4 በፍቅር ግንኝኑነት ውስጥ ራስን ማጣት ጉዳቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @ጦይባ-ሸ6ከ
    @ጦይባ-ሸ6ከ 3 місяці тому +19

    ማነው እደኔ በላይክ የሚጀምረው የምታቀርበው ሀሳብ ውስጤ ነው እናመሰግናለን ብርታልን❤❤❤❤

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 3 місяці тому +8

    ከፍቅር እና ከትዳር ጓደኞቻችን ብቻ ሳይሆን ከሁሉም ሰዎች ጋር መልካም ግንኙነት እንዲኖረን ከፈለግን በእያንዳንዷ ቀን ሰዎች እኛን እንዲይዙን በምንፈልገው መንገድ መያዝ መለማመድ እና መርህ ማድረግ አለብን። ደንቅ አስተማሪ ፕሮግራም ነው፡፡ በጣም እናመሰግናለን ከራ!

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm 3 місяці тому +31

    ወንዶች ን አንድ ቤት አስገብቶ ማቃጠል ነው ሁሉንም አይደለም ሴትን ልጅ የሚበድል ነው ያልኩት ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ለፍቅር ዝቅ ስትልለት ፣መወደዱን ሲያውቅ እንደ ጀብድ ያየዋል አላህ ያቃጥላቸው

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k 3 місяці тому +9

    Thank you kiraye,Abani & Este🙏❤️
    አላቅም የቱ ጋ መቆም አለበት ላልከዉ ጥያቄ ኪራዬ ድንገተኛ ጥያቄ ስለሆነብኝ ትንሽ ግር አለኝ 😏እኔ ግን በቅርቡ የተገለፀልኝ ነገር ምን እንደሆነ ልንገራቹ ከጠቀመ የፍቅር አጋራቹን ትዉት አርጉትና ራሳቹ ላይ ትኩረት አድርጉ ይሄ ማለት ተለያይታቹ ሳይሆን አብራቹ ሆናቹ ማለት ነዉ ራስሽን/ህን ስትቀበል/በይ ስታከብር/ብሪ አብሮክ/ሽ ያለዉም ሰዉ ምላሹ እንደዛ ነዉ ሚሆነዉ ካልሆነ ግን አይደለም አጋር እናት ቤተሰብም ይንቃል ለዛ ራሳቹን መጀመሪያ ተቀበሉ ዉደዱ ❤ይሄ የኔ አመለካከት ነዉ Thank you 🙏❤️

  • @HayimiyouTube
    @HayimiyouTube 3 місяці тому +62

    በዚች ምድር ላይ እንደ ወንድ ልጅ እንዳስጠላኝ ምንም ነገር የለም ❌

    • @MathewosshibashAbeMathewosAbe1
      @MathewosshibashAbeMathewosAbe1 3 місяці тому +1

      Why

    • @ሲሀምአይናፍሯ
      @ሲሀምአይናፍሯ 3 місяці тому +5

      እህ ወላሂ የቱንም ያክል ዋጋቢከፈልለት ትንሽከጎደለ ያቆማሉ ኤጭ 😢😢😢

    • @keshatube3264
      @keshatube3264 3 місяці тому

      Ene gin I wanna real lvr Habeshan boy!

    • @HayimiyouTube
      @HayimiyouTube 3 місяці тому +1

      @@ሲሀምአይናፍሯ እህቶቼ በደንብ አዳምጡኝ ወንድ ልጅ ከርስና ብር ብቻ ነው የሚወደው 😂😂 ወንዶች ከሂወታችን ውስጥ ውልቅ ብሎ ሲወጡ ❌ እንደ ንጋት ብርሃን ነው 🥰🥰🥰

    • @HayimiyouTube
      @HayimiyouTube 3 місяці тому

      @@keshatube3264 ye gna wondochi ga iko new chigiru erhashu yalbeti ::ene ma lmayeti new yetlhahuti ❌

  • @balayneshe5300
    @balayneshe5300 3 місяці тому +3

    ትክል ነው ፍቅር ህግ አለው ሁሉ ግዜ እሱ አሀግ ይጥሳል እኔ ብዙ ነገር ትቺ አለው እኔ ለሱ ብዬ። ህይውቴን ምሰቅልቅል አለብኛ ሰራ እሰከሚያሰጠላኛ ደረሰ አሆን ተለያይተናለ በጣም ውንድች በጣም ከሰው የተፈጠሩ አይደሉም

