Ethiopia ውስጥ ሆናችሁ እንዴት በ YouTube Money Make ማረግ እንችላለን ? | የሰራችሁትንም ብር በቀጥታ ኢትዮጵያ ሆነን መቅበል እንደሚንችል ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @abrelohd
    @abrelohd  6 років тому +111

    like ማድረጋችሁን አትርሱ
    "የአፑ ድህረገጽ(Links)👇👇👇
    ሊንኩን ከነካችሁት በሃላ ከላይ በኩል 5 ሰከንድ ይቆጥርና SKIP AD የሚል ይምጣል እሱን ስትነኩት ቀጥታ ወደ ድህረ ገጹ የወስዳቹሃል።👇👇👇
    1- metastead.com/ETk
    2 -metastead.com/EWd
    3 -metastead.com/EZ9

    • @habeshatube169
      @habeshatube169 6 років тому +2

      አረብ ሀገር ሆነን እንዴት መስራት እንችላለን አረብ ሀገር ህጋዊ አይደለሁም መፍትሄ ካለህ

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +3

      እኔ ባሳየሁሽ መንገድ መሙላት ትችያለሽ ማለትም ሃገር መቀየር አለብሽ

    • @حسنحسين-ذ9ض1ن
      @حسنحسين-ذ9ض1ن 6 років тому

      ወድም ላሰቸግርህ ጋላክሲ 7ሰነት ነው 5 ሰነት ነው 6ሰነት ነው ያለሁት ሳውድ ነው

    • @ሠሚርየወሎዋ
      @ሠሚርየወሎዋ 6 років тому

      እናመሠግናለን እንደት እንደምንከፍት ንገረን

    • @ሠሚርየወሎዋ
      @ሠሚርየወሎዋ 6 років тому

      እረ እኔ ባለይ ሞከርኩት ከቻልክ በዚች ቁጥር ሹክ በለይ 0534319009

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 6 років тому +10

    ጎበዝ እንደ አንተ መልካም ነገርን የሚያስተላልፉ ሰዎች ብር ሲያንሳቸ ነው የበለጠ ነገር ይስጣችሁ ፈጣሪ በርቱልን ያአገር ልጆች

  • @seadanury3596
    @seadanury3596 6 років тому +19

    መልካምነትን ይታደሉታል እንጅ አይዋሡት በጣም እናመሥግናለን ወንድም እኔ ሠዉ ካልከፈተልኝ.ምንም ሊገባኝ አልቻለም አገር ሥገባ.የሚተባበረኝ ባገኝ ለመሥራት እሞክራለሁ አንተ ፈጣሪ.ይጨምርልህ

    • @alihamdulillahallahkuliha8754
      @alihamdulillahallahkuliha8754 6 років тому

      Enameseginalen bro

    • @tanatube4435
      @tanatube4435 5 років тому

      አንተ መልካም ሰው በእውነት ለመግለጽ በደንብ አስተምረኽኛል 10q....በርታልኝ።።።።

    • @TemrTemr-e4r
      @TemrTemr-e4r 3 місяці тому

      እኔም አልገባኝ ብሏል❤

  • @a.b.7991
    @a.b.7991 5 років тому +53

    እውነት ነው እምልህ መምህርም እንደዚህ አርጎ አያስተምርም እርጋታህ በደብ ነው የገለፅከው እናመሰግናለን በርታልን

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 6 років тому +40

    ወይ አብሪሉ ይህን ቪዲዮ ስንቱን እንደሚጠቅም ብታውቅ እኔን በግሌ በጣም ጠቅሞኛል አመስግናለሁ በጣም ገና ብዙ እንጠብቃለን ከአነተ

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому

      Thank you so much ninayea

    • @VI-uo5cf
      @VI-uo5cf 6 років тому

      ማሻአላህ

    • @no16goodheart33
      @no16goodheart33 5 років тому +3

      Nina Ethiopia የሚጠቅም ከሆነ ለምን ለሰዉ አልተናገርሸም??? Share share share ብቻ 🤑🤑🤑

    • @Imra671
      @Imra671 5 років тому

      @@no16goodheart33 hhhhh

    • @Tubecawatatube
      @Tubecawatatube 4 роки тому

      እስኪ በኮሜንት ስር አናግሪኝ

  • @አለለኔየተሻለነገር-ጐ5ነ

    የኔ መልካም ሰው በጣም እናመሰግናለን እኔ ባልሰራውም ግን ሰው እንዴት ብሎነው ከዩቲዩብ ብር መቀበል የሚችሉት ብዬ ሁሌ በአእምሮዬ ውስጥ ይመላለስብኝ ነበር በጣም አመሰግናለሁ

