፃ መስራት ትተን ትምህርት ቤት እንስራ ተረካቢ ትውልድ እንገንባ

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን

  • @abebewondmagegn2239
    @abebewondmagegn2239 2 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን አንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @zomaneshtiruneh4084
    @zomaneshtiruneh4084 2 роки тому

    እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዶ/ር

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Рік тому

    በጣም የልቤን ተናገሩልኝ ይባርኮት እዚች ምድር ላይ ዣንጥላ ይዞ ልመና በረከት የሆነውን ልጅ ልመና ይዞ በየመንገድ መቀመጥ ይሔ የሰይጣን ሥራ ነው ሰው ይቸግረዋል አዎ ቀን እስኪወጣ ጤነኛ ከሆነ ተሸክሞ አጥቦ አርሶ ጉሊት ተቀምጦ መስራት ይሻላል

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mekedsasalf1259
    @mekedsasalf1259 2 роки тому

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር በእውነት

  • @jonijo5038
    @jonijo5038 Рік тому +2

    ሰው እውቀትን ካልጨመረ ካለው ላይ 20% loss ያደርጋል ÷ ላለው ይጨመርለታል የሌለው ግን ያው ያለው ይወሰድበታል!! ቃለህይወት ያሰማልን!!

  • @almaz7677
    @almaz7677 Рік тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯👍💯

  • @Tube-up5ij
    @Tube-up5ij 2 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ermiasmamo8776
    @ermiasmamo8776 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sintayhutarkgen3320
    @sintayhutarkgen3320 Рік тому

    መቼ ነው ከተረት ወጥታችሁ ወንጌል የምትሰብኩት ለሰው ልጆች ሀጢያት በመስቀል የሞተውን ክርስቶስን ስበኩ እውነት መንገድ ህይወት እኔ ነኝ ካለ ሌላ መንገድ የለም በሰማይ ያለ ጌታህን ትታችሁ ስጋ የለበሱትን አዳኝና አማላጅ አደረጋችሁ ከመንግስተ ሰማይ መንገድ ስታችሗል ንሰሐ ግቡ መዳን በልጁ በኢየሱስ ብቻ ነው እሱ በቂ ነው ከገድል ተረት ውጡና የእግዚአብሔርን ቃል አንብቡ የጌታ መምጣት በደጅ ነው ኢየሱስ ያድናል ድንግል ማሪያም እናት የሆነችው እርሱን ስሙት ብላለች አስቲ ጌታን ስሙት ማራናታ ኢየሱስ ይመጣል

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 2 роки тому

    Kale Hiwot Yasemalin

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 роки тому

    ዶ/ር እግዚአብሔር እድሜ እና ያድልልን !

  • @fekaduzeriwun
    @fekaduzeriwun 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር
    በጣም ያሳዝናል 29ሺ ሰው ይሄን ትምህርት አይተውታል ነገር ግን ላይክ 1ሺ ብቻ subscribe 9ሺ ብቻ ምን ጉዳት አለው subscribe like ማድረግ ምናለበት የቤተክርስቲያን ቻናሎችን subscribe ብናደርግ አረ ተው ባካቹ

  • @user-en4fz1uv4l
    @user-en4fz1uv4l 2 роки тому

    Kal hiwot yasemalin.

  • @maymrobi
    @maymrobi 2 роки тому +1

    👍ከም ኵሉ ዚመሳሰል ሓደ ነገር ኣሎ፣ እዚ ኸኣ እዩ፣ ኵላትና ኣብ ህይወትና ለውጢ ኽንገብር ኣብ ስራሕና ምምሕያሽ ክንገብር ከምኡውን ምስቶም ኣብ ከባቢና ዘለዉ ሰባት ጽቡቕ ግዜ ኸነሕልፍ ንደሊ ኢና! ሓደ ኻብዚ ሰብ እዚ እንተ ዄንካ በጃኻ ነቲ ስእሊ ብምትንካፍ ኣባል መትረብ ዩቱብ ኩን።
    ነዛ ዓንቀጽ እዚኣ እንተ ኣንቢብካያ ኣሳልጦ ንኽትረክብ ሓደ ስጕምቲ ኢኻ እትጽበ!

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 2 роки тому

    edmena tena yestln

  • @yosefyeheyes1698
    @yosefyeheyes1698 2 роки тому

    D/r means interpret this.this percen is you!! Ilove all ways!!