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 3 місяці тому +2

    ትክክል!! ሰዉ አንዲወደን በሌለን ማንነት ፀባይ እራስን አካብዶ ማብራራት ከባድ ዉሸት ትርፉ ኪሳራ ነዉ
    እዉነት ነዉ! ፈጣሪ ሲፈቅድ ትክክለኛ ፍቅር እረፍት ሰላም ነዉ!!
    ፍቅር እግዝአብሔር ነዉ!!
    ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን!!ኪራ

  • @bryegaldiesae
    @bryegaldiesae 3 місяці тому +4

    Welcome you kiraye👑❤እንደ ራስን ማጣት ከባድ የለው የእውነት መመለሱ በጣም ከባድ ነው ግን በተስፋ 🌄
    🌿ስለ ምትሰጠን ምክርህ በጣም እናመሰግናለን የእውነት ውስጥክ ሰርስሮ ነው እሚገበው 😊ቃላት የለኝም ላንተ እውነት በዚህ ራሴን አጥቼ ነበር እንዳዲስ ሀ ብየ እየጀመርኩ ነው ህይወት ይቀጥላል------😮

  • @godislove1474
    @godislove1474 3 місяці тому +1

    እስኪ ዛሬ በትግርኛ ለውራህ ኬሩየ ሐወይ ናተይ ባክህ እኔም ብችልበት ደስ ይለኝ ነበረ ከተባረርኩኝ በሀላ አሰመራ አምስት አመት ነበረ stilበስደትም በአማርኛ ነው ከአበሻው የማወራው ለማንኛውም በጣም የማከብርህ ናየምወድህ የልጅ አዋቂ ነህ መፅሐፍ ቅድስ ላይ የልጆችንልብ ወደ ሽማግሌዎች ልብ ብሎ ይጠቅሳልና አንተ ራስህን የገነባህበትን ማንነት በጣም ሳላደን ማለፍ አልችልም የምትወድህና የምታከብርህ እህትህ ቱቲ ነኝ ቱቲ ፉሩቲ ❤ምርጣ ታላቅ እህትህ big sistet is the best❤❤❤❤love you Tuti

  • @Abdurazaq9820
    @Abdurazaq9820 3 місяці тому +2

    አሪፍ ት/ት ነው እንደኔ ህጉ የፈጣሪ አሏህን ትዕዛዝ መጠበቅ ነው ሚያዋድ እንዲተዛዘኑ ማድረግ የፈጠረን ጌታ ነው ሚሰጠንነው ብዬ አምናለው ለአሏህ ሚታመን ለራሱም ለሚወደው አካልም ታማኝ ነው ብዬ አምናለሁ በደንብ አብላልተኽው በቀጣይ በደንብ አስተምረን እናመሰግናለን

  • @Tsega-gq5mh
    @Tsega-gq5mh 3 місяці тому +1

    Weyy kira ante eko awra👌👌👌👌 ewnet kante bzu temralehu tebareki edimehin yarzmew 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
    @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ 2 місяці тому

    ያለንበት ዘመን ሲያስጠላ ሁሉም ልብ ተሰባብሯል😢😢😢😢😢ፈጣሪ ልባችንን ይጠግንልን እኔስ ቆስያለሁ ብቻ ፍርድ ከፈጣሪ ብቻ

  • @ቤዚታ
    @ቤዚታ 3 місяці тому +1

    እዚህ ቤት ውስጥ ለውጥ አለ እንደገና ደሞ ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር life ላይ መልስ አገኝበታለሁ so thanks So So Much Bro

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 3 місяці тому

    ኪራዬ እሚገርም ነው ትምህርት አሰጣጥህ ትለያለህ ተባረክ ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቅህ አልፎ አልፎ ነው እማዳምጠው በርታ ጎበዝ❤❤❤

  • @هديهسعيد-ك9ب
    @هديهسعيد-ك9ب 3 місяці тому +2

    እኔ ወድ ኡነት ያወራል ብይ አላስብም ምክንኛቱም ቡዙ ግዜ እድል ሰጥቸው ተመልሶ እዛው ነው አሁን ግን ቆርጨ ተውኩት

  • @melesueniyew1927
    @melesueniyew1927 3 місяці тому

    በጣም ነው የምወደዳቸው ምክሮችህን በሙሉ ልዩ ነህ በእውነት

  • @LeaMekdi
    @LeaMekdi 3 місяці тому

    ትክክል ነው ወንድሜ

  • @dgvh7060
    @dgvh7060 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ኪራዬ እግዚኣቢሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጢና የስጥህ❤