  • @addisusewagegn3724
    @addisusewagegn3724 3 роки тому +2

    yhew ante erash bezi video stnt birr aginteh yhon betam arif video new

  • @akhtar9505
    @akhtar9505 5 років тому +3

    አይዞህ ወድማችን በርታልን እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @ልኑርበትዝታህ-ፀ6ኰ
    @ልኑርበትዝታህ-ፀ6ኰ 6 років тому +2

    አንተ መልካም ሰው ስራዎችህን ሁሉ በጣም ነው እምወድልህ

  • @tesfayeteferishone6198
    @tesfayeteferishone6198 5 років тому +2

    የአንተ ቻናል ራሱ ካናዳ ነው የሚለው እና ኢትዮጵያ ሆነን ብንሰራ ጊዜ ማቃጠል እንዳይሆንብን...Thank you

  • @alulaazmach2349
    @alulaazmach2349 6 років тому

    እናመሰግናለን አብሬሎ በዩቲውብ እንደሚሰራ አውቅ ነበር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደማይሰራ ነው የነበረኝ መረጃ እና ትቸው ነበር አሁን ደግሜ እንዳስብበት አድርገህኛል tnx bro

  • @ከርታታዋስደተኛ
    @ከርታታዋስደተኛ 6 років тому +20

    እውነት በጣም ጥሩ ልጅ ነህ አንዳንዶች እንኩዋን እንድህ ሊያስተምሩ ይመቀኛኛሉ የኔ ቪድዎ ኮፒ ሆነ ምናምን እያሉ።አንተ ግን አላህ ይጨምርልክ ምንምን ምቀኝነት የለብህም አላህ የሱ ሲሳይ ብዙ ነው ከአደም ልጅ ጀምሮ አሁን እስካለነው ድረስ ከሲሳዩ ቢሰጠን ምንም አያልቅበትም።በርታ በቀጣይ ደግሞ የዩትዩብ አጀማመር እንጠብቃለን።እኔ ዩትዩብ ብጀምር ብዬ አስባለሁኝ የአረብ ምግቦችን እየሰራሁኝ ብቀርፅ ለብዙዎች ይጠቅማል ብዬ ተስፋ ነበረኝ....

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +3

      በጣም አመሰግናለሁ
      በጣም ጥሩ ህሳብ ነው እህቴ ጀምሪ

    • @maydergham8496
      @maydergham8496 5 років тому +3

      መልካምነት ለራስ ነው ምቀኝነት የሚያስቡ ደሞ እንዳንቺ አስተሳሰብ የጎደላቸው ናቸዉ

    • @osmantube3587
      @osmantube3587 4 роки тому

      Tankes abrelo

  • @Roras-Aamirshow
    @Roras-Aamirshow 5 років тому +1

    Abrelo Indet neh abo Banateh yane UA-cam Monetizetion bota disable honuwal alistakakl algn indet larg

  • @tigistethiopiayoutube8525
    @tigistethiopiayoutube8525 3 роки тому +3

    ለቤትህ አዲስ ነኝ። ወንድም በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባረክህ 🙏🙏🙏

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 4 роки тому

    አብሬላ ትላለህ ምርጥ ስው እኔ ዩቱብ አለኝ 4 አመት ሙሉ ምንም አልስራበት ግን እራሱ አብሮ የውርደነው እጅ እኔ ስራየ ብዬ አደለም የከፍትኩት ዩትቡን እና ይመችህ አባቴ መልካም ስው

  • @JoniMultiplesolutions
    @JoniMultiplesolutions 6 років тому +26

    *Wow! Congratulations Abrelo! ይገባሃል ካየኋቸው ኢትዮጵያውያን ዩትዩበሮች ምርጡ ነህ!*

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому

      Thank you so much jonisha 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

    • @eskedareskedar2748
      @eskedareskedar2748 4 роки тому

      @@abrelohd enya emelehe wendiema enya UA-cam yakafatekute ba Ethiopia kuter EBA bandera new so endat makayer echielalehu please setayawe maleselegie ka yekereta gar amesagenalehu