  • @user-ec6vs6rh4x
    @user-ec6vs6rh4x 2 роки тому

    መሰረታዊ ትምህርት ነው

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 Рік тому

    Kisimi Kristina widi tiGibairaiwe Kristina sikiailitimilisin bizo waGa inikifilailini mailiti tsoimi tsiloiti siGiditi

  • @esubalewgete1356
    @esubalewgete1356 2 роки тому

    ሠ#############

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 2 роки тому

    እራሷ ቤተ ክርስቴያኗም ለራሷም ለህዝቧም ችግር ናት ። በአስተምህሮቷ ውስጥ ብዙ ስህተቶች እና እርስ በርስ የሚጣረሱ ከዘመኑ ጋር የማይሄዱ ሁኔታዎች አሉ። የሰው ልጅ ጥሮ ግሮ እንዲኖር ነው የተፈጠረው ።ነገር ግን በስበባ ስበቡ እያመካኙ ሳይሰሩ መለወጥን፣ መብላትን፣መልበስን፣ ማደግን ፣መሰልጠንኝ ይመኛል ። እንዴት ይቻላል ይሄ?

    • @techfiker7588
      @techfiker7588 2 роки тому

      እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦናን ይስጥህ።ሌላ ምን ይባላል

    • @user-vb9dx2jj2m
      @user-vb9dx2jj2m Рік тому

      ቸሩ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ። ቤተክርስቲያንኮ የክርስቶስ እራስ ናት ታዲያ ማንን ነው ይህ ሁሉ ከኛ ከከንቱ አንደበታችን አምላካችንን እንዲህ አይነት ቃል ለማውጣት የቻልነው ተው በማስተዋል ይሁን ከቻልን ማዳመጥ ካንቻልን አርፈን ቁጭ ማለት ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል። ልባችን በተደፈነ ቁጥር እንኳን የፈጠረንን አምላክ ቀሮቶ ፍጡራንንም ለመናገር አይገባንም

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 2 роки тому

    .........አሽቃባጮች ተመችቶኛል

  • @anteneha.9952
    @anteneha.9952 2 роки тому

    መግቢያው ላይ እየቆራረጣችሁ ያቀረባችሁት ....በጣጣም ረዘመ:: አሳጥሩት

  • @droneber2024
    @droneber2024 2 роки тому +1

    እንዴት ነው ማህበረ ሰቡ መልካምና ደግ ከሆነ የግለ ሰብ ሁኔታ አገር የሚረብሸው?የሰለቸና እንግዳ ተቀባይ ነን እያልን ራሳችንን እየሸነገልን ይኸው እዙህ ደርሰናል።ደግሞ ከአቡነ ዘበሰማያት ላይ ምን ይጨመር ነው?እመቤታችን----የሚለውን ወይስ ስለ መላእክት ነው።ዞሮ ዞሮ መዝጊያው ጭራሮ እንዳለው ሆነ--በመጽሐፍ ቅዱስ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት የለም፣ያለው የጌታ ኢየሱስና የሐዋርያት ትምህርት ነው።ለጌታ ትምህርት የማይታዘዝ ሕዝብ ከእስራኤል ታሪክ ትምህርት ሊወስድ ይገባል።ከየመቃብር ቤቱ የወጣ ጽሑፍ ሁሉ ከወንጌሉ ጋር አይሄድም፣ሕይወትም አይሆንለትምና አመጸኛ ይሆናል መጨረሻውም በምድርም በሰማይም አይምርም

  • @droneber2024
    @droneber2024 2 роки тому

    እረ ደግ አይደለም--እነ ተክለ ሃይማኖትን የመሰሉ ጋኔን ጎትተው የሚያቆርቡት ናቸው እግዚአብሔርን የሚመስሉት?ደግሞስ ምን አለበት ቅዱሱ መጽሐፍ ያላለውን ትታችሁ ሌላ ሌላ የምትቀባጥሩባቸው?መጽሐፉ አንሶባችሁ ነው? ሰው ወደ እግዚአብሔር ለመምሰል የሚጠጋው መጀመሪያ ወደ ክርስቶስ ትምህርት መቅረብ አለበት---ያለዚያ ግን ይሄ ሁሉ ሕዝብ እንደ እንስሳ ይሆናል፣ተረት ሁል ጊዜ እየተማረ ወደ እግዚአብሔር ሊጠጋ አይችልም

  • @esubalewgete1356
    @esubalewgete1356 2 роки тому

    ሠ#############