  • @Fozita-b9t
    @Fozita-b9t 3 місяці тому +1

    ስለኔ ነው ያወራኸው እራሴን አጥቻለው😢

  • @tgrayadey-j1x
    @tgrayadey-j1x 3 місяці тому

    ኣንዳንዴ ስደት መምጣት ጥሩ ነዉ ብዙ ነገር ተምረንበታል እናመሰግናለን ኪራዬ👏❤️

  • @DhhshXhhdhd
    @DhhshXhhdhd 3 місяці тому +1

    እናመሰግን አለህ ክራየ አገላለፂህ በጣም እወድልህ አለው❤

  • @fantucherna
    @fantucherna 3 місяці тому +1

    ትክክለኛ ምክር ነው እናመሰግናለክ ኪራ🙏

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube4253 3 місяці тому

    ትክክል ነህ ኪሩ እናመሰግናለን 🥰

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት
    @ትግስተስፍይቅርባይነት 3 місяці тому +1

    እኔም ለብዙ አመት በሱ ፍላጎት ብቻ ስኖር ቆይቸ።ከዛ ወደራሴ ስመለስ የኔን ፍላጎትም ለማድረግ ስፈልግ ብቻ ወደራሴ ስመለስ እሱ ደሞ ደበረው፣ እኔም ከራሴ እሚበልጥብኝ የለም ብየ መጨረሻም ተለያየን።

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf 3 місяці тому +2

    እዉነት ነው እራን፡ማጣት በጣም ከባድ ነው

  • @HananMuze
    @HananMuze 3 місяці тому +1

    ኢየዉል ቡራ ፍቅር ከጀመርን 8 ወራችን ነዉ ግን አንድም ቀን ደስተኛ ሆኚ አላቅም የሚያደርጋቸዉ ነገሮች የግድ እድጠላዉ አድርጎኛል

  • @HewanHewan-zo2ni
    @HewanHewan-zo2ni 3 місяці тому +1

    ምርጥ ምክር ወንድሜ

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 3 місяці тому +2

    Kiruy fekr ye fetari nw hode hode yefejaw 🔥🔥❤️💘😍💙👌

  • @HikmaAdusemed
    @HikmaAdusemed 3 місяці тому +1

    እውነት ነው😮😮😮😮

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 3 місяці тому +1

    ኣይ ኪሩ ተባረክ 👌💐🙏

  • @millala7327
    @millala7327 3 місяці тому +2

    ኪራ your hand💪👍

  • @Empower.12
    @Empower.12 3 місяці тому +2

    God bless you kira

  • @miftahesma
    @miftahesma 3 місяці тому

    Kiru hiwet k 10 amet bewuhle hiwet endi noregne eyderkagne new y ante video mayte kjemrkugn bewuhla mn yahile eymotekugn enda norukute ayhugne ...endzam adregi dstegnam alhonem ,....ersine athugne bich aydel hulum negra new yathute ...ahunem gizwu karfide yhine relationship makome echilalwu bey asbalewu
    Bertalena hiweten eykanhawu new b chifene eytgozekugn nebre...thanksss god bless u

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh 3 місяці тому +1

    ላይክ እያደረጋችሁ ተመካሪወችየ
    ኪራችን አሞካልዴ ድምፅክ
    አምሮበታል❤

  • @Salam-g1h
    @Salam-g1h 3 місяці тому +1

    Ewunati. Endi wondu antyi asemasyei yelimi wondu afuni kebi argo aslasilo oknwu setoni meigalwwu geni getà yetabeki enji 😢😢❤

  • @kalkidan1213
    @kalkidan1213 3 місяці тому +1

    We love Bro Temcheganle Betam ❤❤❤

  • @birzaftsegay
    @birzaftsegay 3 місяці тому +1

    Thank you kira, I always watch your videos they are amazing👍✊

  • @mestawet438
    @mestawet438 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ብሮየ