  • @glorytube1207
    @glorytube1207 5 років тому +2

    በእዉነት መምህር እንዳንተ ነዉ የምር ከልቤ ነዉ የማመሰግነዉ ደግሞ በርታ ከዚህ በላይ መስራት የሚያስችል አቅም አለህ በጣም እናመሰግናለን፡፡

  • @Getafric
    @Getafric 6 років тому +4

    ዋው ብሮ በጣም ሀሪፍና ደስ የሚል በተለይ ኢትዮጵያ ላሉት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ብሮ
    ጀግና ብዬካለው

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      Thank you so much bro 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

    • @adugnamelese5612
      @adugnamelese5612 6 років тому

      እጅግ በጣም ውብ አገላለፀ
      ሰላም ይብልህ

  • @misrachhylmichale100
    @misrachhylmichale100 3 роки тому

    ወይኔ ስታስረዳ በጣም ነው ደስ የሚለው እውነት የምፈልገው ነገር ነበር በጣም ነው የማመሰግንህ እኔ ቻላል ከፋቼ ነበር ከዛ ግን አልቀጠልኩበትም ነበር

  • @awetsolomon6669
    @awetsolomon6669 4 роки тому +5

    ኣብሪሎ ያራዳልጅ አሪፍ ትምርት ነው GBS Bro🇪🇷👍

    • @abrelohd
      @abrelohd  4 роки тому

      Yimechish 🙏🏾

  • @خالدالقحطاني-ض8ن
    @خالدالقحطاني-ض8ن 6 років тому +2

    መልካም ሰው ነህ ዩቱበር ባልሆንም ግልጽ አድርገህ ስላስረዳህን አመሰግናለሁ ።👍👍👍👍

  • @tube2609
    @tube2609 6 років тому +6

    ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እንዳንተ ቅን ሰዎችን ያብዛልን

  • @awolmaruf6200
    @awolmaruf6200 3 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ እጅግ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው።አብዛኛውን ግዜ ግራ ይገባኝ የነበረው በኢትዮጵያ ያለው የክፍያ ሁኔታ ከሞላ ጎደል ግልጽ ሆኖልኛል።

  • @ዊንታዊንታ-አ5ቀ
    @ዊንታዊንታ-አ5ቀ 6 років тому +3

    አብሬሎአችን ምርጥ ሰው እንኳን ደስ አለክ ደስታህ ደስታችን ነው በርታልን ብሮ ከዚም በላይ ይገባካል

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому +1

      thank you so much wint

  • @lordAritraMaiti
    @lordAritraMaiti 3 роки тому

    I don't know why I'm here, I am thousands of miles away from Ethiopia, I don't know Ethiopian nor do I look Ethiopian, I just came here because the Ethiopian script of words are really beautiful. Sorry for my bad English, I'm from southeast Asia.

  • @entertainmentethio
    @entertainmentethio 4 роки тому +2

    የኛ ጀግና Tnx bro የተለየ youtuber

  • @saraabate5958
    @saraabate5958 6 років тому +3

    እናመሰግናለን ወድማችን👍👍👍

  • @akhtar9505
    @akhtar9505 5 років тому +1

    በጣም ጎበዝ ነህ አደቅሀለሁ ብትችል ግን ሀገር ስገባ ባገኝህ ደስ ይለኛል አድስ አበባ ስገባ አሁን ሳውድ ነኝ

  • @ትርስትነኝየወልሶልጅ
    @ትርስትነኝየወልሶልጅ 6 років тому +26

    እናመሰግናለን ግን እኔ ከውቅት ነፃ ነኝ ምን ይሻለኛል

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 5 років тому

    በጣም ብዙ ዩትብሮችን እመለከታለለሁ የአንተ ተመቼኝ ቅንነት አለው በርታ

  • @hilinaamdemariam5838
    @hilinaamdemariam5838 4 роки тому +2

    I Just Subscribed You you are the best i have seen on UA-cam Ever.

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 4 роки тому +2

    አብርሽዬ እኔም ለዚህ ድርሸ ዛሬ ቪድዮህን ገብቸ አየሁት አመሰግናለሁ

  • @jordialex6596
    @jordialex6596 4 роки тому +3

    ante melkam sew neh ewnet 2020 lay new yemayew yehen video gen des telalek edmehn yarzmew
    ene lek endante tru lej yayehut lej bini ena and jemari ymeslegnal fantahun tube yemil channal yalew lej new ena ye 3 beteseb negn bertulegn

    • @abrelohd
      @abrelohd  4 роки тому +1

      Thank you so much

  • @rahmaoumar1030
    @rahmaoumar1030 6 років тому +1

    የእውነት ቅን ስው ነህ ይህን ማስተማርክ ተባረክ ወድሜ ቅንነት ለራስ ነው አይዞህ እኛም በኮሜት እናበረታታሀለን

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому

      አመሰግናለሁ

  • @Ethiopialatest
    @Ethiopialatest 5 років тому +5

    እናመሰግናለን አብሬሉ በርታ*

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 2 роки тому +1

    ወድሜ በጣም ጡሩ ነዉ ትምርቶችህ በሙሉ በጣም ደስ ይላሉ
    መልካምነት ለራስ ነዉ በርታ ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነዉ በርታ

  • @hollyabebe9804
    @hollyabebe9804 5 років тому +2

    You know the info you gave us can save a life.thank you man!

  • @fayzaaman430
    @fayzaaman430 6 років тому

    ወላሂ የሰዉ ቅን አሣቢ ተንኮለ የለሌበት ሰላምህ ይብዛ ወንድም ባለህበት

  • @mastewalyohannes7692
    @mastewalyohannes7692 4 роки тому +2

    as a new Ethiopian youtuber i was confused, thank you so much.

  • @maydergham8496
    @maydergham8496 5 років тому +1

    ወንድም መልካምነት ለራስ ነዉ ሰላምክ ብዝት ይበል የኔ መልካም እንደ አንተ አይነቱ ቅን ሰዎችን ያብዛልን

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 5 років тому +3

    You are very nice person thank you so much God bless you!

  • @ምሳየእትዮጵያ
    @ምሳየእትዮጵያ 6 років тому

    ተባረክ አብሶወ ኢትዮጵያ ላሉት በጣም ጠቃሜይ

  • @frenchforethiopians1029
    @frenchforethiopians1029 5 років тому +6

    Dear Abrelo, Thank you indeed for bringing this to our attention!

  • @marthat6031
    @marthat6031 6 років тому

    ዬቱበር አይደለሁም መረጃህ ግን በጣም ጠቃሚ ነው thanks bro

  • @HabtamTV
    @HabtamTV 5 років тому +3

    *Thank you, brother! This is the really helpful video for Ethiopians.*

  • @ASTUTUBE21
    @ASTUTUBE21 6 років тому +1

    እናመሰግናለን እንዳንተ ቅን ሰዎችን ያብዛልን 👍👍

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому

      amen🙌🙌🙌

  • @ሳራስደተኛዋ-ቈ6ቐ
    @ሳራስደተኛዋ-ቈ6ቐ 5 років тому +4

    እና ግን መክፈት እፈልጋለው ግን አልገባኝም

  • @robelmelke2171
    @robelmelke2171 4 роки тому +1

    Betam tleyaleh bro..hulum sew endante bihon mn alebet..egziabhier yibarkh

  • @kidu715
    @kidu715 5 років тому +3

    ሀገር ቀይሮ መክፈት ችግር አፈጥርም ወይ?

  • @cherekayoutube1023
    @cherekayoutube1023 2 роки тому +1

    ጥሩ ሰውነህ ግን ተረጋግተህ እንዲገባን አድርገህ ማስተማር አትችልም ተረጋግተህ አስተምር

  • @SBABabba
    @SBABabba 6 років тому +18

    wow bro yemech mirt agelalets

  • @barokhaily3247
    @barokhaily3247 6 років тому

    አብሬሎ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ሳትሰስት እውቀትህን ስለሰጠህን በጣም እናመሰግናለን

  • @buzayuchane4377
    @buzayuchane4377 6 років тому +3

    ዋው ተባረክ

  • @hailuweldearegaye4487
    @hailuweldearegaye4487 3 роки тому +1

    በጣም ነው የማመሰግነው ወንድሜ በርታ

  • @MRAPK-sm7uo
    @MRAPK-sm7uo 4 роки тому +2

    Account ከከፈትን በኃላ መቀየር እንችላለን country ውን

  • @lizayegatleji6266
    @lizayegatleji6266 6 років тому

    በእውነት በጣም እናመሠግናለን ያወከውን ላላወቁ ማሣወቅ መልካምነት ነው መልካም ሠው ነክ

  • @Defarenaches
    @Defarenaches 5 років тому +4

    Egzer yesteh,brother. this was enlightening and inspirational for me. berta!