  • @HabtamMolla-h7n
    @HabtamMolla-h7n 3 місяці тому

    እናመሠግናለን ኪሩ❤❤

  • @Mimi-yz1zp
    @Mimi-yz1zp 3 місяці тому

    Kiraya arif naw gen fatari terewen nagare yadelan anta gen hulam endamelehe telayalk enamasagenaln ❤❤❤

  • @FeleSu
    @FeleSu Місяць тому

    ኪራ ምክርህ ግን በጣም አሪፍ ነዉ 10ኬው

  • @ZeharaYmam-lp2pq
    @ZeharaYmam-lp2pq 2 місяці тому +1

    በጭራሽ አልዋሸውም ከሚባለው በላይ አከብረዋለሁ ከኔ በኔተናነሰ አላየውም

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 3 місяці тому

    Thanks you my bro❤😍

  • @ይታይሽአድማሱይታገሱ
    @ይታይሽአድማሱይታገሱ 3 місяці тому +1

    አንተ የልቤ ሰው መጣውልህ በልቤ ጆሮ ልሰማህ የተማርኩብህ ኪራዬ😢

  • @YordanosTafere
    @YordanosTafere 3 місяці тому +1

    Enkuwane dehna metah

  • @አልማዝነኝከደሴ
    @አልማዝነኝከደሴ 3 місяці тому +1

    lsma Ena emetalehu ❤ enamesegna len kiru❤

  • @MistreAfomiya
    @MistreAfomiya 3 місяці тому

    😊😊😊😊btikkl betam zelkom mgibat tru adelm

  • @GODISTHEKINGOFKINGS
    @GODISTHEKINGOFKINGS Місяць тому

    Weynea kibrye sele ene new yawerehak yelew ❤

  • @FatumaFatum-r9k
    @FatumaFatum-r9k 2 місяці тому

    betam wondime❤❤❤

  • @MihretMitiku-s9x
    @MihretMitiku-s9x 3 місяці тому

    ትክክለኛ ፍቅር ስቃይ አይደለም አረፍት የሚሰጥህ ነው በትክክል ኪራ ጉንፋን ይዞሀል ደሞ እግዚአብሔር ይማርክህ bless you

  • @Mesi_25
    @Mesi_25 3 місяці тому +1

    Swedhe

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 3 місяці тому +1

    ፋቅረ ሰጭነወ ፋቅረ ሰወቺን ያሰቅድማል ፋቅረ ማወራተ የማተፋልጎተን ያሰወራል ፋቅረ ማረገ የማተፋልጎተን ያሰደረጋል ገን ለፋቅረብላቺህ ዝቅ አተበዉ ሰላምሲልህ ሰላም ማለተ ቴክሰቲ ሲያደረገ ቴክሰተማድረገ ክቅረባቺህመቅረብ እንጀ ወሸተ ገዝብበመሰጠተ የሚሰራፋቅረተዳረየለም ገዝባቺህንጎልበታቺህን ሰታቺህ ሰታጡ ጤና እዳታጡ ምንም ነገረ አታድረጎ

  • @NaGhan-jn1vk
    @NaGhan-jn1vk 3 місяці тому

    አቦ ኪራ ይመችክ

  • @sitoahmed
    @sitoahmed 3 місяці тому

    ኪራዬ❤❤❤❤ ናፍቆቴ❤❤

  • @melatbesha440
    @melatbesha440 3 місяці тому

    Mearey ❤

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 3 місяці тому +1

    waaaw 🎉

  • @2003j.f
    @2003j.f 3 місяці тому +1

    Ene break up lenegn 💔💔🤕🤕😔😔😔

  • @HayatSeid-kj3lt
    @HayatSeid-kj3lt 3 місяці тому

    Koy gin kiraye lmednw sewchen mamen akatnge ???

  • @menenassefa4285
    @menenassefa4285 3 місяці тому +1

    ኪራ

  • @Aster00-jd1oz
    @Aster00-jd1oz 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @RibkaBirhanu-l2w
    @RibkaBirhanu-l2w 3 місяці тому

    Kira gn kefitk yalechw lj fkregnak kehonech endet new aykebdm endenezi aynet videos?

  • @BirtukanGirma-e2x
    @BirtukanGirma-e2x 3 місяці тому

    Batikekel🥰🥰👌

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ኪራየ በውስጥ ላገኝህ እፈልጋለሁ እንደት ላግኝህ?