  • @TizuTe-r5l
    @TizuTe-r5l Рік тому

    አብርሽ በጣም አመስግናለው በጣም እምፈልገውን ነው ያስረዳይኝ ❤

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 6 років тому +3

    Nice, keep it up!

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому

      tnx 🙌🙌🙌

  • @seadi_tube6747
    @seadi_tube6747 3 роки тому

    ዩቱብ የከፈትኩት በሻበል አጵ አይቼ ነው ግን ካአንተ ጋር አይመሣሠልም እንደገና ባአንተ አይቼ ልከፋት ስል እቢ አለኝ አረ ወይኔ እርዱኝ ይሄን ኮመት ምታነቡ ሁሉ ተባበሩኝ

  • @tsigeethio1774
    @tsigeethio1774 6 років тому +3

    እኔ ያለሁት dubai ነው ግን በ ethio አካውት ነው መጠከም ምፈልገው ምን ማረግ አዳለብግኝ ብትነግረኝ

  • @bisrybisry1690
    @bisrybisry1690 5 років тому +1

    በጣም ነው የምናመሠግነው አቤሎ

  • @seada.seidalihd3202
    @seada.seidalihd3202 5 років тому +3

    በጣም እናመሰግናለን

  • @elsayedemuferanegn6844
    @elsayedemuferanegn6844 6 років тому +1

    ወይ ወንድም በጣም ጥሩ ስው ነህ እንደ አንተ አይነት ስው ያብዛልን

  • @ltube961
    @ltube961 6 років тому +7

    እናመሰግናለን ግን እኔ እንኮን ቨዶ ለመስራት ግዜ የለኛም በዛለይ መዳሜ ጪንቅላቴን ዘግተዋለች ከእወቀት ነፃ ነኛ😂😂

    • @seblewengaletube3932
      @seblewengaletube3932 5 років тому +2

      አይባልም እህቴ ራስሽን ዝቅ አታድርጊ ማንም ከእናቱ ሆድ ተምሮ አልመጣም እችላለሁ ካልሽ ትችያለሽ

  • @RealDatacomparison
    @RealDatacomparison 4 роки тому +1

    keep up the good work budy.

    • @RealDatacomparison
      @RealDatacomparison 4 роки тому

      Wait wait abelo. This is from ethiopia..will text you on instagram

  • @yanithaile7440
    @yanithaile7440 6 років тому +2

    Good for you man keep up the good work. 👊🏾

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому

      Thank you so much🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @እማዬናፈቅሽኝ
    @እማዬናፈቅሽኝ 6 років тому +1

    ተባረክ እኔ ሰብስክራይብ አደርጋችኋለሁ ጥሩ ጥሩ ስሩ ደሞ ሴቶች ሆይ ፊታችን እንዳታበላሹ አሏችሁ

  • @ኢትዮጵያናትሃገሬተዋህዶና

    እውነት ነው የኛ መልካም

  • @ekramhabshawet3202
    @ekramhabshawet3202 6 років тому

    እናመሰግናለን ወንድም ለኔ አንደኛ ነህ ሀገር ውስጥ ካሉ ኢትዪበር

  • @hayattube4879
    @hayattube4879 4 роки тому +3

    እናመስግናለን ብሮየ ስብስክራፕ አድርጉኝ የምኖርው ውጭ ነው ብዙ መስራት እፈልጋለሁ ግን በተርፈ አመስግናለሁ

  • @kaleberuk3765
    @kaleberuk3765 6 років тому

    ይገባሀል አንተ መልካም ሰው ነህ በርታ

  • @habeshaonline
    @habeshaonline 6 років тому +3

    good job

  • @mikeldanatube6977
    @mikeldanatube6977 2 роки тому

    በርታልን ወንድሜ ሁሉም እውቀቱን እንዳንተ ቢያጋራን ምን አለበት

  • @ዊንታዊንታ-አ5ቀ
    @ዊንታዊንታ-አ5ቀ 6 років тому +4

    አብሬሎ እና ግን የደስ ደስ ምን ልታደርግልን አሰብክ? 😊

  • @Hope20437
    @Hope20437 5 років тому

    መልካምነት የሰማይ ቤት ስንቅ ነው። በርታ መሰሎችህ ይብዙ በኡነት መልካምና ቅን ሰው ነህ

  • @yaredarega827
    @yaredarega827 4 роки тому +2

    honesty am just starting out as a youtuber and this was a very good tutorial i needed thank you .i have one question tho am having trouble deciding what content to start on my channel any recommendations?

  • @endalenegash9304
    @endalenegash9304 3 роки тому

    በጣም መልካም ሰው ነህ!!!

  • @ኸውለትሁሴይን
    @ኸውለትሁሴይን 6 років тому +4

    እ እስኪ አድ ጓደኛ ማነው አብሮኝ የሚሰራ አረ እንቃ ሸቃላነት አስጠላኝ

  • @mulugtotiz9396
    @mulugtotiz9396 4 роки тому +1

    Selam abrelo.. postaw bemin yakil gize deresek ene alideris bilogn new..

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 6 років тому +3

    ሰላም አብርሽዬ እኔ ልጀምር ነበር ግን ጎደኛዬ አይሆንም አሰሪም አለኝ

  • @faniiteshome5837
    @faniiteshome5837 5 років тому +2

    በጣም እናምስግናሌን ውንድማችን ባርታ

  • @habeshatube169
    @habeshatube169 6 років тому +3

    አሪፍ ትምህርት ነው

  • @seidahmed5616
    @seidahmed5616 5 років тому +1

    ጎበዝ መልካም መስራት ያስከብራል

  • @abelab852
    @abelab852 5 років тому +7

    Abrelon Yemtewedu Eski 1000 Like Getchugn

  • @habeshawit7709
    @habeshawit7709 4 роки тому

    Betam Batam thank you Degelts new yaseredaken
    Ante qinsewu nek endate melkam sewochi yabezalen wendem

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 роки тому

    መልካም ወንድማችን በርታ እናመስግናልን

  • @habibkalik9108
    @habibkalik9108 3 роки тому

    gobez lej ...melkam edel brother

  • @የድንግልማርያምያደራልጂነ

    እናመሰግናለን አብርሽዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው ነርታልን ወንድማችን

  • @yeshemeda
    @yeshemeda 5 років тому

    በጣምአሪፍነው እናመሠግናለን ግንእኔያለውት አርብአገርነው እናእንዴትነውገንዘቡንመቀበልእችላለው

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 6 років тому +2

    Abro ዩቱብ እንደት እንደምከፍት ፕሊስ አስተምረን ሁሉም ትምህርቶችክ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому

      Thanks
      Eshi eseralehu

  • @dawittestaye7198
    @dawittestaye7198 4 роки тому +1

    monzation disable on my computer broswer maname yelayale vertify maderge enbe alye please please help me

  • @ethiopialoved6853
    @ethiopialoved6853 6 років тому

    አብርሽ በርታ መልካም መስሬት ለሁሉም ነው

  • @ዘረኝነትጥብናትተውዋትእን

    ወድማችን አላህ ይጨምርልህ

  • @koshtavine5016
    @koshtavine5016 5 років тому

    Wow betam temechtoghal Ena amesegnalew betam GN and tyake neberegh 18 amet almolaghm Ena ene ekeft echlalew posta satn kutresa mekfet echlalew Ena btmelslgh Des yleghal😁

  • @አላህወኪልአላህወኪል-ደ9ከ

    ወንድሜ ፈጣሪ ይጨምረልህ እኔ ሀገሬ ገብቸ ምግብ እየሰራሁ ማስተላለፍ እፈልጋለሁ አመስግናለሁ

  • @yematagubaye2065
    @yematagubaye2065 6 років тому +1

    መልካምነህ ጨምሮ ይሥጥህ ወንድም

  • @atsedmro304
    @atsedmro304 6 років тому +1

    እግዚአብሔር እክሎ ይጨምርህ ምርጥ ሰው

    • @abrelohd
      @abrelohd  6 років тому

      Amen thanks🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @redietwudiye9159
    @redietwudiye9159 4 роки тому +2

    Betam thank you semonu lamaserat eyasebku selahona tilik edel naw thank you bro

    • @abrelohd
      @abrelohd  4 роки тому

      Addis video ale esun eyiw 2020 yetesera tinish liyunet alew kezih ga

  • @thomasfikade1090
    @thomasfikade1090 5 років тому +2

    bro betam arif new enameseginalen bertalign