  • @اميناتمحمد-ز4د
    @اميناتمحمد-ز4د 3 місяці тому +2

    👍👍👍👍👍💪

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 3 місяці тому +1

    my life 😢😢

    • @ዶናት-ኈ1ቘ
      @ዶናት-ኈ1ቘ 3 місяці тому

      ለበጎ ነው ሊነጋ ሲል ይጨልማል

  • @YifatAyfokr
    @YifatAyfokr 3 місяці тому +1

    😢😢

  • @H.A........-jz6ub
    @H.A........-jz6ub 3 місяці тому

    🎉

  • @HananMuze
    @HananMuze 3 місяці тому

    ቡራ በናት ሱሪ የለበሰ ዉሉ ወድ አደለምኮ ወድ ለሆኑት ንገሪቸዉ

  • @MarkalTeraki
    @MarkalTeraki 3 місяці тому

    abeni ena etse destegna nachew

  • @AmneaAhmed
    @AmneaAhmed 3 місяці тому +1

    ❤❤🎉

  • @fortunere6050
    @fortunere6050 3 місяці тому +1

    Kirubel, I like what you do but this is not a timely video that you should post or share on your platform where the whole country is grieving. Who cares about what you're talking about now. There is time for everything. You could have just kept this for another day and talked about justice for little one "Heaven". I felt like I needed to comment this with respect.

  • @HewanKahsay-23
    @HewanKahsay-23 3 місяці тому +2

    💥❣️💥❣️💥❣️💥❣️💥❣️💥
    💚🌹💚🌹💚🌹💚🌹💚🌹💚
    🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
    Big Respect 🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 місяці тому

    በፍቅር ላይ በተለይ ውሸት ጥቅም ፈላጊ ሰው ኡፍፍፍ

  • @TotaCake
    @TotaCake 3 місяці тому +1

    Chnket liyasabdegn nw set mehon kebedognal please inbox anagregn ayet atlefegn

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 3 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 3 місяці тому +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤👍

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ 3 місяці тому

    ቅመም ቅመም ቅመም ትለያለክ ከዚ በፊት እንድትመልስልኝ የጠየኩት ለመልስ ነው የመለስክልኝ በጣም ነው የማመሰግንክ ትለያለክ ቅመም❤❤👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🏆🥇

  • @SaraAA-k9y
    @SaraAA-k9y 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት

    አበሳ እኮ ነህ

  • @اميناتمحمد-ز4د
    @اميناتمحمد-ز4د 3 місяці тому +1

    🫶

  • @mmn5167
    @mmn5167 3 місяці тому

    ኩሩየ ብስልኪ ወስብ ማርግ ትክክል ነው ብለህ ትስባለ ኣህኑ መልስ እጠብቃለው ንገረኝ በናትህ ከቻልክ ቭድዮ ስራልኝ ለኛ ለሴቶች በጣም ይጠቅመናል ና ፍቅርኛየ እናርግ እያለኝነው እኔም ግራገባኝ😭😭😭😭😭

    • @ፏፍያአላሀበርያ
      @ፏፍያአላሀበርያ 3 місяці тому +3

      በፉፀም እንዳታደርጊው ሲጀመር ለቁም ነገር ያሚፈልግሸ ወንድእንዲ አይነት ብልግና ነገር አይጠይቅሸም ከፈለገሸ በክብር ቤተሰብሸ ቀለበት አሰሮ አሰፈቅዶ መሆን አለበት አይ የሚል ከሆነ ብሎክ አድርገሸ አይጠቅምሸም ጠንካር ሁኝ እህቴ ያተሸለ እዲሰጥሸ ጌታሸን ለሚኝ

    • @umu267
      @umu267 3 місяці тому +2

      በፍጹም እንዳታደርጊ ጥንቅር ይበል ካልፈለገ

  • @shashumerach846
    @shashumerach846 3 місяці тому

    ትኑሸየ ወሸት የሰንት ኣመት ትዳረ ማጣት ትችላለህ በተሻለ መጠን ባንዋሸ ይሻላለ ከወደደን ይመጣለ ከጠላን ይሄዳለ ኣለቀ

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @JamilaAlelege
    @JamilaAlelege 3 місяці тому

    በጥቅምየተመሠረተፍቅርየወዶቹአላማአርገዉታል😏😏🤔🙃🙃ክበርልኝኪሩ❤❤❤❤

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Hawa-m8i
    @Hawa-m8i Місяць тому

    ❤❤❤❤❤